አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ የተከበራችሁ እህት ወንድሞች
ኔትወርክ እኛ አካባቢ ስለታገደ ለማንኛውም
🔬 በቁርአን ለመታከም ፣ ለማሳከም ፣
🩺 ዘመናዊ ዋግምት(ሂጃማ) ለማግኘት ከፈለጋችሁ
📞በ 09-85-04-94-20 ወይንም 09-30-32-05-04 ደውሉልን በተጨማሪም
📩 ስለሩቂያ-ሸርኢያ ህክምና ሃሳብ እና አስተያየት ለመስጠትም ሆነ ጥያቄ ለመጠየቅ ⤵️
@Abu_AmetirehmanBot
@Abu_AmetirehmanBot ላይ ፃፉልን!
ኔትወርክ በሚሰራበት አጋጣሚ እንመልስላችኋለን!
በአካል ማግኘት ለምትፈልጉ ደግሞ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
🌎 ደሴ መላኩ - ኢትዮ ሆስፒታል ዝቅ ብሎ ላቭሊ ካፌ ፊትለፊት ያገኙናል።
🌐የቴሌግራም ግሩፓችንን ቢቀላቀሉ ኢንሻአላህ ተጠቃሚ ይሆናሉ።
•••━════════━•••
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/alruqyehsheriyeh
አድ ፣ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ።
ከራስ በላይ ለሰዎች መልፍት ትርፉ ራስን መጣል ነዉ። ከማንም በላይ ለራስ መልፍት ራስን መገንባት ነዉ። ካላመናችሁኝ ሞክሩት።
©የምሽቱ ጥናት ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
العلامة د. محمد أمان الجامي رحمه الله :
" أصلح نفسك بالعلم ثم حاول إصلاح غيرك "
📓[شرح قرة عيون الموحدين 13].
•┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈•
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
" أصلح نفسك بالعلم ثم حاول إصلاح غيرك "
📓[شرح قرة عيون الموحدين 13].
•┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈•
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
▸ይለያል ዉበቱ
እድሉ ከተጠቃሚዎቹ ያድርገን.....! እኔማ በህልም እየመሠለኝ ነዉ የደስታዉ ብዛት ....! «ኡስታዙና ኢብኑ ሙነወር حفظه الله تعالى »ስጦታ
t.me/Drus_shaikh_Awol_AL_kemisse1
t.me/Drus_shaikh_Awol_AL_kemisse1
አሰላሙአለይኩም ወንድምና እህቶቼ። ይህ ቻናል የሸይኽ አወል ኸሚሴ ቁርኣን ትርጉም የሚለቀቅበት ነው። እንጠቀምበት። አላህ እሳቸውንም ይጠብቃቸው፣ እኛንም በትምህርቱ ከሚጠቀሙት ያድርገን....!!
t.me/Drus_shaikh_Awol_AL_kemisse1
t.me/Drus_shaikh_Awol_AL_kemisse1
ምከረዉ ምከረዉ እንቢ ካለ መከራ ይምከረዉ ይላል የሀገሬ ሰዉ። እና መከራ መጥቶ ከሚመክረን በፊት ሲመክሩን እንመከር ማለቴ ነዉ።=
t.me/https_Asselefya1
Audio
❝አዲስ ወቅታዊ ሙሀደራ❞
〰➖〰➖〰➖〰➖
⇘የሰላም አሳሳቢነቱ እና አስፈላጊነቱ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↷↷↷↷↷↷↶↶↶↶↶↶
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11296
〰➖〰➖〰➖〰➖
⇘የሰላም አሳሳቢነቱ እና አስፈላጊነቱ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↷↷↷↷↷↷↶↶↶↶↶↶
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11296
በ"ዱቤ የለም" አትቀየም!
~
እናታችን ዓኢሻ - ረዲየላሁ ዐንሃ - "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! የሁዲው እንትና ከሻም የሚሸጥ ልብስ መጥቶለታል። እና ሲመቻችልህ የምትከፍለው በዱቤ ሁለት ልብሶችን ሰው ልከህ ብትወስድ ጥሩ ነበር" አለቻቸው። ሲልኩበት ፈቃደኛ አልሆነም። "የሚፈልገውን አውቄያለሁ። ገንዘቤን ሊወስድ ነው የፈለገው" አለ። "ዋሸ! እኔ ከነሱ በላይ አላህን የምፈራና አማናን በትክክል የማደርስ እንደሆንኩ ያውቃሉ" አሉ።
[ቲርሚዚይ፣ ነሳኢይ፣ አሕመድ፣ ሓኪም፣ በይሀቂ ዘግበውታል።]
ከሐዲሡ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች
1- የዱቤ ግብይት እንደሚፈቀድ
2- ነብዩ ﷺ ህይወታቸው የድሎት እንዳልነበር
3- የነብዩን ﷺ መልካም ስብእና እንመለከታለን። በውንጀላው ቢቀጡት ይችሉ ነበር። ግን አላደረጉትም።
4- ዱቤ የተከለከለ ሰው ተቀይሞ ወቀሳ ቂም ውስጥ ሊገባ እንደማይገባ እንማራለን።
Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ (ሀፊዘሁሏህ) – د (10) المفاتيح العشرة لحسن العشرة - التاسع - حفظ الأسرار - الأستاذ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▸ደስ ይላል አመሻሹ ዘና እያላችሁ
አስተማሪ ለተማሪዎች ከሚዉልላቸዉ ትልቅ ዉለታ እሱ በፀባዬ ሸጋ ሆኖ እነሱ የሱ ፀባይ ለመሆን መሞከራቸዉ ነዉ። ስንት ንጭናጫ አሉ ገና ሲታዬ የሚያስፈሩ። ስንት ደሞ ገና ሲታዬ እኔ እንደሱ በሆንኩ ተብሎ የሚመኙላቸዉ። እና አስተማሪዎች በተቻላችሁ አቅም ከኢልማችሁ ጋር አደባችሁም ይመር። ጨዋነት+አስተዋይ+ደግ+ቀልድ ቦታ ቀልድ ጣል! በቁም ነገር ላይ ጠንካራ ሁኑ!
=
✍️ B.At.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 – هـدايـة المـسـتــفـيـد ٢٨
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هـدايـة المـسـتـفـيـد ٢٩
« Abu Useymin »
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓶⓽
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓶⓽
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝የሙናፊቆች ባህሪያት ❞ 〰➖〰➖〰➖〰➖ «ክፍል ⓵⓶» 【የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ.......4】 13▸ቀጥረዉ ይጠፍሉ፣ስምምነት ያፈርሳሉ፦ قال تعالى:{ ۞ وَمِنۡهُم مَّنۡ عَـٰهَدَ ٱللَّهَ لَىِٕنۡ ءَاتَىٰنَا مِن فَضۡلِهِۦ لَنَصَّدَّقَنَّ وَلَنَكُونَنَّ مِنَ ٱلصَّـٰلِحِینَ } { فَلَمَّاۤ ءَاتَىٰهُم…
❝የሙናፊቆች ባህሪያት❞
➖〰➖〰➖〰➖〰
«ክፍል ⓵⓷»
【የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ ....5】
18▸የሰዉን ዉደታ ለማግኘት መትጋት፦ መናፍቃን የሰዉን ዉደታ ለማግኘት እጁግ የሚጥሩና የሚለፉ ስለሆኑ የሰዉን ዉደታ ለማግኘት ሲሉ አላህ የከለከለዉንና አላህን የሚያስቆጣ ስራ ቢሆንኳ ሳያፍሩ፣ሳይሸማቀቁ እና ሳይፈሩ ይሰራሉ። ሙእሚኖች ለማሳመንና ዉደታቸዉን ለማግኘት ሲሉም በዉሸት ሲምሉ ይደመጣሉ።
قال تعالى:{ یَحۡلِفُونَ لَكُمۡ لِتَرۡضَوۡا۟ عَنۡهُمۡۖ فَإِن تَرۡضَوۡا۟ عَنۡهُمۡ فَإِنَّ ٱللَّهَ لَا یَرۡضَىٰ عَنِ ٱلۡقَوۡمِ ٱلۡفَـٰسِقِینَ }
✫አላህ እንድህ ይላል፦
19◂በጥርጣሬ መዋለልና በሀሳብ ላይ አለመፀናት፦
قال تعالى:{ إِنَّمَا یَسۡتَـٔۡذِنُكَ ٱلَّذِینَ لَا یُؤۡمِنُونَ بِٱللَّهِ وَٱلۡیَوۡمِ ٱلۡـَٔاخِرِ وَٱرۡتَابَتۡ قُلُوبُهُمۡ فَهُمۡ فِی رَیۡبِهِمۡ یَتَرَدَّدُونَ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦ ፈቃድ የሚጠይቁህ እነዚያ በአላህና በመጨረሻዉ ቀን የማያምኑት ልቦቻቸዉም የተጠረጠሩት ብቻ ናቸዉ።እነሱም በጥርጣሬቸዉ ዉስጥ ይዋልላሉ።(አት_ተዉባህ:45)
قال تعالى:{ مُّذَبۡذَبِینَ بَیۡنَ ذَ ٰلِكَ لَاۤ إِلَىٰ هَـٰۤؤُلَاۤءِ وَلَاۤ إِلَىٰ هَـٰۤؤُلَاۤءِۚ وَمَن یُضۡلِلِ ٱللَّهُ فَلَن تَجِدَ لَهُۥ سَبِیلࣰا }
▸አላህ እንድህ ይላል፦
20◂ከሀድዎችን በወዳጅነት ይይዛሉ ከእነሱ ልቅናን ይፈልጋሉ፦
قال تعالي: { بَشِّرِ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ بِأَنَّ لَهُمۡ عَذَابًا أَلِیمًا } { ٱلَّذِینَ یَتَّخِذُونَ ٱلۡكَـٰفِرِینَ أَوۡلِیَاۤءَ مِن دُونِ ٱلۡمُؤۡمِنِینَۚ أَیَبۡتَغُونَ عِندَهُمُ ٱلۡعِزَّةَ فَإِنَّ ٱلۡعِزَّةَ لِلَّهِ جَمِیعࣰا }
▸አላህ እንድህ ይላል፦ መናፍቃን ለእነርሱ አሳማሚ ቅጣት ያላቸዉ መሆኑን አብስራቸዉ። እነዚያ ከምእምናን ሌላ ከሀድዎችን ወዳጅ አድርገዉ የሚይዙ እነሱ ዘንድ ልቅናን ይፈልጋሉ? ልቅናም ሁሉ ለአላህ ብቻ ነዉ።(አን_ኒሳእ:138_139)
༄እነዚህ ከፊል የንፍቅና ምልክቶች ሲሆኑ አማኞች ከእነዚህ ባህሪዎች ሊርቁና ሊጠነቀቀለ የግድ ይላል። ያ ካልሆነ ግን መጨረሻዉ ገሀነም ላይ መዘዉተር ነዉ።
قال تعالى:{ { وَعَدَ ٱللَّهُ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ وَٱلۡمُنَـٰفِقَـٰتِ وَٱلۡكُفَّارَ نَارَ جَهَنَّمَ خَـٰلِدِینَ فِیهَاۚ هِیَ حَسۡبُهُمۡۚ وَلَعَنَهُمُ ٱللَّهُۖ وَلَهُمۡ عَذَابࣱ مُّقِیمࣱ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦
قال تعالى:{ إِنَّ ٱللَّهَ جَامِعُ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ وَٱلۡكَـٰفِرِینَ فِی جَهَنَّمَ جَمِیعًا }
✫አላህ እንድህ ይላል፦ አላህ መናፍቃንን እና ከሀድዎችን በሙሉ በገሀነብ ዉስጥ ሰብሳቢ ነዉና። (አን_ኒሳእ:140)
༄ንፍቅና በራስ ላይ መፍራት የእምነት ምልክት ነዉ። ንፍቅናን መፍራራት ከእምነት ሲሆን ንፍቅናን አለመፍራት መዳፈር ደግም ከንፍቅነሠ እና ከክህደት ዉስጥ ነዉ። ንፍቅናን በራስ ላይ መፍራት ከእምነት መሆኑን ያወቁትና የተረዱት በጀነት የተመሰከረላቸዉ አንጋፍ የመልእክተኛዉﷺ ባልደረቦች ንፍቅና እንደት ያሰጋቸዉ እንደነበር እስኪ እንመልከት።
༄በጀነት የተመሠከረላቸዉና ከአቡበክር ቀጥለዉ ሑለተኛዉ የመልዕክተኛዉ ﷺኸሊፍ(ምትክ) የሆኑት ዑመር ኢብኑል ኸጧብ የነብያችን
📔ይቀጥላል ኢንሻ አላህ.......
⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
➖〰➖〰➖〰➖〰
«ክፍል ⓵⓷»
【የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ ....5】
18▸የሰዉን ዉደታ ለማግኘት መትጋት፦ መናፍቃን የሰዉን ዉደታ ለማግኘት እጁግ የሚጥሩና የሚለፉ ስለሆኑ የሰዉን ዉደታ ለማግኘት ሲሉ አላህ የከለከለዉንና አላህን የሚያስቆጣ ስራ ቢሆንኳ ሳያፍሩ፣ሳይሸማቀቁ እና ሳይፈሩ ይሰራሉ። ሙእሚኖች ለማሳመንና ዉደታቸዉን ለማግኘት ሲሉም በዉሸት ሲምሉ ይደመጣሉ።
قال تعالى:{ یَحۡلِفُونَ لَكُمۡ لِتَرۡضَوۡا۟ عَنۡهُمۡۖ فَإِن تَرۡضَوۡا۟ عَنۡهُمۡ فَإِنَّ ٱللَّهَ لَا یَرۡضَىٰ عَنِ ٱلۡقَوۡمِ ٱلۡفَـٰسِقِینَ }
✫አላህ እንድህ ይላል፦
ከነሱ ልትወዱላቸዉ ዘንድ ለናንተ ይምሉላችሁል። ከነሱ ብትወዱላቸዉም አላህ ከአመፀኞች ህዝቦች አይወድም። (አት_ተዉባህ:96)19◂በጥርጣሬ መዋለልና በሀሳብ ላይ አለመፀናት፦
قال تعالى:{ إِنَّمَا یَسۡتَـٔۡذِنُكَ ٱلَّذِینَ لَا یُؤۡمِنُونَ بِٱللَّهِ وَٱلۡیَوۡمِ ٱلۡـَٔاخِرِ وَٱرۡتَابَتۡ قُلُوبُهُمۡ فَهُمۡ فِی رَیۡبِهِمۡ یَتَرَدَّدُونَ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦ ፈቃድ የሚጠይቁህ እነዚያ በአላህና በመጨረሻዉ ቀን የማያምኑት ልቦቻቸዉም የተጠረጠሩት ብቻ ናቸዉ።እነሱም በጥርጣሬቸዉ ዉስጥ ይዋልላሉ።(አት_ተዉባህ:45)
قال تعالى:{ مُّذَبۡذَبِینَ بَیۡنَ ذَ ٰلِكَ لَاۤ إِلَىٰ هَـٰۤؤُلَاۤءِ وَلَاۤ إِلَىٰ هَـٰۤؤُلَاۤءِۚ وَمَن یُضۡلِلِ ٱللَّهُ فَلَن تَجِدَ لَهُۥ سَبِیلࣰا }
▸አላህ እንድህ ይላል፦
በዚህ መካከል ወላዋዮች ሆነዉ ያሳያሉ። ወደነዚህም ወደነዚያም አይደሉም። አላህም ያጠመመዉን ሰዉ ለርሱ(የቅንነት)መንገድ በፈፁም አታገኚለትም። (አን_ኒሳእ :143)20◂ከሀድዎችን በወዳጅነት ይይዛሉ ከእነሱ ልቅናን ይፈልጋሉ፦
قال تعالي: { بَشِّرِ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ بِأَنَّ لَهُمۡ عَذَابًا أَلِیمًا } { ٱلَّذِینَ یَتَّخِذُونَ ٱلۡكَـٰفِرِینَ أَوۡلِیَاۤءَ مِن دُونِ ٱلۡمُؤۡمِنِینَۚ أَیَبۡتَغُونَ عِندَهُمُ ٱلۡعِزَّةَ فَإِنَّ ٱلۡعِزَّةَ لِلَّهِ جَمِیعࣰا }
▸አላህ እንድህ ይላል፦ መናፍቃን ለእነርሱ አሳማሚ ቅጣት ያላቸዉ መሆኑን አብስራቸዉ። እነዚያ ከምእምናን ሌላ ከሀድዎችን ወዳጅ አድርገዉ የሚይዙ እነሱ ዘንድ ልቅናን ይፈልጋሉ? ልቅናም ሁሉ ለአላህ ብቻ ነዉ።(አን_ኒሳእ:138_139)
༄እነዚህ ከፊል የንፍቅና ምልክቶች ሲሆኑ አማኞች ከእነዚህ ባህሪዎች ሊርቁና ሊጠነቀቀለ የግድ ይላል። ያ ካልሆነ ግን መጨረሻዉ ገሀነም ላይ መዘዉተር ነዉ።
قال تعالى:{ { وَعَدَ ٱللَّهُ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ وَٱلۡمُنَـٰفِقَـٰتِ وَٱلۡكُفَّارَ نَارَ جَهَنَّمَ خَـٰلِدِینَ فِیهَاۚ هِیَ حَسۡبُهُمۡۚ وَلَعَنَهُمُ ٱللَّهُۖ وَلَهُمۡ عَذَابࣱ مُّقِیمࣱ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦
የወንድ የሴት ሙናፊቆች፣ከሀድዎችንም አላህ የገሀነብ እሳት በዉስጧ ዘዉታሪዎች ሲሆኑ ሊያስገባቸዉ ቃል ገብቶላቸዋል። እርሷ በቂያቸዉ ናት። አላህም ረግሟቸዋል። እነርሱም ዘዉታሪ ቅጣት አላቸዉ። (አት_ተዉባህ:68)قال تعالى:{ إِنَّ ٱللَّهَ جَامِعُ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ وَٱلۡكَـٰفِرِینَ فِی جَهَنَّمَ جَمِیعًا }
✫አላህ እንድህ ይላል፦ አላህ መናፍቃንን እና ከሀድዎችን በሙሉ በገሀነብ ዉስጥ ሰብሳቢ ነዉና። (አን_ኒሳእ:140)
༄ንፍቅና በራስ ላይ መፍራት የእምነት ምልክት ነዉ። ንፍቅናን መፍራራት ከእምነት ሲሆን ንፍቅናን አለመፍራት መዳፈር ደግም ከንፍቅነሠ እና ከክህደት ዉስጥ ነዉ። ንፍቅናን በራስ ላይ መፍራት ከእምነት መሆኑን ያወቁትና የተረዱት በጀነት የተመሰከረላቸዉ አንጋፍ የመልእክተኛዉﷺ ባልደረቦች ንፍቅና እንደት ያሰጋቸዉ እንደነበር እስኪ እንመልከት።
༄በጀነት የተመሠከረላቸዉና ከአቡበክር ቀጥለዉ ሑለተኛዉ የመልዕክተኛዉ ﷺኸሊፍ(ምትክ) የሆኑት ዑመር ኢብኑል ኸጧብ የነብያችን
ሚስጥረኛ ኹዘይፈቱ ኢብኑል የማንን ኹዘይፍ ሆይ! ረሱል ﷺ የሙናፊቆች ቁጥር ሲነግሩህ ሙናፊቆችን በሚስጥር ሲያሳዩህ እኔንም አብረዉ ከሙናፊቆች ጋር ቆጥረዉኛል ? እያሉ ይጠይቋቸዉ ነበር። 📔ይቀጥላል ኢንሻ አላህ.......
⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩⟱⇩
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
▫️قال الله تعالى
{ليسأل الصادقين عن صدقهم}
▪️قال الإمام ابن القيم رحمه الله :
" إذا سُئل الصادقون وحوسبوا على صدقهم فما الظن بالكاذبين ؟! ".
📓إغاثة اللهفان (83/1)
t.me/https_Asselefya1
{ليسأل الصادقين عن صدقهم}
▪️قال الإمام ابن القيم رحمه الله :
" إذا سُئل الصادقون وحوسبوا على صدقهم فما الظن بالكاذبين ؟! ".
📓إغاثة اللهفان (83/1)
t.me/https_Asselefya1