▹ አንዳዴ.....
=
ደግ ናቸዉ ብለን የያዝናቸዉ ሰዎች ሲበላሹ ማመን ራሱ ይከብዳል ከመበላሸት ጠብቀን ኢላሒ !!=
Forwarded from Seid Mussa (ሰዒድ ሙሳ)
ሳይሸማቀቁ ችላ ሊሏቸው የሚገቡ አምስት ሰዎች ፡-
1- የደረሰበትን ችግር እንደፈተና ቆጥሮ የአንተን ግን እንደቅጣት የሚያይን ሰው።
2- ስህተቱን እንደጥረት ተመልክቶ ስህተትህን ደግሞ የምትቀጣበት ኃጢአት አድርጎ የሚያስብን ሰው።
3- ክብርህን ነክቶ ይቅርታ እንድትጠይቀው የሚጠብቅን ሰው።
4- ይቅርታ አድርገህለት እንደፈራኸው የሚያስብህን ሰው።
5- ጥፋቱን ችላ ስትለው ቂል አድርጎ የሚመለከትህን ሰው።
https://t.me/Abulbuhari
1- የደረሰበትን ችግር እንደፈተና ቆጥሮ የአንተን ግን እንደቅጣት የሚያይን ሰው።
2- ስህተቱን እንደጥረት ተመልክቶ ስህተትህን ደግሞ የምትቀጣበት ኃጢአት አድርጎ የሚያስብን ሰው።
3- ክብርህን ነክቶ ይቅርታ እንድትጠይቀው የሚጠብቅን ሰው።
4- ይቅርታ አድርገህለት እንደፈራኸው የሚያስብህን ሰው።
5- ጥፋቱን ችላ ስትለው ቂል አድርጎ የሚመለከትህን ሰው።
https://t.me/Abulbuhari
Forwarded from قناة : درر وفوائد عصيمية
لا تجعلوا بيوتكم مظلمةً، واملأوها نورًا بقراءة القرآن، وطِّنوها الملائكة لتحُلَّ بها البركة، وإلَّا توطَّنتها الشَّياطين وغشيتها الهلكة، واندبوا إليها أزواجكم وأولادكم، فقرآن البيت مُستعصَمُ أهلِه إيمانًا وأمانًا.
الشيخ وديع اليمني || فجرية قمة في العذوبة والخشوع من سورة يونس ||…
▪ من سورة يونس
🎙الشيخ وديع اليمني
▹ ደግ እደሩልኝ !!
🎙الشيخ وديع اليمني
▹ ደግ እደሩልኝ !!
ሴት ልጅ 3 ነገር ያለውን
ወንድ ትወዳለች ... !!
① ያለሷ የማያይ አይን ያለው
② ክህደት የማያውቅ ልብ ያለው እና
③ ሁሌም የሚያሞግሳት ...
«መንቁል...!»
𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
✍️
منقول
▹ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
የሰው ነገር .....!
በወደደህ ጊዜ ሲያሞግስህ ከርሞ
ካላንተ ሰው የለም እያለ ደጋግሞ
አንድ ቀን ሲጠላህ ጥቅሙ ሲጎድልበት
መልካም ውለታህን ንቆ እንደዘበት
ውድቀትህን ይሻል ጠዋት ማታ ደክሞ
ባንተ ላይ ይፈርዳል ባደባባይ ቆሞ::
منقول
▹ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ፂም የሌላችሁ ወንዶች ከቤት ስትወጡ አትፈሩም ግን 🕶👈 እኔ አላልኩም ok منقول ነዉ።
=ከሱ ተለይቸ መኖር አልችልም የሚባለዉ ከአላህ ብቻ ነዉ ከዛ ዉጭ ካለ ተለይቶ መኖር ይቻላል።የምንወዳቸዉ እናት አባቶቻችን ገና በለጋ እድሜችን እንባቸዉ እየፈሰሰ የኛም እንባ እየፈሰሰ ተለያይተን ይሄዉ ስንት አመታት አስቆጥረናል....💧💧ከነሱ በታች ካሉ ጋርማ በደንብ ነዉ ተለይተን እንደዉም በተሻለ ሁኔታ የምንኖር.....!=
✍️أم عثيمين الجامية
t.me/https_Asselefya1
ጫት ቃሚዉ የሰርጉ ቀን የሌለ መርቅኖ ከሚስቱ ጋር ኬክ ሲቆርሱ ወደሷ ዞሮ ......
.
.
.
.
.
.
.
ያንችም ሰርግ ዛሬ ነዉ ። አለ አሉ መቼም አሉ ነዉ ¡¡
በፈገግታ አምሹልኝ ¡
=
.
.
.
.
.
.
.
ያንችም ሰርግ ዛሬ ነዉ ። አለ አሉ መቼም አሉ ነዉ ¡¡
በፈገግታ አምሹልኝ ¡
=
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Mohammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
ዐሰላሙ ወዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢንሻ አላህ የአላህ ፍቃዱ ከሆነ በቀጣይ ይሄንን ውብና ምርጥ የሆነው በውዱ ኡስታዛችን ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ የተፃፈውን መንዙማ ፣ እውነታው ፣ አደጋዎቹና መዘዞቹ የተሰኘውን መፅሐፍ በተከታታይ በፅሁፍ የማቀርብላችሁ ይሆናል። ይሄን መፅሐፍ ሚዲያ ላይ ፅፌ ለማቅረብ ያነሳሳኝ በአላህ ፍቃድ አላህ እኛም ከሽርክ አረንቋ ወጥተን ወደ መንሀጀ ሰለፍ ለመመራት ሰበብ የሆነን አሁን ደሞ ምን አልባትም አላህ ካዘነላቸው በስተቀር ብዙሀኑ የተዘፈቀበትን የመንዙማ ጉዳይ ልክ እንደኛው በአላህ ፍቃድ ሰበብ ይሆናቸዋል በሰዬ በመመኘት ነው።ሰዎች ዘንድ ኢንዲነበብና ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሰዎችን ወደ ቻናሉ በማመላከት ወይም ፀሑፉን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን እላለሁ።በመቀጠል ስራዎችን ሁሉ አውዳሚ ከሆነው ሪያእ ጠብቆ በስራዎቻችን ላይ ሁሉ አላህ ኢህላስን እንዲለግሰን እንማፀነዋለን። ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰሪውን ሰው አጅር ያህል ያገኛል" ብለዋል ረሱላችን (ﷺ) እና ሌሎችንም ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ወዳጅዎን ወደ ቻናሉ ይጋብዙ።
👇👇👇
t.me/Darutewhide
👇👇👇
t.me/Darutewhide
Forwarded from NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ] (Fuad)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
{وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ} [البقرة : 186]
=
=