💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▸የትም ዙሬ ዙሬ ትዝ አለኝ ሀገሬ...... !!

እስኪ ወደ ኋላ ልመልሳችሁ ገጠሬዎች!

➮ገጠሬዋ የአራጋዉ ልጅ

t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▸አሁን በዚች ስአት እዚህ ቦታ ነበር መሄድ....ሙቀት አልቻልነዉም የማዳም ቅመሞች .....!
ወንዱ ወንድ አልሆን ብሎ ተቸገረን እኮ ወገን የወንድ አልጫ በዛብን አሏሁልሙስተዓን..!!

=
ወንድ ወንድ ሲሆን ደስ ይላል በተለይ የሱና ወንድ ትክክለኛ ቆራጥ ወንድ መሆን አለበት በትንሽ ነገር ራሱ ሊያስገምት/ሊዝረከረክ አይገባም በተለይ በዳእዋ መስክ የተቀላቀለ ሰዉ በደጋግ ሰዎች መካከል ያለ ጠንቀቅ ሊል እና በቃ ኮሽታራነቱ የወንድነት መገለጫዉ ሊሆን ይገባል......!!

=
ጠባብ እና ስስ አጭር ልብስ ታኮ ጫማ ለብሳችሁ መንገድ ላይ ጓያ እንደሰበረዉ የምትዉረገረጉ ....! ጂልባብ ኒቃብ ለብሶ መጓዝ ምን ያክል ነፃነት እንዳለዉ ብታዉቁ ኖሮ ፈጥናችሁ በለበሳችሁ ነበር። ያዉ ኑ ልበሱ ነፃነታችሁ አግኙ በፍሽን ስም ፍራ አትሁኑ!! ራሳችሁ ንፍሳችሁን አታስጨንቁ ጌታችን ነፃነት ስጥቶን ሳለ። እንደዉ መንገድ ላይ እየተወዛወዛችሁ ከወዳ ከወድህ ሴት አታሰድቡ!!

=
t.me/https_Asselefya1
‏لا يخلُص المرء في أموره كلِّها من نقصٍ يعتريه في بدايته؛ فؼذا سعى مجتهدًا في مطلوبه أدعك بغيته، قال ابن تيميَّة الحفيد: "العبرة بكمال النِّهاية لا بنقص البداية".

#تغريدات
ሱፍያን ኢብኑ ኡየይናህ እንድህ አሉ
አሏህ ባይሰትረን(ባይሸፍነን) ኑሮ
ማንም ሰዉ ባልተቀማመጥን ነበር።

📖 شعب الايمان (٢٩٠/٦)
=

➮አማን እደሩልኝ!

t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#مقتطفات #ابن_عثيمين

مكتبة الشيخ محمد بن صالح العثيمين الشخصية التي كانت في بيته.
Audio
📚 سورة الإسراء كاملة

🎙القارئ أحمد العبيدي

t.me/https_Asselefya1
ዉድቀታችን ለሚያስደስታቸዉ ጠንክረን ስኬታችን ማሳየት ነዉ መዳኒቱ...የሰዉ ልጅ ሞቶ እንጅ የሚቀር ወድቆ አይቀርም። አላህ የሚፈትነዉ የሚወደዉን ባሪያ ነዉ። ችግር በዙሪያ ያሉ ሰዎች ማንነት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል!! ትክክለኛ ወዳጅ ሙሉ ማንነት የሚወድ ግማሽ አይደለም!! አላህ ትክክለኛ ወዳጆች ያድርገን ትክክለኛ ወዳጆችም ይወፍቀን.....!!

"🍁"

https://t.me/https_Asselefya1
~አቤት የእከሌ ሚስት!ፀባይማ ታድላለች!!
በዚያ ላይ መልኳ! ቂርአቷስ ብትይ!የቤተሰቦቿን መልካምነትማ አታንሺብኝ… እያለ የሌላን ሴት መልካምነት ለሚስቱ የሚያሰማ ባል በቤቱ ውስጥ እሳት እንደለኮሰ ይቁጠረው።

የእከሊት ባልማ ፀባዩ ያስቀናል። ፂሙም ማራኪ ነው። እሷኮ ቤት ውስጥ ዘና ብላ ነው የምትኖረው…አይቆጣት፣ አይገለፍጣት፣ አለቃ ሆና ነውኮ በድሎት የምትኖረው እያለች ሌሎች ወንዶችን በባሏ ፊት የምታደናንቅ ሚስትም የመፈቻዋን ቀን እያቀረበች ነው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
أنت ذاهب إلى الله اليوم أو غدا وتنزل في قبرك أول ما تنزل تأتيك الملائكة…
الشيخ د. صالح الفوزان [10-07-1438هـ]
📍ዛሬ ወይም ነገ ወደ አላህ ሂያጅ ነህ። ለህድ ውስጥ ገቢ ነህ። ለዛ የሚሆን ምን አዘጋጀህ?

🎙الشيخ صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله .


𝐓𝐞« t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ጥሎብኝ የሴት ወሬ የሚያመላልስ ዝርክርክ ወንድ አልወድም።

=

✍️بنت أراغاو
ጀግናዬ

ዝም ማለት መሸነፍ ሳይሆን ለማይረዳህ እና ለማያምንህ ሰው ማስረዳት ደክሞኛል ማለት ነው።

t.me/nuredinal_arebi