💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ዉበት «የሱና ብርሀን ትምህርት ቤት»
ይች ብርጭቆዬ ታቋታላችሁ አይደል ብዙ ግዜ ነበር እኔ ጋር የቆየች ከሷ ዉጭ አልጠቀምም ነበር አጀሏ ደርሶ ሰሞኑን ሰብረዉብኝ ቤት ደባብሮኝ ነበር ከዛ በምን አይነት ላሰራ ስል ተሻሽላ ያችዉ የምወዳት ፒክቸር ከች አላለችም። ደስ ሲል በአድሱ ሰኞ ጠብቁኝ አሰርቸ የምመጣ ይሆናል። ያዉ ደስ ብሎኛል ልበላችሁ ብየ ነዉ ተሰብራብኝ ከፍቶኝ ነበረ እእእ ¡ ደሞ ለብርጭቆ የሚል አይጠፍምኮ የለመዳችሁት ነገር ስታጡ ከባድ ነዉ ስሜቱ እሽ!!

=
✍️أم عثيمين الجامية

https://t.me/https_Asselefya1
من صفات المؤمن القوي 24 محرم 1445
خطبة لصاحب الفضيلة الشيخ عبد العزيز البرعي وفقه الله تعالى
📙 من صفات المؤمن القوي

🎙️خطبة للشيخ العلامة/
عبد العزيز بن يحيى البرعي         
             حفظه الله

🗓️ بتأريخ 24 محرم 1445

𝐓𝐞⇝ t.me/https_Asselefya1
ነብዩ ﷺ በአንድ ወቅት ከአንድ ሰው ትንሽ ግመል ተበደሩ። ከዚያ የዘካ ግመሎች ሲመጡ ጊዜ ለሰውየው ብድሩ እንዲመለስለት አቡ ራፊዕን አዘዙ። "ትልቅ ግመል እንጂ አላገኘሁም" አሏቸው።
"እሱኑ ስጠው። ከሰዎች ምርጥ ማለት አሳምሮ እዳውን የሚከፍል ነው" አሉ። [ሙስሊም፡ 1600]

ከሐዲሡ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች
-
1- ብድር መበደር እንደሚፈቀድ።
ባይሆን አንድ ሰው ሐጃ በሌለበት፣ ወይም ማቆየት ለሚችለው ጉዳይ ብድር ውስጥ ሊገባ አይገባም። የእዳ ጉዳይ በኢስላም በጣም ከባድ ነውና።
2- እንስሳ መበዳደር እንደሚቻል
3- ብድር የሚመልስ ሰው በራሱ ተነሳሽነት ጨመር ወይም በለጥ አድርጎ መመለሱ እንደሚወደድና አበዳሪም የበለጠ ቢቀበል እንደማይወቀስ እንማራለን።
ይሄ ግን ቀድሞ ከዋናው ያለፈ ጭማሪ ለማስከፈል የተዋዋሉ ካልሆነ ነው። በጭማሪ ላይ የተዋዋሉ ከሆነ ግን አራጣ ስለሚሆን አይፈቀድም።

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
አንዳድ ሰዎች ወደኛ ሂወታችን መጥተዉ ሙሉ ሀያታችን ይቀይራሉ። መልካም የለዉጥ ዘመን እንላለን!!

=
🎈ሚስት ማለት.......✍️
~የአይን ማረፊያ ናት
~ንብረቱን ጠባቂ ናት
~የልጆችህ አሳዳጊ ናት
~የደስታህ ሁሉ ምንጭ ናት

ያልጠቀስኩት ካለ ጨምሩ.........

🎈ባል ማለት.........✍️
~የደስታ ሁሉ ምንጭ ነው
~ከለላ ነው
~መደገፍ ስትፈልጊ ምቹ  ክንድ ነው
~የጀነት መግቢያሽ ነው
~እንደሱ የሚረዳሽ ከየትም አታገኚም።

ያልተጠቀሰ ካለ ይጨመር .............

የዱንያ ፀጋ ቢኖራቸው ትዳር ከሌለ አይሰራም
አሏህ ያዘዛችሁን ነገር ፈፅሙለት እናንተ የምትፈልጉትን እውን ያደርግላችኃል እሱም ትዳር ነው።

منقول

t.me/https_Asselefya1
ሁለዬ ከጎናችን ጣፍጭ ምክር ተግሳፀ የሚሰጡን ሰዎች ነበሩ........ አይ ዳታ የስራህ ይስህ! ይሄዉ ሰሞን ልምዳችን ሲቀር......ይደባብረን ጀመረ...

ኢላሂ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ከዉድ ወዳጆቻችን አገናኘን......!

#ወሎ

=
አንዳድ ሰዎች ግን ትገርሙኛላችሁ ሲበዛ ጥቅመኛ ናችሁ ። እኔ ጥሎብኝ ጥቅመኛ ሰዉ አልወድም። የምር ከምጠላዉ ባህሪ ቢኖር ጥቅመኝነት ነዉ። እኔ እርስ በርስ መጠቃቀም ደስ ከሚለኝ ነገር ነዉ። ግን አንዳድ ሰዎች ቻናል አስተዋዉቂልኝ ይሉኛል ከዛም እነሱ ቻናል ላይ ከራሳቸዉ ሊንክ ዉጭ አይታይም የሱና ኡስታዞችኳ ?? እረ ተዉ አንተዛዘብጅ ወገን! ሁለየ የራሳቸዉ የሆነ ነገር ጎልቶ እንድታይ የሚጥሩ እእእ ይሄ ነገር እኔ አይስማማኝም ይቅርታ ሁሉም በአቅሙ እንድጠቅም ብቻ ነዉ የምፈልገዉ የራሴ ብቻ የምትሉ ሰዎች እኔ ዘንድ ምንም ቦታ እንደሌላችሁ እወቁ። ስራ በማህበረሰብ በርብርብ ሲሆን ዉብ ነዉ ፍሬማ ነዉ። ለራሴ ለራሴ ግን ስግብግብነት ነዉ። ጨርሻለሁ¡

✍️ bint Aragaw

t.me/https_Asselefya1
ንገራቸዉ አቦ .....¡

ሼር አድርጉለት ለሚመለከተዉ ሁሉ!

=
«1445 .H »❝የሱና ብርሀን ትምህርት ቤት❞

🎈ትቀመጥ ለትዝታ.....
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝የሙናፊቆች ባህሪያት ❞ «ክፍል  ⓵⓸» = وقال ابن أبي مليكة: أدركت ثلاثين  من أصحاب النبي ﷺ كلهم يخاف النفاق عل نفسه ، ما منهم  أحد يقول : إنه على إمان جبريل وميكائيل ، رواه البخاري :ص 52 ح 48 ኢብኑ አቢ ሙለይከህ የተባሉት ታላቅ ታቢዓይ (የነብዩﷺባልደረቦች ተከታይ) እንድህ አሉ:ሰላሳ የረሱል…
የሙናፊዎች ባህሪያት❞


«ክፍል 15  እና የመጨረሻ!»


የንፍቅና አይነቶች

1▸ ረሱልንﷺ ማስተባበል
2▸ረሱል ﷺበመጡበት ነገሮ ላይ በከፊል ቢሆን መካድ
3▸ረሱልንﷺ መጥላት
4▸የረሱል ﷺሃይማኖት ድል መቀዳጀቱንና አሸናፊነቱን መጥላት ናቸዉ።


📔ማጠቃለያ

ሙናፊቆች ዉሸት መተዳደሪያ ደንባቸዉ፤መሃላ መከታ ጋሻቸዉ የሆኑ በሙእሚኖች ስር ተደብቀዉ ሙእሚኖችን ለማጥፍት የሚጥሩ የሰይጣንና የከሀድ ሰራዊቶች መሆናቸዉ አይዘነጋም። መልዕክተኛዉም በሐድሳቸዉ ላይ በጥልቀት አስተምረዉታል።ቁርአንና ሐዲስ የሙናፊቆችን ተንኮል ድባቅ መተዋል። በሙእሚኖች ፊት አዋርደዋቸዋል እያዋረዷቸዉም ይገኛሉ። በመጨረዉም ቀን አሳማሚ ቅጣት ተዘጋጅቶላቸዋል።

قال تعالى:{ بَشِّرِ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ بِأَنَّ لَهُمۡ عَذَابًا أَلِیمًا }

{ إِنَّ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ فِی ٱلدَّرۡكِ ٱلۡأَسۡفَلِ مِنَ ٱلنَّارِ وَلَن تَجِدَ لَهُمۡ نَصِیرًا }

አላህ እንድህ ይላል፦ መናፍቃንን ለእርሱ አሳማማ ቅጣት ያላቸዉ መሆኑን አቅስራቸዉ። እነዚያ ከመእምናን ሌሌ ከሓድዎችን ወዳጅ አድርገዉ የሚይዙ እነሱ ዘንድ ልቅናን ይፈልጋሉ? ልቅናዉም ለአላህ ብቻ ነዉ። በእናንተም ላይ በመፀሀፎ ዉስጥ የአላህን አንቀፆች በርሷ ሲካድባትና በርሷም ሲላገጥቤት በሰማችሁ ግዜ በሌላ ወር ዉስጥ እስኪገቡ ድርስ ከእነሱ ጋር አትቀመጡ። ማለትን በእርግጥ አወረደ። እናንተ ያን ጊዝ ቢጤያቸዉ ናችሁና። አላህ መናፍቃንን እና ከሓድዎችን በሙሉ በገሀነብ ዉስጦ ሰብሳቢ ነዉነመ።እነዚያ በእናንተ (የጊዜ መዘዋወር)የሚጠባበቁ ናቸዉ። ለእናንተም ከአላህ የሆነ  አሸናፊነት ቢኖራችሁ ከእናንተ ጋር አልነበርም? ይላሉ።

ከሐድዎችም ዕድል ቢኖር (ከአሁን በፊት) በእናንተ ላይ አልተሾምንም ? ይላሉ? አላህም በትንሣኤ ቀን በመካከላችሁ ይፈርዳል።አላህም ለከሐድዎች በምእምናን ላይ መንገድ በፈፁም አያደርግም። መናፍቃን አላህን አታለሉ። እርሱም አታላያቸዉ ነዉ።

ይቀጣቸዋል ወደ ሶላትም በቆሙ ጊዜ ታካቾች ሰዎችን የሚያዩ ሆነዉ ይቆማሉ። አላህንም  ጥቂት እንጅ አያወሱም።በዚህ መካከልወላዋዮች ሆነዉ ያሳያሉ።ወደ እነዚህም ወደ እነዚያም አይደሉም። አላህም ያሳሳተዉ ሰዉ  ለእርሱ (የቅንነት)መንገድ በፍፁም አታገኚለትም።

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከምእምናን ሌላ ከሐድዎችንም ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙ፣ለአላህ በናንተ ላይ ግልፀ ማስረጃዎች  ልታደርጉ ትፈልጋላችሁ? መናፍቃን በእርግጥ ከእሳት በታች አዘቅጥ ዉስጥ ናቸዉ። ለእነሱም ረዳት አታገኚላቸዉም።እነዚያ የተመለሱ(ስራቸዉን) ያሳመሩ፤ በአላህም የተጠበቁ፤ሃይማኖታየዉንም ለአላህ ፈፁም ያደረጉ ሲቀሩ። እነዚያስ ከምእምናን ጋር ናቸዉ። ለምእምናን አላህ ታላቅን ሚንዳ በእርግጥ ይሰጣቸዋል ። (አን_ኒሳእ 138_145)

አላህ የሙናፊቆች ወሬ መስማትና አምኖ መቀበል እንደለለብን አስቀምጧል። ሙናፊቆች  ማንኛዉም ግዜና የትኛዉንም ጊዜ ቦታ ተጠቀምጠዉ  ሙእሚኖች ለማጣላት፣ስማቸዉን ለማጥፍት፤ ከተንኮልና ከቅጥፈት እንደማይወገዱና እንደማይቦዝኑ ሙስሊም አዉቆ በዉሸታቸዉና በመሀላቸዉ መታለል እንደለለባቸዉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

አላህ  ከንፍቅና ባህሪ እና ከሙናፊቆች ተንኮል ይጠብቀን። አሚን።❞  ተጠናቀቀ!!

«ዝግጅት ኡስታዝ ሰኢድ ሙሳ አቡል' ቡኻሪ ሀፊዘሁሏህ»
  ⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
የፈለከዉን ያክል ብትጠነቀቅ ከሰዉ ምላስ አታመልጥምና ይሉኝታን ትተህ አላማህ ላይ አተኩር።

=
t.me/https_Asselefya1
◂ ንፍሱ እንዳይወስዳችሁ እ¡

ተጋበዙልኝ የተዋበ ምሺት ይሁንላችሁ¡
የኛ የስደተኞች ሁኔታ የሚረዳን እንደኛዉ የተሰደደ ብቻ ነዉ። አለዛ የሚረዳ የለም ኦላይ ሲያዩን ሶፋ ላይ ቁጭ ብለን የምንዉል የሚመስላቸዉ ስንት አሉ እ¡ እኛ ነፃ ኢንተርኔት ስለሆነ ስልካችን ኦላይ ነዉጅ እጃችን ስራ ላይ ነዉ እሽ። ያዉ ተረዱን ለማለት ነዉ።

=
ጀናዛ ላይ መስገድ
Daru-tewhid
ሰላተል ጀናዛ ፈርዱል ኪፋያ ነው ወይስ ፈርዱል አይን ?

ራሱን ያጠፋ ሰው፣ሰካራም፣ አና ሌሎች ከባኢር ወንጀሎችን የፈፀመ ሰው ላይ ይሰገድበታልን?

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

t.me/Darutewhide