💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም – ከሽፉ ሹቡሓት 010
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ወላጂ ምን ያድርግሽ?»
➖➖➖➖➖➖➖➖
ተይ ልጄ ቀስ በይ እያሉ ሲመክሩሽ፣
አልሰማም አልሽና በሚድያ ሰክርሽ፣
ሙግት ትይዧለሽ አገባለሁ ብለሽ፣
በንግግር ብቻ ወንድ ልጅን አምነሽ፣
የወላጅን ልፋት እደቀላል አይተሽ፣
በተለይ በተለይ ገጠር የተወለድሽ፣
የአባትን ስቃይ መከራዉን ያየሽ፣
የእናትን ለቅሶ ዱዓዋን የሰማሽ፣
ተይ አታስከፊያቸዉ እህቴ ልንገርሽ፣
ዛሬ ብትማሪም ዛሬ ያወቅሽ መስሎሽ፣
ዘመናዉይነት ስልጣኔ መስሎሽ፣
ድምፅ መቀያየር ከተሜነት መስሎሽ፣
የተጓሺዉ ስደት ቤተሰብ ካስረሳሽ፣
↷ይቀጥላል ..........
✍️ሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ
𝐓𝐞 « t.me/selahudin_Islamic_knowlages
➖➖➖➖➖➖➖➖
ተይ ልጄ ቀስ በይ እያሉ ሲመክሩሽ፣
አልሰማም አልሽና በሚድያ ሰክርሽ፣
ሙግት ትይዧለሽ አገባለሁ ብለሽ፣
በንግግር ብቻ ወንድ ልጅን አምነሽ፣
የወላጅን ልፋት እደቀላል አይተሽ፣
ቤተሰብ ለልጁ እደመይሳሳ አድርገሽ፣
ከለከሉኝ ብለሽ ደግሞ ታለቅሻለሽ፣
ይገርማል እህቴ ምነዉ ሶብር አጣሽ፣
የወጣሽበትን አላማ ዘነጋሸ?፣
የስደት እንግልት ድካሙን እረሳሽ፣በተለይ በተለይ ገጠር የተወለድሽ፣
የአባትን ስቃይ መከራዉን ያየሽ፣
የእናትን ለቅሶ ዱዓዋን የሰማሽ፣
ተይ አታስከፊያቸዉ እህቴ ልንገርሽ፣
ዛሬ ብትማሪም ዛሬ ያወቅሽ መስሎሽ፣
ዘመናዉይነት ስልጣኔ መስሎሽ፣
ድምፅ መቀያየር ከተሜነት መስሎሽ፣
የተጓሺዉ ስደት ቤተሰብ ካስረሳሽ፣
↷ይቀጥላል ..........
✍️ሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ
𝐓𝐞 « t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ፈገግ እያላችሁ ተማሩበት ለብርዱ
«ባንች እንዳልሞት»
-----------------
በትግል ነው ለመኖር ስል፤
የታገስኳት የሞት ሞቴን፡
ባታውቅ እንጂ፤
ለርሷ ስል ነው የሰዋሁት እኔነቴን፡
〰️〰️〰️〰️
የዘመኔን እኩሌታ፤
ለሷ ፍቅር እንደ ባሪያ፡
ከላጤነት ለመላቀቅ፤
ብትሆን ብዬ መከበሪያ፡
ሚስቴ ብዬ ያገባኋት፤
ፊት ሰጥታኝ ነው መጀመሪያ፡
〰️〰️〰️〰️
ሳላውቅበት ያለ ቀመር፤
ተነጥፌ ስንከረፈፍ፡
ለሷ ደስታ እየባከንኩ፤
እንደ ንፍሮ ስጠነፈፍ፡
ለሰከንዶች ቢሆን እንኳን፤
ከውደታ ሳልዛነፍ፡
ከሷው ብሶ ብልጥ ሆና፤
ቆጠረችኝ እንደ ሰነፍ፡
〰️〰️〰️〰️
➥ታዲያ.....
------------
እችላለሁ ምንም አልል፤
ይህን መልዕክት አቀብሏት፡
ምንም ብትል መልስ አልሰጥም፤
ይብላኝልሽ ብሏል በሏት፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
መራር ፊቷን ት'ጠ'ብ'ና፤
ትል'ነቷን ትግደልበት፡
ከሸፋፋው እግሮቿ ስር፤
ጫማ አድርጋ ትሒድበት፡
〰️〰️〰️〰️〰️
በአፍታ መሳቅ፤
ባፍታ መናቅ መሰንበቻ ከመሰልኳት፡
በዱባ-ሞት እባካችሁ፤
በቁም ነገር ንገሩልኝ እንደተውኳት፡
〰️〰️〰️〰️〰️
በግርጭርጭ ፀባይሽ ልክ፤
ሁሌ አልኖርም በአግራሞት፡
ላንች ያለኝ ልዩ ቦታ፤
ፈሶ አለቀ እንደ ሀሞት፡
በቃ ተይኝ ትቸሻለሁ፤
ተናድጀ ባንች እንዳልሞት፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
.....✍️ኑር ነኝ የፋሩቅ አባት
〰️〰️〰️〰️〰️
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
«ባንች እንዳልሞት»
-----------------
በትግል ነው ለመኖር ስል፤
የታገስኳት የሞት ሞቴን፡
ባታውቅ እንጂ፤
ለርሷ ስል ነው የሰዋሁት እኔነቴን፡
〰️〰️〰️〰️
የዘመኔን እኩሌታ፤
ለሷ ፍቅር እንደ ባሪያ፡
ከላጤነት ለመላቀቅ፤
ብትሆን ብዬ መከበሪያ፡
ሚስቴ ብዬ ያገባኋት፤
ፊት ሰጥታኝ ነው መጀመሪያ፡
〰️〰️〰️〰️
ሳላውቅበት ያለ ቀመር፤
ተነጥፌ ስንከረፈፍ፡
ለሷ ደስታ እየባከንኩ፤
እንደ ንፍሮ ስጠነፈፍ፡
ለሰከንዶች ቢሆን እንኳን፤
ከውደታ ሳልዛነፍ፡
ከሷው ብሶ ብልጥ ሆና፤
ቆጠረችኝ እንደ ሰነፍ፡
〰️〰️〰️〰️
➥ታዲያ.....
------------
እችላለሁ ምንም አልል፤
ይህን መልዕክት አቀብሏት፡
ምንም ብትል መልስ አልሰጥም፤
ይብላኝልሽ ብሏል በሏት፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
መራር ፊቷን ት'ጠ'ብ'ና፤
ትል'ነቷን ትግደልበት፡
ከሸፋፋው እግሮቿ ስር፤
ጫማ አድርጋ ትሒድበት፡
〰️〰️〰️〰️〰️
በአፍታ መሳቅ፤
ባፍታ መናቅ መሰንበቻ ከመሰልኳት፡
በዱባ-ሞት እባካችሁ፤
በቁም ነገር ንገሩልኝ እንደተውኳት፡
〰️〰️〰️〰️〰️
በግርጭርጭ ፀባይሽ ልክ፤
ሁሌ አልኖርም በአግራሞት፡
ላንች ያለኝ ልዩ ቦታ፤
ፈሶ አለቀ እንደ ሀሞት፡
በቃ ተይኝ ትቸሻለሁ፤
ተናድጀ ባንች እንዳልሞት፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
.....✍️ኑር ነኝ የፋሩቅ አባት
〰️〰️〰️〰️〰️
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
Forwarded from قَنَاةُ أَبِــي حَسَان عَلْي بن يُوسُف
በነገራችን ላይ… ምንም እንኳ ሁለቱን ዓይኖች በተለይ ለሐጃ መግለጡ ቢፈቀድም፤ አስቸጋሪ ነገር ከሌለ ይበልጥ አስተማማኙና የተሻለው ዓይኖችንም ጨምሮ የሚሸፍነውን ኒቃብ መልበስ ነው።
አንዳንዶች ዝም ብላችሁ ዓይናችሁን ገልጣችሁ በኒቃብ ፎቶ እኝኝ ብላችሁ አትፖስቱ።
نقل
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
አንዳንዶች ዝም ብላችሁ ዓይናችሁን ገልጣችሁ በኒቃብ ፎቶ እኝኝ ብላችሁ አትፖስቱ።
نقل
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
ብቻ የቂን ይኑር
~
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-
”إنك لَن تدَع شيئًا للهِ إلا بدَلك اللهُ به ما هو خيرٌ لكَ منه“
"አንተ አንድን ነገር ለአላህ ብለህ አትተውም፣ አላህ በሱ ፋንታ የተሻለን የሚተካህ ቢሆን እንጂ።"
[አሶሒሐህ: 2/734]
=
Ibnu Munewor
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

Forwarded from «گونيـﮯ غآليـﮯة عفيـﮯفة»
💎
ೃ⁀𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
t.me/Umu_Aisha2
ብልህ ሴት ለአጂነብይ ወንድ አምራና ተዉባ በየቦታዉ አትታይም
💎 ምስሎቾን(ፎቶዎቾን) የምታዝርከርክ ሳትሆን
💎 ለሐቅ ባሏ ብቻ ተዉባ የምትቀርብ ናት
👑 «گونيـﮯ غآليـﮯة عفيـﮯفة»🎀ೃ⁀𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
t.me/Umu_Aisha2
እንደተለመደው ፈገግ በሉ❕
አንዱ ወደ ሱለይማን አዕመሽ ጋ ገባና
"ማታ እንዴት አደርክ?" አለው።
አዕመሽም
ፍራሹና ትራሱን አመቻችቶ ተኛና
"እንደዚህ ነው ያደርኩት" አለው።
እናንተም አመቻቹና አረፍ በሉ ለማይሞላ አዱንያ...ኡፍፍፍ...ደህና እደሩ ..
منقول
አንዱ ወደ ሱለይማን አዕመሽ ጋ ገባና
"ማታ እንዴት አደርክ?" አለው።
አዕመሽም
ፍራሹና ትራሱን አመቻችቶ ተኛና
"እንደዚህ ነው ያደርኩት" አለው።
እናንተም አመቻቹና አረፍ በሉ ለማይሞላ አዱንያ...ኡፍፍፍ...ደህና እደሩ ..
منقول
Audio
﴿فَمَن كَانَ یَرۡجُوا۟ لِقَاۤءَ رَبِّهِۦ فَلۡیَعۡمَلۡ عَمَلࣰا صَـٰلِحࣰا وَلَا یُشۡرِكۡ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦۤ أَحَدَۢا﴾
الرجاء وحده لايكفي ،،
بل لا بد من العمل ،،
🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
@https_Asselefya1
الرجاء وحده لايكفي ،،
بل لا بد من العمل ،،
🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
@https_Asselefya1
من كان ماله من الحرام، ويريد التخلص منه، فماذا يفعل به؟
فضيلة الشيخ محمد بن حزام البعداني
بِسْمِ اللّــــهِ الرَّحْمَـــــــــنِ الرَّحِيمِ
📩 السُــــــــــــؤالُ :-
يقول السائل: من كان ماله من الحرام، ويريد التخلص منه، فماذا يفعل به؟
📝 الإجـــــــــــابة :-
عليه أن يتوب إلى الله جل وعلا من الحرام، وأن يستغفر الله من ذلك، وأن يعزم على عدم الرجوع إلى اكتساب المال من الحرام، وعليه أن يتخلص منه، فيخرجه بنية التخلص، وبنية التوبة، وسواء أخرجها إلى فقراء أو مساكين أو في مصالح الخير أو في مساجد، فهو حلال فيما صرف فيها.
ومن الخطأ أن يُظن أنه لا يجوز أكل هذا المال لأن أصله من الحرام، لأنه عند أن أراد أن يتخلص منه، فهذه الطريق هو مأمور بها، وصار إخراجه مأمورا به، وصار حلالًا فيما صُرف فيه، فليس مخصوصًا كما يظنه بعض الناس في إصلاح الطرقات، وما أشبه ذلك، بل أيضًا يجوز أن يصرف للفقراء والمساكين.
بقي إن كان هو يحتاج هذا المال، فإن كان مغصوبا أو مسروقا، فلا يحل له إطلاقا، بمعنى أنه حقوق للآخرين، وإن كان من مكاسب محرمة، كبيع الخمر، أو نحو ذلك، وهو فقير بحاجة إليه، فليسد حاجته من هذا المال وليتخلص من بقيته، والله أعلم.
t.me/https_Asselefya1