💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
~ሁሉ አማረሽ እትሁኑ እእ ልበሱ በቃ ሰጠኋችሁ¡
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝የሙናፊቆች ባህሪያት❞ «ክፍል  ⓽» 【የሙናፊቆች ባህሪ በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ..1】 ሁለተኛ ዉምሳሌ፦እዉነትና ዉሸቱ፣እምነትና ክህደቱ፣ቀንና ሌሊቱ፣ነጭና ጥቁሩ፣ሰማይና ምድሩ፣ ተቀላቅሎበት መለየት ተስኖት የሚይዘዉን  የሚጨብጠዉ ጠፍቶ እንደሚደናበር ደንባራ ነዉ። ◂ قال تعالى : { أَوۡ كَصَیِّبࣲ مِّنَ ٱلسَّمَاۤءِ فِیهِ ظُلُمَـٰتࣱ وَرَعۡدࣱ…
የሙናፊቆች ባህሪያት


«ክፍል  ⓾»

የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ...... 2

3▸ ንግግርን ማሳመር ፣ወግን ማጣፈጥ፣በክርክር መርታት

۞قال تعالى:{ وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن یُعۡجِبُكَ قَوۡلُهُۥ فِی ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَا وَیُشۡهِدُ ٱللَّهَ عَلَىٰ مَا فِی قَلۡبِهِۦ وَهُوَ أَلَدُّ ٱلۡخِصَامِ }

አላህ እንድህ ይላል፦ከሰዎችም ዉስጥ እርሱ ክርክር ብርቱ ሲሆን በቅርቢቱ ሕይወት ንግግሩ የሚደንቅህና በልቡ ዉስጥ ባለዉ ነገር ላይ አላህን የሚያስመሰክስ ሰዉ አልለ።(አልበቀራህ :204)

4▸ንግግራቸዉ ያማልላል፣ግዝፈታቸዉ ያምራል

۞قال تعالى:{ ۞ وَإِذَا رَأَیۡتَهُمۡ تُعۡجِبُكَ أَجۡسَامُهُمۡۖ وَإِن یَقُولُوا۟ تَسۡمَعۡ لِقَوۡلِهِمۡۖ كَأَنَّهُمۡ خُشُبࣱ مُّسَنَّدَةࣱۖ یَحۡسَبُونَ كُلَّ صَیۡحَةٍ عَلَیۡهِمۡۚ هُمُ ٱلۡعَدُوُّ فَٱحۡذَرۡهُمۡۚ قَـٰتَلَهُمُ ٱللَّهُۖ أَنَّىٰ یُؤۡفَكُونَ }

አላህ እንድህ ይላል፦ባየሀቸዉ  ጊዜ አካሎቻቸዉ(ግዙፍነታቸዉ)ያስደንቁሀል።ቢናገሩም ለንግግራቸዉ ታዳምጣለህ፣ከዕዉቀት ባዶ በመሆን። እነርሱ ልክ በግድግዳ የተጠጉ ግንዶችን ይመስላሉ። ጩኸትን ሁሉ በእነርሱ ላይ ነዉ ብለዉ ያስባሉ። እነርሱ ጠላቶች ናቸዉና ተጠንቀቃቸዉ።  አላህ ይጋደላቸዉ (ከእምነት እንደት ይመለሳሉ!(አል_ሙናፊቁን :4)

ሙናፊቆች ንግግራቸዉ ማራኪ ነዉ፣ግዝፈታቸዉ ያማረ ነዉ፣ልባቸዉ  ቆሻሻ ነዉ።

5▸ምድስን ማበላሸት አዝመራን ማድረቅ እንስሳትን ማጥፍት፦

۞قال تعالى:{ وَإِذَا تَوَلَّىٰ سَعَىٰ فِی ٱلۡأَرۡضِ لِیُفۡسِدَ فِیهَا وَیُهۡلِكَ ٱلۡحَرۡثَ وَٱلنَّسۡلَۚ وَٱللَّهُ لَا یُحِبُّ ٱلۡفَسَادَ }

አላህ እንድህ ይላል፦ካንተ በዞረም ግዜ በምድር ላይ በዉስጧ ሊያበላሽና አዝመራንና እንስሳዎችን ሊያጠፍ ይሮጣል። አላትም ማበላሸትን አይወድም።( አል_በቀራህ፡205)

የሙናፊቆች ጥርጣሬ የለበሰ የእምነቱ ብርሀን ይበጣበጣል። የተንኮላቸዉን ነበልባል ያቀጣጠለ ከአሳማሚ ቅጣት ላይ ይጥሉታል።  የማመሳሰያቸዉን ነጥብ የሰማ በጆሮዉና በልቡ ግርዶሽ ይጥላል።

۞قال تعالى:{ أَلَاۤ إِنَّهُمۡ هُمُ ٱلۡمُفۡسِدُونَ وَلَـٰكِن لَّا یَشۡعُرُونَ }

አላህ እንድህ ይላል፦ንቁ! እነርሱ አጥፊዎች እነርሱዉ ናቸዉ፣ግን አያዉቁም። (አል_በቀራህ 12)

6▸በመፎ ያዛሉ፤ከመልካም ነገር ይከለክላሉ፤ ለመመፀዎት ይሳሳሉ፤አላህን ይረሳሉ፤እርስ በርሳቸዉ ይስማማሉ። 

۞قال تعالى:{ ٱلۡمُنَـٰفِقُونَ وَٱلۡمُنَـٰفِقَـٰتُ بَعۡضُهُم مِّنۢ بَعۡضࣲۚ یَأۡمُرُونَ بِٱلۡمُنكَرِ وَیَنۡهَوۡنَ عَنِ ٱلۡمَعۡرُوفِ وَیَقۡبِضُونَ أَیۡدِیَهُمۡۚ نَسُوا۟ ٱللَّهَ فَنَسِیَهُمۡۚ إِنَّ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ هُمُ ٱلۡفَـٰسِقُونَ } { وَعَدَ ٱللَّهُ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ وَٱلۡمُنَـٰفِقَـٰتِ وَٱلۡكُفَّارَ نَارَ جَهَنَّمَ خَـٰلِدِینَ فِیهَاۚ هِیَ حَسۡبُهُمۡۚ وَلَعَنَهُمُ ٱللَّهُۖ وَلَهُمۡ عَذَابࣱ مُّقِیمࣱ }

አላህ እንድህ ይላል፦ የወንድና የሴት ሙናፊቆች ከፊሎቻቸዉ ከከፊሉ ናቸዉ።በመጥፎ ያዛሉ ከመልካም ነገር ይከለክላሉ። እጆቻቸዉንም ከመመፀዎት ይሰበስባሉ።  አላህን ረሱ። ስለዚህ (እርሱን)ተዋቸዉ።ሙናፍቃን አመፀኞች እነርሱ ናቸዉ። የወንድናየሴት ሙናፊቆችን፣ከሐድዎችንም አላህ የገሀነብ እሳት በዉስጧ ዘዉታሪዎች ሲሆኑ (ሊያስገባቸዉ)ቃል ገብቶላቸዋል። እርሷ በቂያቸዉ ናት። አላት ረግሟቸዋል።ለእነርሱም ዘዉታሪ ቅጣት አላቸዉ። {አል-ተዉባህ :67_68}

📔ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ.........


📝አንብብ ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋልና!

          <ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ>
  ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
ምንም ቢሆን ለናተ ጥንካሬ ጉልበት የሚሆኗችሁ ሰዎች እንጂ ለመድከም ሰበብ ከሚሆኑ ሰዎች አትወዳጁ!!
=
t.me/https_Asselefya1
Audio
አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!

ክፍል   13

📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
    t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
ወንድ ልጅ የሚያፈቅርሽ ከሆነ ምንም አጣብቂኝ ውስጥ ቢሆን ድምፅሽን ሳይሰማ አይውልም አያድርም ከዛ ውጭ  በሳምንት እየመጣ ናፍቀሽኛል እወድሻለሁ ቢልሽ ውሸት ።

t.me/SileTidarEnmekaker
ወዳጅ መስሎ የቀረበን ሁሉ የሚወደን አይደለም ።አንዳንድ አዳኞች ወዳጅ መስለው ቀርበው ደካማ ጎናችንን ካወቁ በኋላ ሊያጠቁን ይችላሉ ።

=
Audio
﴿اللَّهُ خالِقُ كُلِّ شَيءٍ وَهُوَ عَلى كُلِّ شَيءٍ وَكيلٌ..﴾

تحبير مؤثر لخواتيم سورة الزمر

🎙القارئ: ماجد الزامل


t.me/https_Asselefya1
قال تعالى :
‏﴿إِنَّ فِي ذَلِكَ لآيَاتٍ لِكُلِّ صَبَّارٍ شَكُورٍ﴾

‏كان مطرف بن عبد الله يقول :

‏نعم العبد الصبار الشكور الذي :
‏إذا أعطي شكر
‏وإذا ابتلي صبر.

‏تفسير الطبري(٢٦٨/١٩)


=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝የሙናፊቆች ባህሪያት ❞ «ክፍል  ⓾» 【የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ...... 2】 3▸ ንግግርን ማሳመር ፣ወግን ማጣፈጥ፣በክርክር መርታት፦ ۞قال تعالى:{ وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن یُعۡجِبُكَ قَوۡلُهُۥ فِی ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَا وَیُشۡهِدُ ٱللَّهَ عَلَىٰ مَا فِی قَلۡبِهِۦ وَهُوَ أَلَدُّ…
የሙናፊቆች ባህሪያት


«ክፍል  ⓵⓵»

የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ ..3

7▸የቁርአን ፍርድ ይርቃሉ፤የረሱልንና የሐድሳቸዉን ፍርድ ይሸሻሉ፦

۞ قال تعالى:{ وَإِذَا قِیلَ لَهُمۡ تَعَالَوۡا۟ إِلَىٰ مَاۤ أَنزَلَ ٱللَّهُ وَإِلَى ٱلرَّسُولِ رَأَیۡتَ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ یَصُدُّونَ عَنكَ صُدُودࣰا }

❂አላህ እንድህ ይላል፦
ለነርሱ አላህ  ወደ አወረደዉ (ቁርአን)እና ወደ መልዕክተኛዉ ﷺ ኑ  በተባሉ ጊዜ መናፍቃን ከአንተ መሸሽን ሲሸሹ ታያቸዋለህ።(አን-ኒሳእ:61)

8▸አላህ ያወረደዉን ይጠላሉ፤ስራቸዉን ያበላሻሉ፦

۞ قال تعالى:{ ذَ ٰ⁠لِكَ بِأَنَّهُمۡ كَرِهُوا۟ مَاۤ أَنزَلَ ٱللَّهُ فَأَحۡبَطَ أَعۡمَـٰلَهُمۡ }

አላህ እንድህ ይላል፦ይህ እነርሱ  አላህ ያወረደዉን ስለጠሉነዉ።ስለዚህ ስራዎቻቸዉን አበላሸባቸዉ። (ሙሀመድ:9)

9▸በሙእሚኖች ድል ይከፋሉ፤በሽንፈታቸዉ ይደሰታሉ፣ሙእሚኖችን መከራ ቢያጋጥማቸዉ ይወዳሉ፦

۞قال تعالى:{ إِن تُصِبۡكَ حَسَنَةࣱ تَسُؤۡهُمۡۖ وَإِن تُصِبۡكَ مُصِیبَةࣱ یَقُولُوا۟ قَدۡ أَخَذۡنَاۤ أَمۡرَنَا مِن قَبۡلُ وَیَتَوَلَّوا۟ وَّهُمۡ فَرِحُونَ }  ,, { قُل لَّن یُصِیبَنَاۤ إِلَّا مَا كَتَبَ ٱللَّهُ لَنَا هُوَ مَوۡلَىٰنَاۚ وَعَلَى ٱللَّهِ فَلۡیَتَوَكَّلِ ٱلۡمُؤۡمِنُونَ }


አላህ እንድህ ይላል፦መልካም ነገር ብታገኝ ታስከፍቸዋለች። መከራም ብታገኝ ህ ከዚህ በፊት በእርግጥ ጥንቃቄችንን ይዘናል ይላሉ። እነርሱም ደስተኞች ሆነዉ ይሸሻሉ። አላህ ለኛ የፃፈልን (ጥቅም)እንጅ ሌላ አይነካንም። እርሱ ረዳታችን ነዉ። በአላህ ላይም ምእምናን ይመኩ በላቸዉ። {አት_ተዉባህ፡50_51}

10▸ በአላህ እና በመልዕክተኛዉ ይክዳሉ፣ሶላትንም ታካቾች ሆነዉ ይሰግዳሉ፣ምፀዋትሞ መስጠትም በጣም ይጠላሉ፦

✯۞ قال تعالى:{ وَمَا مَنَعَهُمۡ أَن تُقۡبَلَ مِنۡهُمۡ نَفَقَـٰتُهُمۡ إِلَّاۤ أَنَّهُمۡ كَفَرُوا۟ بِٱللَّهِ وَبِرَسُولِهِۦ وَلَا یَأۡتُونَ ٱلصَّلَوٰةَ إِلَّا وَهُمۡ كُسَالَىٰ وَلَا یُنفِقُونَ إِلَّا وَهُمۡ كَـٰرِهُونَ }


አላህ እንድህ ይላል፦ልግስናዎቻቸዉን ከነሱ ተቀባይ የሚያገኙ ከመሆኑ በአላህ እና በመልዕክተኛዉ ካዱ፤ሶላትንም እነሱ የታከቱ ሆነዉጅ የማይሰግዱ፣እነሱም የጠሉ ሆነዉጅ የማይሰጡ መሆናቸዉ እንጅ ሌላ አልከለከላቸዉም። (አት_ተዉባህ:54)

ሶላት የሚሰግድ ሰዉ በሶላቱ ላይ መበርታትና መጠንከር አለበት፤ እንድሁም ምፀዋት ሲመፀዉት የተደሰተና የተሰጋጌ ሊሆን ይጠበቅበታል። በሶላት ላይ ታካች ከሆነና ምፀዋት ላይ ስስታምና ገብጋባ ከሆነ የሙናፊቅ ባህሪ አለበት። ከነዚህ ባህሪዎች መራቅ አለበት።

11▸ለሶላት ሲቆሙ መሰላቸት መታከት፣ለይዩልኝ መስገድ፣ አላህን ትንሽ ቢሆንጅ አለማስታወስ፦

۞ قال تعالى:{ وَمَا مَنَعَهُمۡ أَن تُقۡبَلَ مِنۡهُمۡ نَفَقَـٰتُهُمۡ إِلَّاۤ أَنَّهُمۡ كَفَرُوا۟ بِٱللَّهِ وَبِرَسُولِهِۦ وَلَا یَأۡتُونَ ٱلصَّلَوٰةَ إِلَّا وَهُمۡ كُسَالَىٰ وَلَا یُنفِقُونَ إِلَّا وَهُمۡ كَـٰرِهُونَ }

አላህ እንድህ ይላል፦ መናፍቃን አላህን ያታልሌሉ። እርሱም አታላያቸዉ ነዉ።(ይቀጣቸዋል)። ወደ ሶላትም በቆሙ ጊዜ ታካቾች  ሰዎችን የሚያሳዩ ሆነዉ ይቆማሉተ አላህንም ጥቂትጅ አያወሱም። (አን_ኒሳእ:142)

12የፈጅርና የኢሻ ሶላትበነሱ ላይ መክበድ፦

عن أبي هريرة قال : قال رسول الله ﷺ إن أثقل الصلاة  على المنافقين  صلاة العشاء وصلاة الفجر,, ولو يعلمون  ما فيهما لأتوهما  ولو حبورا,, (أخرجه البجاري 657 )(ومسلم -651)


አቡ ሁረይራ እንደተናገሩት ነብያችን ﷺእንድህ ብለዋል፦ በሙናፊቆች ላይ ከማለዳ(ከፈጅር)እና ከኢሻእ(ሶላቶች) የከበደ ሶላት የለም። በዉስጣቸዉ ያለዉን ሚንዳ ቢያዉቁ ኖሮ እየዳሁ ቢሆንኳ (ለስግደታቸዉ ወደ መስጅድ )ይመጧቸዉ ነበር። {ቡኻሪ:657 እና ሙስሊም :651} ዘግበዉታል።

📔ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ............

    ↓↓↓↓➷➷➷➷
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1