💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
صلاة الفجر للشيخ علي الحذيفي

۞ سورة يس 31 - 62

t.me/https_Asselefya1
▫️قال الله تعالى
{ليسأل الصادقين عن صدقهم}

▪️قال الإمام ابن القيم رحمه الله :

" إذا سُئل الصادقون وحوسبوا على صدقهم فما الظن بالكاذبين ؟! ".

📓إغاثة اللهفان (83/1)

t.me/https_Asselefya1
ዛሬ ስደት ሁነሺ ራስሽ ካልቀየርሽ ነገ ሀገር ስትገቢ የሚቀይርሽ የለም ሁሉም ይርቅሻል ዛሬ የከበበሺ ሁሉ እናም እህቴ ብርሽን+ግዜሺን ለራስሽ ተጠቀሚበት የወጣሺበት አላማ አትርሺ ብርሽ በደንብ አጥብቀሺ ያዢ በየ ቦታ አታዝረክረኪ አድስ መድረሳ በመጣ ቁጥር እየገባሽ ብርሽ አጨርሺ እዉቀት የሚገኘዉ አንድ ቦታ ፀንቶ በመማርጅ ሁሉም ቦታ እየገቡ ብር በመክፈል አይደለም። የኔ እህት ዛሬ በየ ወሩ ደመወዝ ቢኖርሽ ነገ ሀገር ገብተሽ እንደሚቋረጥ እወቂ ስለዚህ አሁኑ የምሰሪዉ ሴቨ አድርጊ ነገ ሀገር ገብተሽ የማንም ከጃይ እንዳትሆኚ ለራስሽ ተብቃቅተሺ እንድትኖሪ። ከተመቸሽ ያዢ ✍️

=
t.me/https_Asselefya1
አስደሳች ዜና

ትምህርቱን ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ጋር አንድላይ የምንወደው ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ አብሮ ሊያስተምር ነው። ስለዚህ ዛሬ ብዙ ተማሪዎችን ምዝገባ አልቋል  አንመዘግብም ብለን መልሰናችኋል በዚህም ምክንያት ብዙ ወንድም እና እህቶች አዝናችኋል። አልሀምዱ ሊላህ ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ጋር  ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ አብሮ ሊያስተምር ስለሆነ መመዝገብ ትችላላችሁ።ስለዚህ ትምህርቱ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር እና በኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ የሚሰጥ ይሆናል።


ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ ቶሎ ለመመዝገብ ሞክሩ።

https://t.me/Qiratcom
ለነጋዴዎች
~
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
” يا مَعشرَ التُّجّارِ ! إياكُم والكذبَ “
እናንተ ነጋዴዎች ሆይ! ውሸትን ተጠንቀቁ!"
[ሶሒሑ ተርጊብ: 1793]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
ማራኪ የቁርአን ግብዣ
የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ዉድ ናቸዉ
«ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦

▸አትረበሽም
▸አትጨነቅም
▸አታዝንም
▸ሁሌም ደስተኛ ናት

📔ከቁርአን ጋር እንኑር....!!

𝐓𝐞 ~t.me/https_Asselefya1
ነፍስ ብትደጋግመዉ የማተሰለቸዉ ነገር ቢሆን ሸሪዓዊ እዉቀት መቅሰም ነዉ። አድሮ አድስ እና ጣፍጭ ለነፍስ ምግብ ነዉ። እየቀራችሁ ለማለት ነዉ።

=
🎈 𝔹.𝔸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሞክረህ ሞክረህ እምቢ ብሎህ ተስፋ ስትቆርጥ እንድህ ብለህ እንዳትልክልኝ¡¡ ሀሀ ፈገግ በሉ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎈ማነዉ ገጠራማ ቦታ የሚወድ ከዉብ ቁርአን ጋር ፈታ በሉ!
ለወንዶች👇

2 3 4 ማግባት በሸሪዓ የተደነገገ ወደ አላህ የምንቃረብበት ጥሩ ንያን የሚጠይቅ ተግባር እንጂሴቶችን መበቀያ መሳሪያ አይደለም።


አሉ ከጀግኖች ሰፈር የተገኘነዉ እኔ አላልኩም¡
ሰበር ዜና 2015

በወሎ አካባቢ የተዘጋዉ የኢንተርኔት አገልግሎት ለባለ ትዳሮች ብቻ በቅርቡ እንደሚለቀቅ የኢንተርኔቱ ተቋም ዋና አካል መልዕክቱን ዘግቧል¡
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.

የማዳም ቅመም ቀስ ብለሽ እቃ እንዳጨርሺ¡

    እኔ አላልኩም ኮፒ ነዉ¡ ለፈገግታ ብቻ ነዉ¡
እዉነት የሚወዱህ ብቻ ናቸዉ ሊሸከሙህ የሚችሉት!

◂መልካም ምሺት ይሁንላችሁ👋

t.me/https_Asselefya1
ፍኖ ነኝ ወይ ፍንክች አንበገርም የምትሉ የማዳም ቅመሞች ግን ተዉ ወንድ ከሆናችሁ ሄዳችሁ ተዋጉ እዚህ በማዳም ዋይፍይ አትበጥብጡ ሀገር ሰላም ይስፈንበት!!

=
ሚስት ባሏ ላይ ትኩረት ልትሰጥ ልትቀና ይገባታል ደዩስ መሆን የለባትም። ባልም እንደዛዉ። በቃ ነቄ ሁኑ ግደለሽ አትሁኑ!

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሱፍዮች ናቸው። ከሟች እርዳታ ሊለምኑ ዶሪሑ (ቀብሩ) ዘንድ በተሰባሰቡበት "ወሃቢ" ንቦች ወረራ ፈፀሙባቸው። ይሄው "ላ ኢላሀ ኢለላህ" እያሉ እግራቸው ወደመራቸው ተበተኑ።

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
هـدايـة المـسـتـفـيـد ٣٠
ÂŤ Abu Useymin Âť
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓷ⓞ

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1