💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
መቼም ቢሆን የረዳህን ሰዉ ማመስገን አትርሳ ምክንያቱም ብዙ ሰዎች አዛኝ መስለዉ አልፈዉሀልና።

=
ብዙ ጊዜ በጉጉት ከጠበቅነዉ ይልቅ በድንገት የምናገኛቸዉ ነገሮች ዉብ ናቸዉ። እኛ ከምንጠብቀዉ ይልቅ አላህ የሚሰጠን የተሻለ ነዉ።

=

t.me/https_Asselefya1
Audio
صلاة المغرب للشيخ عبدالله البعيجان 14 صفر 1445هـ

۞ سورة آل عمران 102 - 108
«ጨለማ ቦታ ላይ ማንም በማያይህ መልኩ ከ አላህ ጋ ብቻ ስትሆን ልክ እንደ ህፃን ልጅ ሁን፤ህፃን ልጅ የሆነ ነገር ካማረው እስከ ሚሰጠው ድረስ ያለቅሳል።»

ኢብኑል ጀውዚይ (ረሒመሁል'ሏህ)
||
አንተም ወደ ጌታህ አልቅስ!!
«ጌታቸው እሺ እስከሚላቸው ድረስ
ጌታችን ሆይከማለት አልተወገዱም‼️


http://t.me/https_Asselefya1
ሱፍያኑ ሰውሪይ እንዲህ ይላሉ:-

«አንድ ወንድ ሴት ልጅን ለትዳር ፈልጓት ምን አላት ብሎ ከጠየቀ እሱ ሌባ መሆኑን እወቅ።»

ወንዶች ራሣችሁን ችላችሁ አግቡ¡
ወንድ የሚያገባው ባለቤቱን ሊያሥተዳድር ነው።

ወንድ ልጅ በሴት ላይ "ቀዋም" ነው የተባለው እርሷን ቀጥ አድርገህ የማስተዳደር ሃላፊነት የአንተ መሆኑን እንደሆነ አትርሳው።

ወንዶች ሆይ በዚህ ዘመን ሴት ልጅ ለትዳር ስትፈልጉ ከዲኗዋ(ከኢማኑዋ) ቀጥሎ ከሜካፕ ነፃ 🕶👈 መሆኗን መስፈርት አድርጉ አለበዚያ ንብረትህን በሜካፕ ትጨርሳለች¡¡
منقول

▹ t.me/https_Asselefya1
እራሴን ከማጠፋ ...ብሞት ይሻለኛል ከሚል ሰዉ ይሰዉራችሁ.....¡¡ ፈገግ በሉልኝ 👓👈

▹ደግ ያሳድራችሁ ✍️
ትግሎች ወደ ስኬት መሄጃ መንገዶች ናቸዉና ተስፋ አትቁረጭ!!

=

t.me/https_Asselefya1
my sis

በሆነ ነገር ተስፋ አትቁረጭ ነገሮች በአንድ ጊዜ አይስተካከሉም ብዙ ጥረት አድርጊ ከብዙ ጥረት በኋላ አላህ ያሠብሽዉን ያሳካልሻል።

=

▹ t.me/https_Asselefya1
በአንዳድ ሰዎች ተግባር ብቸኛ መሆንን ትመርጣለህ ምክንያቱም አንድ አንድ ሰዎች ለአንተ ጉዳት እንጅ ጥቅም የሌላቸዉ ስለሚሆኑ  !!

=
http://t.me/https_Asselefya1
ዉዷ እህቴ ሆይ
ድን የለለዉ መነሀጁን ያልተረዳ ወንድ ጋር ጊዜ እና እድሜሽን እንዳትጨርሺ ተጠንቀቂ ብልጥ ወፍ የሚቆረጥ ዛፍ ላይ ቤቷን አትሰራም እራስሽ ለከንቱ ሰዉ አሳልፈሽ እንዳትሰጪ።

منقول

=

𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
ቀደምት መልካም እንስቶች‼️
=================
«ቀደምት መልካም እንስቶች ባላቸው ልክ ጠዋት ላይ ለስራ ከቤት ሲወጣ እንዲህ ይሉት ነበር ! "አደራ ከሀራም ሰርተህ እንዳታመጣብን ፣ እኛ ረሀብን መቋቋም እንችላለን ነገር ግን የጀሀነም እሳትን መቋቋም አንችልም»።

@yesunawakonjobetwuhidyabebech
▹ አንዳዴ.....

ደግ ናቸዉ ብለን የያዝናቸዉ ሰዎች ሲበላሹ ማመን ራሱ ይከብዳል ከመበላሸት ጠብቀን ኢላሒ !!

=
ሳይሸማቀቁ ችላ ሊሏቸው የሚገቡ አምስት ሰዎች ፡-

1- የደረሰበትን ችግር እንደፈተና ቆጥሮ የአንተን ግን እንደቅጣት የሚያይን ሰው።
2- ስህተቱን እንደጥረት ተመልክቶ ስህተትህን ደግሞ የምትቀጣበት ኃጢአት አድርጎ የሚያስብን ሰው።
3- ክብርህን ነክቶ ይቅርታ እንድትጠይቀው የሚጠብቅን ሰው።
4- ይቅርታ አድርገህለት እንደፈራኸው የሚያስብህን ሰው።
5- ጥፋቱን ችላ ስትለው ቂል አድርጎ የሚመለከትህን ሰው።

https://t.me/Abulbuhari
هذه الكلمة لا تقال
<unknown>
هذه الكلمة لا تُقال ..

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

t.me/https_Asselefya1
‏لا تجعلوا بيوتكم مظلمةً، واملأوها نورًا بقراءة القرآن، وطِّنوها الملائكة لتحُلَّ بها البركة، وإلَّا توطَّنتها الشَّياطين وغشيتها الهلكة، واندبوا إليها أزواجكم وأولادكم، فقرآن البيت مُستعصَمُ أهلِه إيمانًا وأمانًا.
ذَٰلِكَ وَمَنْ يُعَظِّمْ شَعَائِرَ اللَّهِ َ
تلاوات خاشعة TvQuran4@
{• ذَٰلِكَ وَمَنْ يُعَظِّمْ شَعَائِرَ اللَّهِ •}

🎙#القارئ خالد الجليل

ደግ አደራችሁ ☕️

=
ሴት ልጅ 3 ነገር ያለውን
ወንድ ትወዳለች ... !!

① ያለሷ የማያይ አይን ያለው
② ክህደት የማያውቅ ልብ ያለው እና
③ ሁሌም የሚያሞግሳት ...

«መንቁል...!»

𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
✍️የሰው ነገር .....!

በወደደህ ጊዜ ሲያሞግስህ ከርሞ
ካላንተ ሰው የለም እያለ ደጋግሞ
አንድ ቀን ሲጠላህ ጥቅሙ ሲጎድልበት
መልካም ውለታህን ንቆ እንደዘበት
ውድቀትህን ይሻል ጠዋት ማታ ደክሞ
ባንተ ላይ ይፈርዳል ባደባባይ ቆሞ::

منقول
▹ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru