💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ما أحوج العبد إلى أن يكثر من الاستغفار
<unknown>
ما أحوج العبد إلى أن يكثر من الاستغفار ..

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله


▸ t.me/https_Asselefya1
كمال سمع الله عز وجل
<unknown>
كمال سمع الله عز وجل ..

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

▸ t.me/https_Asselefya1
غنى الله سبحانه وتعالى عن العباد
<unknown>
غنى الله سبحانه وتعالى عن العباد ..

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله


ا ⌲      âŽ™         ❍  ă…¤  ✫
اˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ
▹ t.me/https_Asselefya1
علاج الهم والحزن || الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
الهم والحزن

الشَّيْخ عَبْدالرَّزَّاق الْبَدْر حَفِظَهُ الله

𝐓𝐞√ t.me/https_Asselefya1
Hilya #001
Ibnu Munewor
ደርስ
~
ኪታቡ፦ ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም

አዘጋጅ፦ በክር አቡ ዘይድ - ረሒመሁላህ -

ክፍል፦ 1⃣

«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ የቀረበ»

https://t.me/IbnuMunewor
🌹ዉብ ስጦታ 🌹 ትቀመጥ መሽኩራ የኑህ ማሚዬ🌸👈
ግልፀኚነት ሙዴ ነዉ። ኖ መመሳሰል አይመቸኝም። የሚመሳሰልም ሰዉ አይመቸኝም።

አምሹልኝ ✍️

=
Audio
« ሂወት ከቁርአን ጋር ጣፍጭ ነች!»

🎙 للقارئ الليبي : صلاح الرحيبي

➮ከቁርአን ጋር እንኑር ......!

▹ t.me/https_Asselefya1
አስቸጋሪ ጊዜያት ዋጋ ያለዉ ትምህርት ይሰጡናል።

=
~አንዳንዴ…የሰው ልጅ ሁሌም ቢሆን ለማያውቀው ነገር ጉጉ ነው፡፡ ውጭ አገር መሄድ ይናፍቃል ካየ በኋላ ይዘልፋል፣ ገንዘብ ማግኘት ይለፋል ካገኘ በኋላ ይረሳል፣ ቆንጆ ጋር መኖር ይመኛል ካገኘ በኋላ ይዘነጋል፤ ታዋቂ ሰው ጋር መተዋወቅ ያልማል ከተዋወቀ በኋላ ያጣጥላል፣ ከተማረ ሰው ጋር ማውራት ያስባል ካገኘው በኋላ ይተቻል …

~በበኩሌ አንድ የረሳነው ነገር ያለ ይመስለኛል…ባህርም ተሻገር አገር ዉስጥም ኑር ዱንያ ያው ዱንያ ናት፣ ምንም ይሁን ምን ሰው ሁሌም ሰው ነው፡፡ ቆንጆም ሰው ናት፣ ባለሀብትም ሰው ነው፣ የተማረም ሰው ነው፣ ታዋቂ ሰውም ሰው ነው፣… እንኳን እኛን ተራዎቹን ሰዎች ነቢያትንም ጭምር አላህ ―በምድር ላይ የሚራመዱ፣ የሚበሉ የሚጠጡ፣ የሚገበያዩ ሰዎች ናቸው መልዓክ አይደሉም …»―ይላቸዋል፡፡

~ታዋቂን ሰው ለማግኘት ፈጽሞ ጓጉቼ አላውቅም፡፡ ይህች አመፀኛ ነፍሴ ከርሱ ከመጠቀም ይልቅ ልትገመግመው ብላ ቀደም ቀደም ትላለች ብዬ ስለምሠጋ በሩቅ እንዳወቅኩት መኖርን እመርጣለሁ፡፡ ሰውን እንዳከበሩት ሲኖሩ ደስ ይላል፡፡ ጥሩ እንጂ ሙሉ ሰው መቼ አለና፡፡

~ሰውኮ… አቤት ወረቱ! ሳያይህና ካየህ በኋላ አንድ አትሆንለትም፡፡ ካላየሁህ፣ ካላገኘሁህ ብሎ ያስቸግር፣ ይለማመጥና በስንት መከራ ካየህና ካገኘህ በኋላ ሀሳብህንና መልዕክትህን ሳይሆን ዉጫዊ ቅርጽህን ብቻ ይዞ ይመለሳል፤ የኑሮ ሁኔታህን ብቻ ለክቶ ዞር ይላል፤ ከዚያም አልፎ ስለማንነትህ ለሌሎችም ሊያወራና ሊያስወራ ይችላል፡፡ማድነቁንም፣መከተሉንም፣ ማማከሩንም፣ ፈልጌህ ነበር ማለቱንም ይተውና  ድራሹ ይጠፋል፡፡ ለካ ይሄ ነው እንዴ! ይልሃል፡፡ ከልክ በላይ እደነቃለሁ …

~አንዳንድ ወንዶችም አሉ… ካላወቅኩሽ፣ ፎቶሽን ካልላክሽ፣ካልተገናኘን፣ ኒቃብሽን ካልፈታሽ፣ ፀጉርሽን ካላየሁ፣ ካላገባሁሽ …. ብሎ ይለምን ይለምንና ይባክን ይባክንና፣… ከዚያ በኋላ ምን አጥፍቼ ምን አግኝቶብኝ ይሆን ብለሽ እስክትጨነቂ ድረስ እንደ ሸይጣን ይሸሽሻል፤ ባለፍሽበት ጎዳና አያልፍም፣ ገርሞ ገርሞ እስኪገርምሽ ድረስ ያወዛግብሻል፡፡ለዚህም ሲባል አንዳንድ ጊዜ ፍፁም ዝግ የምትሆንባቸው አጋጣሚዎች አሉ፡፡ ፓስወርድሽን በእጅሽ ላይ ብቻ፡፡

~ምን ለማለት ፈልጌ መሠላችሁ … እስቲ በአካል የማናውቀውን ሰው ለመተዋወቅ ብዙ አንጓጋ፡፡ የግድ መተዋወቅ ካለብን ደግሞ «ሰው» መሆኑን አንርሳ፡፡ ይበላል ይጠጣል፣ ይተኛል ይነሳል፣ ይስቃል ይጫወታል፣ ሚስት አለው ልጅ አለው፡፡ እንደኛው ሰው ነው፡፡ ይታወቅ እንጂ በባህሪው ከኛ ሊብስ ይችላልኮ፡፡
ሰውን መተዋወቅ ስናስብ እንደማንኛውም  መልካም ነገር ሁሉ ኒያችንን እናሳምር፡፡

~ ተዋወቅኩት ለማለት ብቻ አንተዋወቅ፣ አገኘሁት ለማለት ብቻ አናግኝ፡፡ የራስ ሥራና ሀብት እንጂ የሌሎች ሥራና ሀብት ሥራችንም ሆነ ሀብታችን ሊሆን አይችልም፡፡ ስሙ ስማችን ሊሆን አይችልም፡፡ «አውቀዋለሁ» ማለት አዋቂ አያሠኝም፣«አገኘሁት» ታዋቂ አያስደርግም፡፡

👌በመጨረሻም…አንዳንዴ ብዙ መቀራረብ መናናቅን ያመጣል። ብዙ ስትቀርባቸው መናቅ ከጀመሩህ አብዝተህ ራቃቸው!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
የማንችለዉ የመሰለን አክብደን የሳልነዉ ነገር ከብዶ ሊታየን ይችላል ግን በሂደት ብንሞክር መቻላችኝ አይቀርም። እየሞከራችሁ✍️


t.me/https_Asselefya1
የአሕባሾች ሕይወት
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

አጋሪያን (አሕባሾች) የለት ከለት ኑሯቸዉ የሰማችሁትን ይመስላል

     t.me/NABAWITUBE
ማዳም እንዳትጨቃጨካችሁ መፍትሄ ልንገራችሁ።
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
ስራችሁን በአግባቡ ስሩ።

=
ﻗﺎﻝ ﺳُﻔْﻴَﺎﻥ ﺍﻟﺜﻮﺭﻱ ‏ÂŤ ﺃﻭﻝ ﺍﻟﻌﺒﺎﺩﺓ ﺍﻟﺼﻤﺖ ﺛﻢ ﻃﻠﺐﺍﻟﻌﻠﻢ ﺛﻢ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﺑﻪ ﺛﻢ ﺣﻔﻈﻪ ﺛﻢ
ﺸﺎ ‏Âť

ሱፍያኑ ሰውሪ አሏህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፡–

የመጀመሪያው ዒባዳ ፀጥታ ነው።
ከዚያ እውቀት መፈለግ ይቀጥላል።
ከዚያም ባወቁት ነገር መስራት ይከተላልከዚያም በአዕምሮ መሸምደድ ብሎምለሌሎች ማሰራጨት ነው።

ﺭﻭﺿﺔ ﺍﻟﻌﻘﻼﺀ

https://t.me/https_Asselefya1