💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ለፋኖ እና ለደጋፊዎቹ
~
ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ የአማራ ክልል ውስጥ በፋኖ እና በመከላከያ መካከል ግጭት እንዳለ ይታወቃል። በቅድሚያ እንዲታወቅልኝ የምፈልገው የምሰነዝረው ሃሳብ ከምታራምዱት ፖለቲካ ጋር የሚያያዝ አይደለም። እናንተን ጨምሮ የየትኛውም ብሄር ፖለቲካ ደጋፊ አይደለሁም። በርግጥ በሃገራችን ተጨባጭ የትኛውም የፖለቲካ ኃይል በህዝብ ስም ይምላል እንጂ ለህዝብ ከመከራና እልቂት ውጭ ያመጣለት የለም ብየ አምናለሁ። ቢሆንም አምስት ዓመት አንቀላፍተው የምርጫ ሰሞን ውር ውር የሚሉትም ይሁኑ ነፍጥ አንግተው የሚፋለሙትም የህዝብን በጎ ፈቃድና ይሁንታ ይዘው አይነሱምና በዚህ ላይ ማውራቱ ትርጉም የለውም።
የኔ ጉዳይ አንድ ነው። እባካችሁ ከሃይማኖታችን ላይ እጃችሁን ሰብስቡ። በየቦታው ሙስሊሞች ላይ የምታደርሱትን ትንኮሳ አቁሙ። በዚህ ቀውጢ ሰዓት ሃይማኖታዊ ትንኮሳዎች ብዙ ቦታዎች ላይ ደርሰዋል። የተገደሉ ሙስሊሞች፣ የተዘረፉ የሙስሊም ንብረቶች በተጨባጭ አሉ። ድብደባ የተፈፀመበት መስጂድ አለ። የተቃጠሉ መስጂዶች ዛሬም አናሰራም ተብለው እንደቀሩ ናቸው። "ሙስሊሞች አብረውን አልተሰለፉም" እያሉ መክሰስ፣ ምንም እንደሌለ እያወቃችሁ "መከላከያን ሰንጋ እያረዱ ተቀብለዋል" እያሉ ማናፈስ አሁንም እምነት ለይቶ የማጥቃት ፍላጎት እንዳለ የሚያሳይ ነው። ሙስሊሙ ምን ስላደረገ ነው "ብልፅግናን ካስወገድን በኋላ እናሳያቸዋለን" እየተባለ የሚዛትበት? "ነባሩ እስልምናና ወሃብያ" እያሉ በማያገባችሁ ውስጥ ማቡካቱንስ ምን አመጣው? አሁን ይሄ ለትግላችሁ ይጠቅማል? ጠላት ማብዛት የፖለቲካ ኪሳራ እንጂ ትርፍ ያስገኛልን? ምናልባት ከውስጣችሁ እንዲህ አይነቱን ነውረኛ ተግባር የማይቀበል ይኖር ይሆናል ብዬ እገምታለሁ፡፡ ካላችሁ ታዲያ ለምንድነው እንዲህ አይነቱን አዝማሚያ ባደባባይ የማትኮንኑት?
እዚህ ጋር ማንም ለማስተባበል እንዲመጣ አልፈልግም። መሬት ላይ ያለ እውነት በማህበራዊ ሚዲያ ማስተባበል አይሸፈንም። በተጨባጭ የሚታወቅ እንጂ አሉባልታ አላወራሁም። "አማራ ክልል ኮሽ ሲል ጩኸቱ ይለያል" የሚለው የግፍ ንፅፅር ከፊሉን አሸማቆ ሰሞንኛ እፎይታ ያስገኝ ይሆናል። ግን እስከመቼ? "ወለጋ ላይ ስትጨፈጨፉ ዝም ብላችሁ እኛ ስናጠቃችሁ ለምን ትጮሃላችሁ?" ይባላል እንዴ? "ሸገር ላይ መስጂዶች ሲፈርሱ ዝም ስላላችሁ እኛ ስናፈርስም ዝም በሉ!" ይባላል ወይ? ይህን ነው የምትፈልጉት? ለማንኛውም እኛ ብሽሽቅ አይደለም የምንፈልገው። "እባካችሁ አትንኩን" የሚሉ ድምፆችን ሁሉ በሙስሊሞች ደምና በደል ፖለቲካ ከሚሸቅጡት ጋር እየለጠፋችሁ አፍ ለማስያዝ አትሞክሩ። ፖለቲካችሁን ከይስሙላ ባለፈ ከሃይማኖት ፅንፈኝነት በተግባር ለዩ። አልደረስንባችሁም አትድረሱብን።

Ibnu Munewor

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
አድርሱላቸዉ .......

በዚህ አስተሳሰብ የተወላከፉ ዉልክፎች !!

የአረብ ሀገር ሴት ብዙ ነገር ያየች ጀግና ሴት ነች።

=
ነቢን ጥራበት ይወድቃል
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

አሕባሾች ህያዉ የሆነዉን አላህን ትተዉ የሞቱትን በሙሉ ይጣራሉ እርዳታንም ይጠይቃሉ

     t.me/NABAWITUBE
ተዉሒድ እና ሽርክ መፀሀፍ ሙሉ ፁሁፍ
በወንድማችን ሙሀመድ ፈድሉ የቀረበ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Darutewhide/480
https://t.me/Darutewhide/480
መቼም ቢሆን የረዳህን ሰዉ ማመስገን አትርሳ ምክንያቱም ብዙ ሰዎች አዛኝ መስለዉ አልፈዉሀልና።

=
ብዙ ጊዜ በጉጉት ከጠበቅነዉ ይልቅ በድንገት የምናገኛቸዉ ነገሮች ዉብ ናቸዉ። እኛ ከምንጠብቀዉ ይልቅ አላህ የሚሰጠን የተሻለ ነዉ።

=

t.me/https_Asselefya1
Audio
صلاة المغرب للشيخ عبدالله البعيجان 14 صفر 1445هـ

۞ سورة آل عمران 102 - 108
«ጨለማ ቦታ ላይ ማንም በማያይህ መልኩ ከ አላህ ጋ ብቻ ስትሆን ልክ እንደ ህፃን ልጅ ሁን፤ህፃን ልጅ የሆነ ነገር ካማረው እስከ ሚሰጠው ድረስ ያለቅሳል።»

ኢብኑል ጀውዚይ (ረሒመሁል'ሏህ)
||
አንተም ወደ ጌታህ አልቅስ!!
«ጌታቸው እሺ እስከሚላቸው ድረስ
ጌታችን ሆይከማለት አልተወገዱም‼️


http://t.me/https_Asselefya1
ሱፍያኑ ሰውሪይ እንዲህ ይላሉ:-

«አንድ ወንድ ሴት ልጅን ለትዳር ፈልጓት ምን አላት ብሎ ከጠየቀ እሱ ሌባ መሆኑን እወቅ።»

ወንዶች ራሣችሁን ችላችሁ አግቡ¡
ወንድ የሚያገባው ባለቤቱን ሊያሥተዳድር ነው።

ወንድ ልጅ በሴት ላይ "ቀዋም" ነው የተባለው እርሷን ቀጥ አድርገህ የማስተዳደር ሃላፊነት የአንተ መሆኑን እንደሆነ አትርሳው።

ወንዶች ሆይ በዚህ ዘመን ሴት ልጅ ለትዳር ስትፈልጉ ከዲኗዋ(ከኢማኑዋ) ቀጥሎ ከሜካፕ ነፃ 🕶👈 መሆኗን መስፈርት አድርጉ አለበዚያ ንብረትህን በሜካፕ ትጨርሳለች¡¡
منقول

▹ t.me/https_Asselefya1
እራሴን ከማጠፋ ...ብሞት ይሻለኛል ከሚል ሰዉ ይሰዉራችሁ.....¡¡ ፈገግ በሉልኝ 👓👈

▹ደግ ያሳድራችሁ ✍️
ትግሎች ወደ ስኬት መሄጃ መንገዶች ናቸዉና ተስፋ አትቁረጭ!!

=

t.me/https_Asselefya1
my sis

በሆነ ነገር ተስፋ አትቁረጭ ነገሮች በአንድ ጊዜ አይስተካከሉም ብዙ ጥረት አድርጊ ከብዙ ጥረት በኋላ አላህ ያሠብሽዉን ያሳካልሻል።

=

▹ t.me/https_Asselefya1
በአንዳድ ሰዎች ተግባር ብቸኛ መሆንን ትመርጣለህ ምክንያቱም አንድ አንድ ሰዎች ለአንተ ጉዳት እንጅ ጥቅም የሌላቸዉ ስለሚሆኑ  !!

=
http://t.me/https_Asselefya1
ዉዷ እህቴ ሆይ
ድን የለለዉ መነሀጁን ያልተረዳ ወንድ ጋር ጊዜ እና እድሜሽን እንዳትጨርሺ ተጠንቀቂ ብልጥ ወፍ የሚቆረጥ ዛፍ ላይ ቤቷን አትሰራም እራስሽ ለከንቱ ሰዉ አሳልፈሽ እንዳትሰጪ።

منقول

=

𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
ቀደምት መልካም እንስቶች‼️
=================
«ቀደምት መልካም እንስቶች ባላቸው ልክ ጠዋት ላይ ለስራ ከቤት ሲወጣ እንዲህ ይሉት ነበር ! "አደራ ከሀራም ሰርተህ እንዳታመጣብን ፣ እኛ ረሀብን መቋቋም እንችላለን ነገር ግን የጀሀነም እሳትን መቋቋም አንችልም»።

@yesunawakonjobetwuhidyabebech
▹ አንዳዴ.....

ደግ ናቸዉ ብለን የያዝናቸዉ ሰዎች ሲበላሹ ማመን ራሱ ይከብዳል ከመበላሸት ጠብቀን ኢላሒ !!

=