This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◾️ይህን ዱአ ከመደጋገም አንሰላች
🔻ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ!!}
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

...ከነፈሰው ጋር አትንፈስ። ማንም ተነስቶ በቀደደው አትፍሰስ። በትንሽ በትልቁ በሹብሀት አትልፈስፈስ። አትፍረክረክ። በማስረጃ አቋም ይዘህ በስሜት አትንበርከክ። መንገድ በሳተ ብዙሀን አትብረክረክ። ሁሌም #ለማስረጃ እጅ ስጥ። ትላንት ከያዝከው ሀቅ በልብወለድ አታፈንግጥ። ቀጥ!በል አትለዋወጥ።
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሃፊዘሁሏህ
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሃፊዘሁሏህ
ከኢብኑ ሙነወር ወርቃማ ንግግሮች ውስጥ
"ወጣት ሆይ ወጣትነትህን ተጠቀም። እራስህን አድን።ሀላፊነትህን ተወጣ። #አርአያዎችህን ለይ። #ቀና_በል_በተውሂድ። ከሺርክ ሰፈር #አትልከስከስ። ወጣት ሆኖ ለሺርክ ጠበቃ ለተውሂድ ግን ጠላት ሲሆን ማየት ምነኛ ልብ የሚያደማ ነው ?!ምነኛ የሚያሳፍር ነው ??!"
📚 "ተውሂድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ" ከሚለው መፅሀፍ የተወሰደ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
"ወጣት ሆይ ወጣትነትህን ተጠቀም። እራስህን አድን።ሀላፊነትህን ተወጣ። #አርአያዎችህን ለይ። #ቀና_በል_በተውሂድ። ከሺርክ ሰፈር #አትልከስከስ። ወጣት ሆኖ ለሺርክ ጠበቃ ለተውሂድ ግን ጠላት ሲሆን ማየት ምነኛ ልብ የሚያደማ ነው ?!ምነኛ የሚያሳፍር ነው ??!"
📚 "ተውሂድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ" ከሚለው መፅሀፍ የተወሰደ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
💎ሠለፎች የማንበብ ንጉሶች ብቻ ሳይሆኑ
➻የመገንዘብ
➻የማመንና
➻የመተግበርም ንግስትና ንጉሶች ናቸው❗
💎ሀፍሳ ቢንት ሲሪን አሏህ ይዘንላትና
ከታቢዒ እንስቶች መካከል ግንባር ቀደሟ
ሊቅና በኢባዳ የታወቀች ጥንቁቅ ሴት ናት።
➧በታሪኳ ላይ እንደሰፈረው አሮጊትም
ሆና እንኳ ፊቷን ትሸፍን ነበር።
➧ኣሲም ቢን አህወል (ረሂመሁሏህ) ስለ
ሀፍሳ የገጠመውን እንዲህ ይላል፦
➻«ወደ ሀፍሳ ቢንት ሲሪን ያለችበት ቤት
እንገባ ነበርና ስታየን በጅልባቧ ፊቷን
ትሸፈናለች።
➻አሏህ ይዘንልሽና አሏህኮ
☜( وَالْقَوَاعِدُ مِنَ النِّسَاءِ اللاَّتِي لاَ يَرْجُونَ
نِكَاحاً فَلَيْسَ عَلَيْهِنَّ جُنَاحٌ أَن يَضَعْنَ ثِيَابَهُنَّ
غَيْرَ مُتَبَرِّجَاتٍ بِزِينَةٍ )
➻«ከሴቶችም እነዚያ ጋብቻን የማይፈልጉት
ተቀማጮች (ባልቴቶች) በጌጥ የተገለፁ
ሳይኾኑ የላይ ልብሶቻቸውን ቢጥሉ በእነሱ
ላይ ኀጢአት የለባቸውም፡፡ » ብሏል ስንላት
➻ከዚያስ በኋላ ምንድነው ያለው❓
አለችን
☜ وَأَن يَسْتَعْفِفْنَ خَيْرٌ لَهُنَّ )
➻«ግን መጠበቃቸው ለእነርሱ የተሻለ
ነው፡፡ » ብሏል አልናት
💎እሷም
«እሱም (የተሻለው) በሂጃብ መፅናት ነው።»
ኣለችን ይላል።
📚በይሀቂይ ዘግበውታል: (7 / 93)
__
💎ሠለፎቻችንን ሴቶቻቸውንም
ወንዶቻቸውንም አሏህ ይዘንላቸው።
➻ለዱንያም ለአኺራም ሀያታቸው ሁሌም
የተሻለውን አፈፃፀም ይመርጡ ነበር።
➴የተፈቀደላቸውን እንደሚወዱት ሁሉ
ምርጫ በተሰጣቸው ቦታም በላጩን ይመረኮዛሉ።
➻ሃፍሳ (ረሂመሀላህ) በጥልቅ
የተገነዘበችውና የተገበረችው የጌታችን
ቃል የሆነው መመሪያችን ሙሉ አንቀፁም
እንደሚከተለው ነው።
☜” وَالْقَوَاعِدُ مِنَ النِّسَاءِ اللَّاتِي لَا يَرْجُونَ
نِكَاحًا فَلَيْسَ عَلَيْهِنَّ جُنَاحٌ أَن يَضَعْنَ ثِيَابَهُنَّ
غَيْرَ مُتَبَرِّجَاتٍ بِزِينَةٍ ۖ وَأَن يَسْتَعْفِفْنَ خَيْرٌ
لَّهُنَّ ۗ وَاللَّـهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ “ النور ﴿٦٠﴾
➻«ከሴቶችም እነዚያ ጋብቻን የማይፈልጉት
ተቀማጮች (ባልቴቶች) በጌጥ የተገለፁ
ሳይኾኑ የላይ ልብሶቻቸውን ቢጥሉ በእነሱ
ላይ ኀጢአት የለባቸውም፡፡
➧ግን መጠበቃቸው ለእነርሱ የተሻለ ነው።
አሏህ ሰሚም ዐዋቂም ነውና፡፡ »
【አል-ኑር: 60】
↷⇣🌹⇣↷
➣https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

Audio
◾️ለይለተል ቀድር ለምን ተደበቀ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔻የለይለተል ቀድር ሌሊት በእርግጠኝነት እንዳናውቀው የተደረገበት፦
👉ጥበብ
👉ምክንያት
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw

💢ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➖➖➖➖➖➖➖
↩️ سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📌((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين))
🔺የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል))
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

ኹጥባ_የወረመዷን ወር ስንብትና
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
🌐ኹጥባ
🔹የወረመዷን ወር ስንብት እና የዘካተል ፊጥር ብይኖች
🕌ደሴ አል አዝሓር መስጂድ
🎙 አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🔹የወረመዷን ወር ስንብት እና የዘካተል ፊጥር ብይኖች
🕌ደሴ አል አዝሓር መስጂድ
🎙 አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
✅ ይህቺን ዱአ ማለትን እናብዛ!!👇
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!}

➲አንዲት ሴት እዚህ ዱንያ ላይ በነበረችበት ግዜ ባል እያገባች እየሞተባት እያገባች እየሞቱባት ብዙ ባል ከተለያየ ጊዜ ብታገባ ከዚያም ሙታ ምናልባት ጀነት ከገባች «ጀነት ውስጥ ለየትኛው ባሏ ነው ሚስት የምትሆንለት ?
➲ነብዩ ስለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦
➲ ማንኛዋም ሴት ባሏ ሙቶባት ከዚያም ከርሱ ቡሀላ ሌላ ባል ካገባች «እርሷ ጀነት ስትገባ ለዚያ መጨረሻ ላይ አግብታው ለነበረው ባሏ ነው ጀነትም ውስጥ ሚስቱ የምትሆንለት።
📒صحيح الألباني في صحيح الجامع (2704)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲ነብዩ ስለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦
➲ ማንኛዋም ሴት ባሏ ሙቶባት ከዚያም ከርሱ ቡሀላ ሌላ ባል ካገባች «እርሷ ጀነት ስትገባ ለዚያ መጨረሻ ላይ አግብታው ለነበረው ባሏ ነው ጀነትም ውስጥ ሚስቱ የምትሆንለት።
📒صحيح الألباني في صحيح الجامع (2704)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⏳*#إخواني*•••
إنَّ شهر رمضان قد قَرُب رحيله وأزف تحويله، وهو ذاهب عنكم بأفعالكم وقادم عليكم غدًا بأعمالكم،
👈 فيا ليت شعري ماذا أودعتموه وبأي الأعمال ودَّعتموه ؟ أُتراه يرحل حامدًا صنيعكم أو ذامًّا تضييعكم ؟.
📜التبصرة لابن الجوزي (٤٩٢/٢)

10_ሶደቀተል_ፊጥርን_የሚመለከቱ_ፈትዋዎች.pdf
1.6 MB
💢 አዲስ ቆንጆ አጭር pdf
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔻ዘካተል ፊጥር የተመለከቱ ፈትዋዎች
◾️በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች
🔹–የዘካተል ፊጥር አላማ
🔹–የዘካተል ፊጥር ሁክም
🔹–ዘካተል ፊጥር ሚወጣበት ወቅት
🔹–የቤት ሰራተኛ ዘካተል ፊጥር
💢እነዚህና ሌሎች ነጥቦች ተወስቶበታል
በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት
ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋልና አንብብ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ጥንቅር፦ ከመጅሙዕ አል‐ፈታዋ ወር‐ረሳኢል ሊፈዲለቲ አሽ‐ሸይኽ ሙሐመድ ብን ሷሊህ አልዑሰይሚን
ትርጉም፦ በአቡ ዓብዲልዓዚዝ ዩሱፍ አህመድ
አርእስት፦ "10 ሶደቀተል ፊጥርን የሚመለከቱ ፈትዋዎች"
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔻ዘካተል ፊጥር የተመለከቱ ፈትዋዎች
◾️በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች
🔹–የዘካተል ፊጥር አላማ
🔹–የዘካተል ፊጥር ሁክም
🔹–ዘካተል ፊጥር ሚወጣበት ወቅት
🔹–የቤት ሰራተኛ ዘካተል ፊጥር
💢እነዚህና ሌሎች ነጥቦች ተወስቶበታል
በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት
ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋልና አንብብ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ጥንቅር፦ ከመጅሙዕ አል‐ፈታዋ ወር‐ረሳኢል ሊፈዲለቲ አሽ‐ሸይኽ ሙሐመድ ብን ሷሊህ አልዑሰይሚን
ትርጉም፦ በአቡ ዓብዲልዓዚዝ ዩሱፍ አህመድ
አርእስት፦ "10 ሶደቀተል ፊጥርን የሚመለከቱ ፈትዋዎች"
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📌✅ #ዘካተል_ፊጥር
➖➖➖➖➖➖➖
🔷ዘካተል ፊጥር ከረመዳን ወር ፆም መጠናቀቅ ጋር በተያያዘ ግዴታ የሚሆን የዘካ አይነት ነው፡፡ዘካተል ፊጥርን መስጠት እያንዳንዱ ሙስሊም ላይ በነፍስ ወከፍ ግዴታ ሲሆን፤ እያንዳንዱም አባወራ የራሱን ጨምሮ በእርሱ ስር ስላሉ ቤተሰቦቹ ሁሉ መስጠት ይጠበቅበታል፡፡
🔹ኢብኑል ሙንዚር ‘አል-ኢጅማዕ’ በተሰኘው ኪታባቸው ‹‹ዒልምን የተማርንባቸው ዑለማዎች ሁሉ ዘካተል ፊጥር ግዴታ መሆኑን ተስማምተውበታል›› በማለት የጉዳዩን ግዴታነት ከሚያመለክቱት ነብያዊ ሀዲሶች በተጨማሪም የኡለማዎችን አጠቃላይ ስምምነት (ኢጅማዕ) የተገኘበት መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
💢✅ዘካተል ፊጥር የተደነገገበት ጥበብ
〰〰〰〰〰➰〰〰〰〰〰〰
🔷ድሆች በባዕሉ (ዒድ) እለት ሰዎችን ከመለመን እንዲድኑና የእለቱ ደስታ ተካፋይ እንዲሆኑ ማድረግ እንዲሁም በፆም ወቅት ተከስተው ላለፉ አንዳንድ ጉድለቶች (ግድፈቶች) ማሟያ እንዲሆን ነው፡፡ ይህን አስመልክቶ ዐብደላህ ኢብን አባስ እንዲህ ይላሉ፡፡
▪️عن ابن عباس ـ رضي الله عنهما ـ قال: "فرض رسول الله صلى الله عليه وسلم زكاة الفطر طهرة للصائم من اللغو والرفث وطعمة للمساكين، فمن أداها قبل الصلاة فهي زكاة مقبولة، ومن أداها بعد الصلاة فهي صدقة من الصدقات" رواه أبو داود وابن ماجه
↪️‹‹የአላህ መልዕክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይሁን) ዘካተል ፊጥርን ለፆመኛ ለ ‘ለግዉ’ (ጥቅም ለሌላቸው ውድቅ የቀልድ ንግግሮችና ተግባሮች) እና ለ ‘ረፈስ’ (ፆታዊ ስሜትን ቀስቃሽ ለሆኑ ንግግሮች) ማፅጃ፤ ለምስኪኖች (ድሆች) መብል ሲሆን በግዴታ መልኩ ደንግገውታል፡፡ ስለዚህም ከኢድ ሰላት በፊት (ዘካውን በመስጠት ግዴታውን የተወጣ) ተቀባይነት ያለው ዘካን ሰጥቷል፤ ከኢድ ሰላት በኋላ ዘካውን የሰጠ ከሌላ ግዴታ ያልሆነ ሰደቃ አንዱ እንደሆነ ይታሰብለታል፡፡››
(አቡዳውድ እና ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል)
📌✅የዘካተል ፊጥር መጠን
〰〰〰〰➰➰〰〰〰
🔷ኢብኑ ኡመር ሀዲስ ላይ እንዲህ የሚል መልዕክት ስለተላለፈ ነው
↪️‹‹የአላህ መልዕክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) ከተምር ወይም ከገብስ አንድ ‹‹ሷዕ›› በእያንዳንዱ ሙስሊም፤ ባሪያ፣ ጨዋ (ባሪያ ያልሆነ)፣ሴት፣ ህፃን፣ አዋቂ ላይ ግዴታ አድርገዋል፡፡ እንዲሁም ሰዎች ወደ (ዒድ) ሰላት ከመውጣታቸው በፊት ለሚገባቸው ሰዎች እንዲደርስ አዘዋል፡፡››
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
🔷ሷዕ የመስፈሪያ አይነት ሲሆን በድሮ ጊዜ የነበረ የእህል መስፈሪያ ነው። በዘመናዊ መለኪያ አንድ ‹‹ሷዕ›› 2.04-2.5 ኪ.ግ ይመዝናል፡፡ 1 ሷዕ = 4 የሁለት ዕጅ እፍኞች ነው።
📌✅ዘካተል ፊጥር በማን ላይ ግዴታ ይሆናል?
✍ይቀጥላል ኢንሻአላህ

አርሹ ዙርያ ክፍል 1
Sadat
➴አርሹ ዙሪያ
◾️ክፍል 1⃣
〰〰〰〰〰
🎙Ūstâz Sâdãt Kĕmāl
(حفظه الله)
~
☟ ☟ ☟
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◾️ክፍል 1⃣
〰〰〰〰〰
🎙Ūstâz Sâdãt Kĕmāl
(حفظه الله)
~
☟ ☟ ☟
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💢《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!}
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!}
Forwarded from []ትዳር የአማኞች ምሽግ[] (فاطمة بنت حسين (ام عاتكة) منهج السلفية)