💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ኢስላማዊ  ስርአቶችና መልካም ምግባሮች 〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ «ክፍል  ⓵⓽ የመጨረሻ ክፍል Âť <ጥቂት መልካም ምግባሮች> ➆ለወላጆች መልካም ማድረግ፦ አላህ እንድህ ብሏል፦ { ۞ وَٱعۡبُدُوا۟ ٱللَّهَ وَلَا تُشۡرِكُوا۟ بِهِۦ شَیۡـࣰٔاۖ وَبِٱلۡوَ ٰ⁠لِدَیۡنِ إِحۡسَـٰنࣰا } ▹ አላህንም ተገዙ።በእርሱም ምንንም አታጋሩ ።ለወላጆች መልካም ሥሩ።(…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እህቶች ወደ ሀገር ስትመለሱ ከተፈቀደላችሁ ኪሎ በላይ ምንም ነገር አትጨምሩ ሀቂቃ ኤርፓርት ላይ በጣም ነዉ የሚያስቸግረዉ በተለይ ለኒቃቢስቶች እቃ ማዉጣት መክተት እህ በጣም ነዉ የሚያስጠላ እናም በተፈቀደዉ ልክ በመያዝ እራሳችሁ ከድካም ከመጨናነቅ ጠብቁ ለማለት ነዉ እሺ ¡ አላህ ስደት ያለን በሙሉ በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን አሚን!

ሰላም እደሩልኝ ✍️

=
Audio
▹ تلاوة أول سورة آل عمران

🎙القارئ: أحمد_العمر

t.me/https_Asselefya1
Audio
🎈ራስህን አታታል.....!!

🎙አብዱልጀባር ሙሀመድ ኑር

t.me/abduljebarmohammednur
የመርሳት ችግር ያለበት ሰዉዬ .....ለፈገግታ ብቻ ነዉ ።

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወየዉ ባለፈ በራያ እስታይ አሁን በእንግሊሽ..... ግን ጤነኛ ልጁ ወደት እያመራ ነዉ ጉድ.... ከወንድማች ሳዳት ከማል አንጀት አርስ መልስ እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ ..... እንደዉ አላህ ትክክለኛ የሱና ብርሀን መንገዱ አላህ ያመላክትህ አኺ ........!!

=
«ከመንዙማ ቁ (5 )የተወጡ የሽርክ ስንኞች»

1ኛ// ሺርክ  ስንኝ ⇩⇩⇩
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2751

2ኛ📍የሽርክ ስንኝ⇩⇩⇩
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2753

3ኛ📍 የሺርክ ስንኝ⇩⇩⇩
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2757

4ኛ📍የሺርክ ስንኝ⇩⇩⇩⇩
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2766

5ኛ 📍የሺርክ ስንኝ ⇩⇩⇩
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2768

6ኛ 📍የሺርክ ስንኝ ⇩⇩⇩
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2770

7ኛ📍የሺርክ ስንኝ ⇩⇩⇩
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2774

8ኛ📍የሺርክ ስንኝ⇩⇩⇩
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2776

9ኛ📍የሺርክ  ስንኝ⇩⇩⇩
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2784

10ኛ 📍የሺርክ ስንኝ ⇩⇩⇩
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2786

11ኛ📍የሺርክ ስንኝ⇩⇩⇩
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2788

12ኛ📍የሺርክ ስንኝ⇩⇩⇩
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2792

13ኛ📍 የሺርክ ስንኝ⇩⇩⇩
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2804

14ኛ📍የሺርክ ስንኝ⇩⇩⇩
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2808

15ኛ 📍የሺርክ ስንኝ⇩⇩⇩
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2824

16ኛ📍 የሺርክ ስንኝ⇩⇩⇩
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2840


=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«ከመንዙማ ቁ (5 )የተወጡ የሽርክ ስንኞች» 1ኛ// ሺርክ  ስንኝ ⇩⇩⇩ t.me/SadatKemalAbuMeryem/2751 2ኛ📍የሽርክ ስንኝ⇩⇩⇩ t.me/SadatKemalAbuMeryem/2753 3ኛ📍 የሺርክ ስንኝ⇩⇩⇩ t.me/SadatKemalAbuMeryem/2757 4ኛ📍የሺርክ ስንኝ⇩⇩⇩⇩ t.me/SadatKemalAbuMeryem/2766 5ኛ 📍የሺርክ ስንኝ ⇩⇩⇩ t.me/SadatKemalAbuMeryem/2768…
ከላይ የላኩላችሁ ልጅ ባላፊ ያወጣዉ ለሺርክ ኮተቱ የተሰጠ መልስ ነዉ። በደንብ አድምጡ አሰራጩት !! አሁን ደሞ በእንግሊሽ መጥቷል!! ባጢሉ በመረጃ እያሰራጨን ልንቃወመዉ ይገባል አፍችን ከፍተን ልንመለከተዉ አይገባም!! መጪዉ ትዉልድ ጨፍሪ እንዳይሆን ትግል ያሻል በርቱ .....✍️
ወንድ ኪታቡ ይዞ ወደ መስጅድ ሲያመራ እንጅ እያጨበጨበ ሲጨፍር ማየት የምር በጣም የሚያስጠላ ነዉ።

=

t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉እባካችሁ!!! ሴት ልጅ ያላችሁ ወንድምና እህቶች!!ምግብ ከመስራት ጀምሮ የቤት ሥራን አስተምሯቸዉ።የቤት ዉስጥ ሞያዎችን መማር ለሴት ልጅ  ክብር ነዉ።

👍አጉል ነፃነት በሚል አባዜ ተጠምዳችሁ የፈሰሰ ዉሃ ቀና ማድረግ የማትችል ዝርፍጥ አድርጋችሁ ካሳደጋችሗት ተበልታችሗል.....።

▹ባል የሚያገባት ሰራተኛ ሊያደርጋት ባይሆንም። ነገር ግን እርሱ የዉጩን ስራ ለፍቶ ሰርቶ ሲገባ እርሷ እጇን አጣምራ የምትጠብቀዉ ከሆነ በሁለተኛዉ ቀን እጅ ማጣመር ወዳስተማረቻት እናቷ ሊሸኛት ይችላል!! ስለዚህ ሳይቃጠል በቅጠል!!

✍️ሙርሰል ሰይድ ጨፌ 20/02/2015

https://t.me/murselseid
እ ለካ አድስ ወደ አድስ ዘመን ተሸጋግረናል!
ይሄ ዘመን ሰላም የሚሰፍንበት ሀገራችን የሚረጋጋበት ጦርት እና ዘረኝነት የሚጠፍበት ያድርግልን !! ዛሬ መስከርም 1/1/2016 ላይ እንገኛለን.....✍️


=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ቲክቶክ ነፍስህ አይማረዉ አላለም እእ ወይኔ በምሽቱ ፈገግ በሉ አቦ.....!!

የቲክቶክ ሴቶች ጉዳችሁ እዩ እ🕶
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም።»

ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

=
𝐓𝐞 ▸ t.me/https_Asselefya1
ለጠራሽ ሁሉ አቤት አትበይ አንዳዱ የሚጠራሽ ገደል ሊሰድሽ ነዉ።

=


t.me/https_Asselefya1
ጥቅምን ፈልጎ ለሚቀርብህ ሰዉ ጥቅሙ እንጅ ራስህን አትስጠዉ።

=


http://t.me/https_Asselefya1
«ወሎየዋ»

ከደጋጎች ሀገር ከሚያፈራዉ ሸጋ
የደግነት ዉሃ እየጠጣች አድጋ
ትምጣ ወሎየዋ የኔ አመለ ሸጋ።

ማፊ ዘረኝነት ለግጥም ብቻ ነዉ¡¡

منقول
=
𝕋𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1