💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!

ክፍል   13

📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
    t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
ወንድ ልጅ የሚያፈቅርሽ ከሆነ ምንም አጣብቂኝ ውስጥ ቢሆን ድምፅሽን ሳይሰማ አይውልም አያድርም ከዛ ውጭ  በሳምንት እየመጣ ናፍቀሽኛል እወድሻለሁ ቢልሽ ውሸት ።

t.me/SileTidarEnmekaker
ወዳጅ መስሎ የቀረበን ሁሉ የሚወደን አይደለም ።አንዳንድ አዳኞች ወዳጅ መስለው ቀርበው ደካማ ጎናችንን ካወቁ በኋላ ሊያጠቁን ይችላሉ ።

=
Audio
﴿اللَّهُ خالِقُ كُلِّ شَيءٍ وَهُوَ عَلى كُلِّ شَيءٍ وَكيلٌ..﴾

تحبير مؤثر لخواتيم سورة الزمر

🎙القارئ: ماجد الزامل


t.me/https_Asselefya1
قال تعالى :
‏﴿إِنَّ فِي ذَلِكَ لآيَاتٍ لِكُلِّ صَبَّارٍ شَكُورٍ﴾

‏كان مطرف بن عبد الله يقول :

‏نعم العبد الصبار الشكور الذي :
‏إذا أعطي شكر
‏وإذا ابتلي صبر.

‏تفسير الطبري(٢٦٨/١٩)


=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝የሙናፊቆች ባህሪያት ❞ «ክፍል  ⓾» 【የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ...... 2】 3▸ ንግግርን ማሳመር ፣ወግን ማጣፈጥ፣በክርክር መርታት፦ ۞قال تعالى:{ وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن یُعۡجِبُكَ قَوۡلُهُۥ فِی ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَا وَیُشۡهِدُ ٱللَّهَ عَلَىٰ مَا فِی قَلۡبِهِۦ وَهُوَ أَلَدُّ…
የሙናፊቆች ባህሪያት


«ክፍል  ⓵⓵»

የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ ..3

7▸የቁርአን ፍርድ ይርቃሉ፤የረሱልንና የሐድሳቸዉን ፍርድ ይሸሻሉ፦

۞ قال تعالى:{ وَإِذَا قِیلَ لَهُمۡ تَعَالَوۡا۟ إِلَىٰ مَاۤ أَنزَلَ ٱللَّهُ وَإِلَى ٱلرَّسُولِ رَأَیۡتَ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ یَصُدُّونَ عَنكَ صُدُودࣰا }

❂አላህ እንድህ ይላል፦
ለነርሱ አላህ  ወደ አወረደዉ (ቁርአን)እና ወደ መልዕክተኛዉ ﷺ ኑ  በተባሉ ጊዜ መናፍቃን ከአንተ መሸሽን ሲሸሹ ታያቸዋለህ።(አን-ኒሳእ:61)

8▸አላህ ያወረደዉን ይጠላሉ፤ስራቸዉን ያበላሻሉ፦

۞ قال تعالى:{ ذَ ٰ⁠لِكَ بِأَنَّهُمۡ كَرِهُوا۟ مَاۤ أَنزَلَ ٱللَّهُ فَأَحۡبَطَ أَعۡمَـٰلَهُمۡ }

አላህ እንድህ ይላል፦ይህ እነርሱ  አላህ ያወረደዉን ስለጠሉነዉ።ስለዚህ ስራዎቻቸዉን አበላሸባቸዉ። (ሙሀመድ:9)

9▸በሙእሚኖች ድል ይከፋሉ፤በሽንፈታቸዉ ይደሰታሉ፣ሙእሚኖችን መከራ ቢያጋጥማቸዉ ይወዳሉ፦

۞قال تعالى:{ إِن تُصِبۡكَ حَسَنَةࣱ تَسُؤۡهُمۡۖ وَإِن تُصِبۡكَ مُصِیبَةࣱ یَقُولُوا۟ قَدۡ أَخَذۡنَاۤ أَمۡرَنَا مِن قَبۡلُ وَیَتَوَلَّوا۟ وَّهُمۡ فَرِحُونَ }  ,, { قُل لَّن یُصِیبَنَاۤ إِلَّا مَا كَتَبَ ٱللَّهُ لَنَا هُوَ مَوۡلَىٰنَاۚ وَعَلَى ٱللَّهِ فَلۡیَتَوَكَّلِ ٱلۡمُؤۡمِنُونَ }


አላህ እንድህ ይላል፦መልካም ነገር ብታገኝ ታስከፍቸዋለች። መከራም ብታገኝ ህ ከዚህ በፊት በእርግጥ ጥንቃቄችንን ይዘናል ይላሉ። እነርሱም ደስተኞች ሆነዉ ይሸሻሉ። አላህ ለኛ የፃፈልን (ጥቅም)እንጅ ሌላ አይነካንም። እርሱ ረዳታችን ነዉ። በአላህ ላይም ምእምናን ይመኩ በላቸዉ። {አት_ተዉባህ፡50_51}

10▸ በአላህ እና በመልዕክተኛዉ ይክዳሉ፣ሶላትንም ታካቾች ሆነዉ ይሰግዳሉ፣ምፀዋትሞ መስጠትም በጣም ይጠላሉ፦

✯۞ قال تعالى:{ وَمَا مَنَعَهُمۡ أَن تُقۡبَلَ مِنۡهُمۡ نَفَقَـٰتُهُمۡ إِلَّاۤ أَنَّهُمۡ كَفَرُوا۟ بِٱللَّهِ وَبِرَسُولِهِۦ وَلَا یَأۡتُونَ ٱلصَّلَوٰةَ إِلَّا وَهُمۡ كُسَالَىٰ وَلَا یُنفِقُونَ إِلَّا وَهُمۡ كَـٰرِهُونَ }


አላህ እንድህ ይላል፦ልግስናዎቻቸዉን ከነሱ ተቀባይ የሚያገኙ ከመሆኑ በአላህ እና በመልዕክተኛዉ ካዱ፤ሶላትንም እነሱ የታከቱ ሆነዉጅ የማይሰግዱ፣እነሱም የጠሉ ሆነዉጅ የማይሰጡ መሆናቸዉ እንጅ ሌላ አልከለከላቸዉም። (አት_ተዉባህ:54)

ሶላት የሚሰግድ ሰዉ በሶላቱ ላይ መበርታትና መጠንከር አለበት፤ እንድሁም ምፀዋት ሲመፀዉት የተደሰተና የተሰጋጌ ሊሆን ይጠበቅበታል። በሶላት ላይ ታካች ከሆነና ምፀዋት ላይ ስስታምና ገብጋባ ከሆነ የሙናፊቅ ባህሪ አለበት። ከነዚህ ባህሪዎች መራቅ አለበት።

11▸ለሶላት ሲቆሙ መሰላቸት መታከት፣ለይዩልኝ መስገድ፣ አላህን ትንሽ ቢሆንጅ አለማስታወስ፦

۞ قال تعالى:{ وَمَا مَنَعَهُمۡ أَن تُقۡبَلَ مِنۡهُمۡ نَفَقَـٰتُهُمۡ إِلَّاۤ أَنَّهُمۡ كَفَرُوا۟ بِٱللَّهِ وَبِرَسُولِهِۦ وَلَا یَأۡتُونَ ٱلصَّلَوٰةَ إِلَّا وَهُمۡ كُسَالَىٰ وَلَا یُنفِقُونَ إِلَّا وَهُمۡ كَـٰرِهُونَ }

አላህ እንድህ ይላል፦ መናፍቃን አላህን ያታልሌሉ። እርሱም አታላያቸዉ ነዉ።(ይቀጣቸዋል)። ወደ ሶላትም በቆሙ ጊዜ ታካቾች  ሰዎችን የሚያሳዩ ሆነዉ ይቆማሉተ አላህንም ጥቂትጅ አያወሱም። (አን_ኒሳእ:142)

12የፈጅርና የኢሻ ሶላትበነሱ ላይ መክበድ፦

عن أبي هريرة قال : قال رسول الله ﷺ إن أثقل الصلاة  على المنافقين  صلاة العشاء وصلاة الفجر,, ولو يعلمون  ما فيهما لأتوهما  ولو حبورا,, (أخرجه البجاري 657 )(ومسلم -651)


አቡ ሁረይራ እንደተናገሩት ነብያችን ﷺእንድህ ብለዋል፦ በሙናፊቆች ላይ ከማለዳ(ከፈጅር)እና ከኢሻእ(ሶላቶች) የከበደ ሶላት የለም። በዉስጣቸዉ ያለዉን ሚንዳ ቢያዉቁ ኖሮ እየዳሁ ቢሆንኳ (ለስግደታቸዉ ወደ መስጅድ )ይመጧቸዉ ነበር። {ቡኻሪ:657 እና ሙስሊም :651} ዘግበዉታል።

📔ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ............

    ↓↓↓↓➷➷➷➷
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
ሸይኽ ፈውዛን - አላህ ከክፉ ይጠብቃቸውና - ዒልም ፈላጊ ተማሪዎችን ሲመክሩ እንዲህ ይላሉ፦

እውቀትን ከመፈለግ አትሰልች።አያያዝህ ትንሽ ቢሆን እንኳ እውቀትን ፈልግ። መልካም ስራ ከመስራት ጋር ሲሆን ትንሹም በረካ አለበት።

እውቀት ፍለጋ ላይ መቀጠል ያለጥርጥር ኸይር ነው። እውቀት ፍለጋ ዒባዳ ነው።እውቀት ፍለጋ ግዴታ ካልሆኑ ዒባዳዎች የበለጠ ነው።" [አልኢጃባቱል ሙሃማህ፡ 84]

𝐓𝐞 √√ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አንዳዴ ያስከፉኛል ብላችሁ ያልጠበቃችሁት ሰዉ ያስከፍችሁል......!

=
የዉዷ ጓዴን ቻናል ላስተዋዉቃችሁ እናንተም ተቀላቀሉ! ኢብኑ ተይሚያ መድረሳ ካገናኘኝ ጎበዟ እህቴ🌹
↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷
t.me/Umu_Rumeysa_bint_Ali
t.me/Umu_Rumeysa_bint_Ali
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዉሀ ሳይ ከቤት ዉጭ ዉጭ የሚለኝ እኔ ብቻ ወይስ እናተም የማዳም ቅመሞች ያዉ ከሙቀቱ አንፃር ነዉ ¡
#البوركيني_ليس_لباس_محتشم

بوركيني البحر لباس لا علاقة له بالمرأة المحجبة المسلمة لباس يظهر جسد المرأة للعامة ولا يوجد شي اسمه بوركيني حلال

حذاري أختي الكريمة ⚠️
#فتاوى_المرأة_المسلمة

#للشيخ_عبدالرحمن_السعدي_رحمه_الله


س - ما الواجب بوطء الحائض؟

ج - يجب على من وطئ الحائض دينار أو نصفه كفارة، وهو مروي عن ابن عباس، وهو وجيه؛ لأن الكفارات كما تكون في الأيمان، تكون في فعل المعاصي رجاء تخفيفها، وهي من تمام التوبة منها.


📘الفتاوى السعدية تحقيق العلامة العثيمين /ص 99 باب الحيض

t.me/https_Asselefya1