💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ልብ ለልብ ሳይያያዙ እጅ ለእጅ መያያዙ ቀላል ነዉ። እዉነተኛ አንድነት የሚጀምረዉ ግን ከእጅ ሳይሆን ከልብ ነዉ።

=

t.me/https_Asselefya1
AUD-20211221-WA0011
<unknown>
ተጋብዛችሁል እኔ አይደለሁም
ጋብዥልኝ ተብዬ ነዉ !!


መልካም የግብዣ ምሺት ይሁንላችሁ¡

=
ሶስት ሰዎች እያናገሩህ ከሆነ ንግግራቸውን እስከ ሚጨርሱ ድረስ ጠብቃቸው።
አታቋርጣቸው ፣ ትተኻቸውም አትሂድ‼️

       1ኛ; ወላጆችህ፣
       2ኛ; ህፃን ልጅ እና
       3ኛ; የተጨነቀ ሰው።

ምክንያቱም 3ቱም የሚናገሩት በምላሳቸው ሳይሆን በልባቸው ነው ‼

   https://t.me/Darutewhide
ማንንም የሚያስከብረውም የሚያዋርደውም ስራው ነው !!

=
ሌሎችን ለመተቸት ስትነሳ ያንተን
ወንጀልህንና ነውርህን የደበቀልህን አሏህን አትርሳ!


=

منقول
t.me/https_Asselefya1
ከሰለፎች አንዱ ከባለቤቱ ጋር ቁጭ ብለው ቱፋህ (🍎 apple/ ፖም) እየበሉ ሳለ በር ተንኳኳ ሚስት ከፈተች ትንሽዬ ልጅ ነበር በእጇ እየበላች ያለውን ቱፋህ ሰጠችው ከዛ ባል ቱፋሁ የታለ አላት እሷም ለልጁ እንደሰጠች ነገረችው ከዛም መታት ቀንቶ ነው እንግዲ ምክንያቱም አፏ ያረፈበትን ስለሰጠች ጀግና ባል እንዲ ነው ።

አለ እንጂ ደዩሱ የባለቤቱን ፎቶ በሶሻል ሚዲያ ሚፖስት ማንም zoom..እያደረገ ሲፈልግ አፍንጫዋን ሲፈልግ አይኗን ሲፈልግ ከን......እያቀረበ እያራቀ ሲመለከት ምንም ማይመስለው ደዩስ ጭራሽ በየ ዩቲቡ መነጋጃ ያደርጋታል ነስዓሉሏህ ሰላማ ወል አፊያ....

منقول
▸ t.me/https_Asselefya1
እንጠንቀቅ !!!

ዘርን መሰረት ያደረገ ድጋፍና ተቃውሞ የአማኞችን አንድነት ይሸረሽራል ። በቋንቋና በቀዬ ላይ ጠላትነትንና ወዳጅነትን መመስረት ኢስላምን የሚፃረር ጃሂሊያ ( መሃይምነት ) ነው ።
ወደ ሸሪዓ እንመለስ


https://t.me/Muhammedsirage
ስለ ጓደኛሺ ሙሉ ገፀታ ለባልሽ በዝርዝር አዉርተሽ ከዛ እሱ እሷ ዘንድ ሲሄድ አይክፍሽ ማ ተናገሪ አለሽ አንቺ ስለሷ ገፀታ ለባልሽ ህእ¡ የብዙ እህቶች ስህተት ስለ ጓደኛዋ ለባላየዉ ይናገሩና ከዛ ሲሄድ ባሉ ጓደኛዬ ባሌ ወሰደችብኝ እያሉ ማለቃቀስ ይጀምራሉ....በሩ የከፈትሽ አንቺዉ ነሽኮ እቱዬ !! እናም ያለፈ አለፈ ወደፊት ጥንቃቄ አድርጉ ስለ ጓደኛችሁ አንድትም ነገር አትናገሩ በቃ እሷ ያንቺ ጓደኛ ነች ያንቺ ብቻ አድርጊ ለባሉ አትናገሪ። ለአንቺ ብዬ ነዉ እሺ ¡¡

=


𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
ኹጥባ የነብዩን ልደት ማክበር
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
📌የጁሙዓ ኹጥባ

☜︎︎︎الاحْتِفَالِ بِميلادِ النَّبي
« የነብዩን ልደት ማክበር‼️»

🕌 ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ


🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድኢብኑ ኢማም


t.me/abu_reyyis_arreyyis/8443
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8443
እኛ ሴቶችኮ በፍቅር ከያዙን ፍቅር ነን በተንኮል ከመጡብን ደሞ አንቻልም 🖐 ህእ¡

በፈገግታ አምሹልኝ ......¡
النهي عن ضرب الوجه
<unknown>
النهي عن ضرب الوجه ..

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

t.me/https_Asselefya1
هـدايـة المـسـتـفـيـد ٣١
ÂŤ Abu Useymin Âť
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓷➀

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
‏"وَلَيُبَدِّلَنَّهُم مِّن بَعْدِ خَوْفِهِمْ أَمْنًا"
" اللهمَّ أَصلِحْ لي دِيني الذي هو عصمةُ أمري، وأَصلِحْ لي دنياي التي فيها معاشي، وأَصلِحْ لي آخرَتي التي فيها مَعادي، واجعلِ الحياةَ زيادةً لي في كل خيرٍ، واجعلِ الموتَ راحةً لي من كلِّ شرٍّ"
[مسلم (٢٧٢٠)]

=
‏ď´ż فَفِرُّوا إِلَى اللّٰهِ ۖ إِنِّي لَكُم مِّنْهُ نَذِيرٌ مُّبِينٌ ‏ď´ž