💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሴት ልጅ 3 ነገር ያለውን
ወንድ ትወዳለች ... !!

① ያለሷ የማያይ አይን ያለው
② ክህደት የማያውቅ ልብ ያለው እና
③ ሁሌም የሚያሞግሳት ...

«መንቁል...!»

𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
✍️የሰው ነገር .....!

በወደደህ ጊዜ ሲያሞግስህ ከርሞ
ካላንተ ሰው የለም እያለ ደጋግሞ
አንድ ቀን ሲጠላህ ጥቅሙ ሲጎድልበት
መልካም ውለታህን ንቆ እንደዘበት
ውድቀትህን ይሻል ጠዋት ማታ ደክሞ
ባንተ ላይ ይፈርዳል ባደባባይ ቆሞ::

منقول
▹ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አላህን የሚፈራ ሰው ቢያፈቅር ያከብራል ቢጠላ አይበድልም። (ሐሰን አል_በስሪ ረሂመሁላህ)

𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1
ፂም የሌላችሁ ወንዶች ከቤት ስትወጡ አትፈሩም ግን 🕶👈 እኔ አላልኩም ok منقول ነዉ።

=
ከሱ ተለይቸ መኖር አልችልም የሚባለዉ ከአላህ ብቻ ነዉ ከዛ ዉጭ ካለ ተለይቶ መኖር ይቻላል።የምንወዳቸዉ እናት አባቶቻችን ገና በለጋ እድሜችን እንባቸዉ እየፈሰሰ የኛም እንባ እየፈሰሰ ተለያይተን ይሄዉ ስንት አመታት አስቆጥረናል....💧💧ከነሱ በታች ካሉ ጋርማ በደንብ ነዉ ተለይተን እንደዉም በተሻለ ሁኔታ የምንኖር.....!

=
✍️أم عثيمين الجامية

t.me/https_Asselefya1
ከመጥፎና አሏህን ከማይፈራ የትዳር አጋር ላጤነት ይሻላል።

منقول
=

t.me/https_Asselefya1
ጫት ቃሚዉ  የሰርጉ ቀን የሌለ መርቅኖ ከሚስቱ ጋር ኬክ ሲቆርሱ ወደሷ ዞሮ ......
.
.
.
.
.
.
.



ያንችም ሰርግ ዛሬ ነዉ  ። አለ አሉ  መቼም አሉ ነዉ ÂĄÂĄ

           በፈገግታ አምሹልኝ ÂĄ


=
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Mohammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
ዐሰላሙ  ወዐለይኩም  ወራህመቱላሂ  ወበረካትሁ ኢንሻ  አላህ  የአላህ  ፍቃዱ  ከሆነ  በቀጣይ  ይሄንን  ውብና  ምርጥ á‹¨áˆ†áŠá‹  በውዱ ኡስታዛችን ሳዳት áŠ¨áˆ›áˆ  ሀፊዘሁላህ የተፃፈውን  መንዙማ ፣ እውነታው ፣ አደጋዎቹና መዘዞቹ  የተሰኘውን  መፅሐፍ  በተከታታይ á‰ á…ሁፍ  የማቀርብላችሁ ይሆናል። ይሄን áˆ˜á…ሐፍ ሚዲያ ላይ ፅፌ  ለማቅረብ  ያነሳሳኝ  በአላህ  ፍቃድ  አላህ  እኛም  ከሽርክ  አረንቋ  ወጥተን  ወደ  መንሀጀ  ሰለፍ  ለመመራት  ሰበብ  የሆነን  አሁን  ደሞ  ምን  አልባትም áŠ áˆ‹áˆ… áŠŤá‹˜áŠáˆ‹á‰¸á‹  በስተቀር  ብዙሀኑ  á‹¨á‰°á‹˜áˆá‰€á‰ á‰ľáŠ•  የመንዙማ áŒ‰á‹łá‹­ áˆáŠ­   እንደኛው á‰ áŠ áˆ‹áˆ… áá‰ƒá‹ľ áˆ°á‰ á‰Ľ á‹­áˆ†áŠ“á‰¸á‹‹áˆ á‰ áˆ°á‹Ź በመመኘት áŠá‹á˘áˆ°á‹Žá‰˝ á‹˜áŠ•á‹ľ áŠ˘áŠ•á‹˛áŠá‰ á‰ĽáŠ“ á‰°á‹°áˆŤáˆ˝ á‹­áˆ†áŠ• á‹˜áŠ•á‹ľ áˆ°á‹Žá‰˝áŠ• á‹ˆá‹° á‰ťáŠ“áˆ‰ በማመላከት á‹ˆá‹­áˆ á€áˆ‘ፉን áˆźáˆ­ á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ á‹¨áŠ áŒ…áˆŠ á‰°áŠŤá‹á‹­ áŠĽáŠ•áˆáŠ• áŠĽáˆ‹áˆˆáˆá˘á‰ áˆ˜á‰€áŒ áˆ áˆľáˆŤá‹Žá‰˝áŠ• áˆáˆ‰  አውዳሚ áŠ¨áˆ†áŠá‹ áˆŞá‹ŤáŠĽ áŒ á‰Ľá‰† á‰ áˆľáˆŤá‹Žá‰ťá‰˝áŠ• áˆ‹á‹­ ሁሉ áŠ áˆ‹áˆ… áŠ˘áˆ…áˆ‹áˆľáŠ• áŠĽáŠ•á‹˛áˆˆáŒáˆ°áŠ• እንማፀነዋለን። á‹ˆá‹°  áˆ˜áˆáŠŤáˆ áŠáŒˆáˆ­ á‹Ťáˆ˜áˆ‹áŠ¨á‰°  áˆ°á‹ የሰሪውን  ሰው  አጅር ያህል  ያገኛል" ብለዋል áˆ¨áˆąáˆ‹á‰˝áŠ• () እና  áˆŒáˆŽá‰˝áŠ•áˆ á‰°áŒ á‰ƒáˆš á‹­áˆ†áŠ‘ á‹˜áŠ•á‹ľ á‹ˆá‹łáŒ…ዎን ወደ ቻናሉ ይጋብዙ።
           👇👇👇
        t.me/Darutewhide
ረዳቴ ማነዉ ከናንተ በቀር!
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

በሁሉም ሸሸሁኝ አንድ
እንኳን ሳይቀር

     t.me/NABAWITUBE
Audio
تلاوة من سورة الأعراف

القارئ إبراهيم أباالحسن
t.me/https_Asselefya1
{وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ} [البقرة : 186]

=
ሱብሀነሏህ እንዴት የሚደንቅ የፅናት ታሪክ ነው
------
በ1977 በኢትዮጵያ በነበረው ድርቅ ምክኒያት የተፈጠረውን ርሃብ ተከትሎ የተከሰተውን ይህን አሳዛኝ ታሪክ ሌላ ሰው ቢያወራው ኖሮ ለማመን ይከብድ ነበር ነገር ግን ይህን ታሪክ የሚናገሩት ኩዌይታዊ ሼኸ ዶ/ር አብዱራህማን አስ-ሰሚጥ ናቸውና ለማመን እንገደዳለን አላህ ይማራቸውና በአፍሪካ አህጉር ከ11ሚሊዮን በላይ ሠዎችን ያሰለሙ ሸይኽ ናቸው

ታሪኩ እንዲህ ነው በ1977 አንድ የክርሰትያን በጎ አድራጊ ማህበር ከሰሜን አሜሪካ እርዳታ ለመሰጠት ወደ ኢትዮጵያ ይመጣና በቀጥታ ድርቅና ርሃብ ወደ ተከሰተበት ገጠር ሂደው እርዳታ መሰጠት ይጀምራሉ ከዚያም የመስጂድ ኢማም የሆኑ አንድ ትልቅ ሠው እርዳታ ለመቀበል ይመጣሉ አሜሪካዊው እርዳታ ሰጪ ሲያያቸው የሀይማኖት አባት መሆናቸውን አውቆ ክርሰትያን እንዲሆኑ ጠየቃቸው እሳቸውም «ክርሰትያን አልሆንም የምትሰጠኝ ከሆነ ሰጠኝ» አሉት አሜሪካዊውም «እሺ አሁን በህዝብ ፊት በውሸት ክርሰትያን ሁኜያለሁ በል እና የፈለግከውን እሰጥሃለሁ» አላቸው እሳቸውም «በውሸትም በእውነትም አልልም ሀይማኖቴን አልቀይርም አሉት» ሰውየው ተናደደ እና «በቃ የሚሰጥ የለንም» ብሎ መለሳቸው ኢማሙ ባዶ እጃቸውን ወደ ቤታቸው ተመለሱ የሳቸው ቤተሰብም ጨርሶ እርዳታ ሳያገኝ ቀረ ፥

ከ3 ወራት በኋላ ይህን ታሪክ የሰሙት ኩዌታዊ ሸይኽ አብዱራህማን እንዲህ ይላሉ «ይህን ወሬ ከሰማሁኝ በኋላ በቀጥታ ከኩዌት ወደ ኢትዮጵያ ሄድኩኝ እና እኚህ ኢማም ወደ ሚኖሩባት አካባቢ ተጓዝን እንደ ደርሰን በአካባቢው ሰው የሚባል የለም ሁሉም ድርቁን ሽሽት አካባቢውን ለቀውት ሄደዋል ይዘውኝ የሄዱት ሰዎች የኢማሙን ቤት አሳዩኝና በራቸውን አንኳኳን የሚከፍትልን ስናጣ በሩን ገፋ አድርጌ ገባሁ ያየሁት ነገር እጅግ ዘግናኝ እና አስደንጋጭ ነበር አይኔን ማመን ከበደኝ ኢማሙ ሚሰታቸው እና ልጆቻቸው ሁሉም እንደተኙ በርሃብ ሙተዋል የአጥንታቸው ሃይከል ብቻ ተኝቶ አገኘሁት ፥ «በርሃብ እንሞታለን እንጂ ሀይማኖታችንን አንቀይርም» ብለው የሞቱ የሀበሻ ቤተሰብ አይቼ ተመለሰኩኝ ፥ በተጨማሪ እነዚያ በክርሰትና ስም ይዘውት የመጡት እርዳታ የኛ የአረብ አገሮች እና የሌሎች የመላው የአለም ህዝብ አዋጥተን ለተባበሩት መንግሰታት ድርጅት በሰብአዊነት የሰጠነው እርዳታ ነበር እነርሱ ግን በእንደዚህ አይነት አሳዛኝ ሁኔታ አከፋፍለውታል» ሲሉ ታሪኩን ያጠቃልላሉ

Abdulfetah Mahmud
አንድ ሰዉ የሚወደዉን ሰዉ  በማግባቱ ጤነኛ ይሆናል። ልቡ ይረጋጋል ፣ሀያቱ ይሰምራል ፣በዚች ምድር እንደሱ ያለ ደስተኛ ሰዉ የለም........!!

=

t.me/https_Asselefya1
ጥሩም ሆነ መጥፎ ሰዎች ስላተ የሆነ ነገር ከማለት አይወገዱም።  አንተ ግን ሰዎች የወረወሩብህ ድንጋይ ሰብስብና ቤት ስራበት።

=
@https_Asselefya1
አንድ ሰዉ አለ የአንችን ህይወት የሚቀይረዉ ያም ሰዉ አንቺ ነሺ ።

=
ደግ ዋላችሁ ??

t.me/https_Asselefya1
አንዳድ  ጊዜ መራራቅ የአንድን ሰዉ ዋጋን ያስተምራል!!

~ደግ አምሹልኝ..!!

=