💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ውፍረት በሽታ ነው።
ታዲያ ክብደታችሁ ከናንተ ጋ ተመጣጣኝ ነው?

ክብደታችሁን ለቁመታችሁ ሁለት ጊዜ አካፍላችሁ የመጣላችሁ

👉ከ25 በላይ ከሆነ መቀነስ አለባችሁ ወፍራችሇል

👉ከ30 በላይ ከሆነ ደግሞ አደጋ ላይ ናችሁ
t.me/drdawudconsultancy
تأثر الملك سلمان لتلاوة الشيخ خالد الجليل
تلاوات روحانية
ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
🍁
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ

🍁

➭ ከቁርአን ጋር እንኑር‼️


https://t.me/https_Asselefya1
ይህ ጫት ወዴት እያመራ ነው!!

ቻይና ትውልዱን ለመግደል ቆርጣ የተነሳች ይመስላል።

ብለው ብለው በዚህ መልኩ ተፈጭቶ በሌላ መልክ ይዘውት ቀረቡ። ይህ ማለት በጫት ጥርሳቸው ያጡ ሰዎች እንኳ በድዳቸውም ቢሆን አኝከው እንዲቅሙ ነው። ጥርሱ በጫት የጨረሰ ቃሚ ድዱንም ሊያፈርሱበት ያሰቡ ይመስላል። በህይወት እያለህ ጥርስህ እንድትቀብር የሚያደርግ መርዛማ ቅጠል ማለት ጫት ነው። ጠንካራ ጥርሳቸው አመድ ያደረገ ጫት ስስ አንጀታቸው አለመበጣጠሱ አላህ በቃሚዎች ላይ የዋለው ውለታ እጅግ ብዙ መሆኑ ያሳያል።

𝐓𝐞 «t.me/Sadik_Ibnu_Heyru»
ከሽፉ ሹቡሃት 007
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
🎈መትን ከሽፉ ሹቡሓት

ክፍል  ➆】

🎙«𝐁𝐲 𝐀𝐛𝐮 𝐑𝐞𝐲𝐲𝐢𝐬 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐢𝐦𝐚𝐦 »

          √ የኪታብ 𝕡𝕕𝕗↓↓
t.me/https_Asselefya1/13134
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝የሙናፊቆች ባህሪያት❞ « ክፍል  ⓷  » ☛ሙናፊቅ ማለት ምን ማለት ነዉ ?? ☞ጁርጀይ የተባሉት ምሁር ኒፍቅ ማለት፦ከህደትን ከልብ ዉስጥ ደብቆ እምነትን በምላስ ግልፀ ማዉጣት ነዉ ይላሊ።(አት_ተዕሪፋት 235) ☛ሙናፊቅ ማለት፦ንግግር ከተግባሩ የዉስጥ እምነቱ ግልፀ ከሚያደርገዉ አመለካከቱ ጋር የሚጣረስ:ወደ እስልምና በአንድ በር ገብቶ በሌላ በር አፈትልኮ የመወጣ ወደ እምነት በግልፀ…
የሙናፊቆች ባህሪያት


   « ክፍል   ⓸»

🍁ሪያእ(እዩልኝ) ማለት፦አንድ ሰዉ የአምልኮን ተግባር ሲፈጽም  ሰዎች አይተዉ እንድያደንቁት  እንድያወድሱት እና እንድያሞግሱት በመፈለግ ግልፀ አድርጎ  መስራት ማለት ነዉ።

🍁ሱምዓ(ስሙልኝ)ማለት፦ደግሞ አንድ ሰዉ የአምልኮን ተግባር ሲፈጽም ሰዎች ሰምተዉ  እንድያደንቁት እንድያወድሱት እና እንድያሞግሱት በመፈለግ መናገር ማለት ነዉ።

🍁ሪያዕ እና ሱሙዓ ከትነሹ ሺርክ አይነት የሚመደብ ሲሆን ከትልቁ ሽርክ አይነት ዉስጥም ሊካተት የሚችልበት አጋጣሚ አለ። እሱም

1◅እዩልኝ እና ስሙልኙ መሰረታዊ እምነት ላይ ሲሆን። በልቡ ዉስጥ የሌለን እምነት ህይወቱንና ንብረቱን ለመጠበቅ ሲል በግልፀ የሚናገር እና የሚተገብር ከሆነ።

2◅እዩልኝ እና ስሙልኙ  ከስራዉ ከበለጠ።
3◅በሚሰራዉ ስራ በሚናገረዉ ንግግር ከአላህ ፊት ይልቅ የዱንያን ጥቅም የሚያስበልጥ እና የሚያስቀድም ከሆነ።

       የንፍቅና  ፍርድ/ብይን
      ➬➮➬➮➬➮➬➮➬

ንፍቅናዉ በዓቂዳ ላይ የተመሠረተ ከሆነ ትልቁ የንፍቅና አይነት ሲሆን እሱም ባለቤቱን ከእስልምና  ሃይማኖት  የሚያስወጣ ግልፀ ክህደት ነዉ።

ከዚህ ንፍቅዉ ሳይፀፀት ከሞተ ከገሃነብ  አዝቅጥ ዉስጥ ዘዉታሪ  ይሆናል።

በዱኒያ ላይ መልካም ስራ ቢሰራ ስራዉ  ንፍቅናዉ ያጠፋበታል(ያብስበታል)። ሰረቶ እንዳልሰራ ይሆናል።

قال تعالى: { إِنَّ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ فِی ٱلدَّرۡكِ ٱلۡأَسۡفَلِ مِنَ ٱلنَّارِ وَلَن تَجِدَ لَهُمۡ نَصِیرًا }

አላህ  እንድህ ይላል፦ሙናፍቃን በእርግጥ ከእሳት ከታችኛዉ አዘቅት ዉስጥ ናቸዉ። ለእነርሱም ረዳት አታገኝላቸዉም። ( አን_ኒሳእ:145)

قال تعالى:{ وَعَدَ ٱللَّهُ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ وَٱلۡمُنَـٰفِقَـٰتِ وَٱلۡكُفَّارَ نَارَ جَهَنَّمَ خَـٰلِدِینَ فِیهَاۚ هِیَ حَسۡبُهُمۡۚ وَلَعَنَهُمُ ٱللَّهُۖ وَلَهُمۡ عَذَابࣱ مُّقِیمࣱ }

አላህ እንድህ ይላል፦ ወንድ እና ሴት ሙናፊቆች፤ከሐድዎችንም አላህ የገሀነብን እሳት በዉስጧ ዘዉታሪዎች ሲሆኑ ቃል ገብቶላቸዋል። እርሷ በቂያቸዉነት።አላህም ረግሟቸዋል።እነርሱም ዘዉታሪ ቅጣት አላቸዉ። (አት_ተዉባህ :68)

🍁ከእዚህች አያህ ዉስጥ ሙናፊቆች፦

1➛በገሃነም እሳት ዉስጧ ዘዉታሪዎች መሆናቸዉ።
2➛ለእነርሱ ገሃነም በቂያቸዉ እንደሆነች።
3➛አላህም እንደረገማቸዉ እና
4➛እነርሱም  ዘዉታሪ ቅጣት እንዳላቸዉ ተጠቅሷል።


✍️አላህም አንድን ስራ የሚቀበለዉ በሁለት መስፈርቶች ነዉ።

1▻ለአላህ ብሎ ጥርት ተደርጎ የተሰራ ስራ ሲሆን፤
2▻የመልእክተኛዉን ፈለግ መከተል (የእሳቸዉን ትእዛዝ መሰረት በማድረን)የተሰራ ሲሆን ነዉ። ከእዚህ ዉጭ ያለን ስራ አላህ አይቀበልም።

📔 ይቀጥላል ኢንሻ አላህ................

➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
ሴት ልጂ በቤት ዉስጥ ሞያ ሊኖራት (ቅመም)ልትሆን ይገባል።

منقول
🍁እውነተኛ ፍቅር ከትዳር በፊት በመንዘላዘል አይገኝም, እውነተኛ ፍቅር በዱዐ እና በሀላል ፍቅር ብቻ ነው የሚገኘው።

እስቲ ጠይቁ ራሳቹን የምር እውነተኛ ፍቅር ላይ ያለን ስንቶቻችን ነን?

በተለይ በየ ሚድያ ፍቅር ፍቅር እያላችሁ አታለቃቅሱ መጀመሪያ ቦታዉን ፈልጉ የፍቅሩን
ያለ ቦታዉ ገብታችሁ እየመጣችሁ አታለቃቅሱ !!


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
ሴት የላከዉ ጂብ አይፈራም ይባላል....

እናም ዉዷ እህቴ ባልሺ ድን ወዳለበት ላኪዉ ይማር ያስተምር! አይዞህ ጠንክር በይዉ!!ሲማርም ሲያስተምርም ከጎኑ ሁኚለት አበሽሪዉ አጠናክሪዉ!!

=
t.me/https_Asselefya1
አንድ አህያ ሞታ መስጂድ በር ላይ ትጥላለች። ታዲያ ምዕመናኑ ሲወጣ ሲገባ ሽታው አላስወጣ አላስገባ ቢላቸው አንድ የመስጂድ ኢማም ለከተማዋ ከንቲባ ይደውሉና «አህያ ሞታ መስጂዳችን በር ላይ ተጥላለች እባካችሁ ... » ብለው ወሬ ከመጀመራቸው…
ከንቲባው በንቀት:
«ሙታንን አጥቦ ገንዞ መቅበርኮ የእናንተ የኃይማኖት አባቶች ስራ መሰለኝ ሲላቸው!»
ኢማሙ ተናደው:
«እሱስ አዎ! ግን ያው ከመቅበራችን በፊት ለቤተሰቦቿ መርዶ እንገር ብለን ነው!» "ብለውት እርፍ"

አንዳንድ ኢማሞች እኮ አይናገሩ እንጂ ከተናገሩ የመልስ ምታቸው ናላ ያዞራልi

t.me/abdu_rheman_aman
እራሳችንን በእራሳችን በቁርኣን እናክም!


[ ክ ፍ ል አ ን ድ]

✳️ብዙ ሰዎች በተለያዬ ምክንያት ሩቃ ቤት በመፈለግ በጣም ሲቸገሩ ይስተዋላል!

በተለይ  ከሃገር ወጭ የሚኖሩ እህትና ወንድሞች! !
ልክ እንዲሁ ሐገር ውስጥ ያሉትም ቢሆን " ታማኝ " ሩቃ ቤትን ስለሚፈልጉ እነርሱም በፍለጋ ይቸገራሉ ..

በጣም ችግሩ የጠናባቸው ደግሞ "በኢንተርኔት ሩቃ "አስደርገው " ብራቸውን "ሲበዘበዙ ይስተዋላል !

ሁሉም ሰው ማዎቅ ያለበት ነገር  አላህን መፍራትና ዱአ ማብዛት ፣ ለበሽታዎች ሁሉ ፈውስ መሆን ዋነኛው ሰበብ ቁርአን ነው። ከቁርኣን መገለጫዎች መካከል አንዱ ደግሞ "ሺፋእ/ መድሃኒትነቱ" መሆኑ ነው።


አላህም(ሱብሃነሁ ወተዓላ) ፈውስነቱን ሲገልፅ ⤵️

ከቁርኣንም ለምእመናን <መድኀኒትና> እዝነት የኾነን እናወርዳለን፡፡ በዳዮችንም ከሳራን እንጂ ሌላ አይጨምርላቸውም፡፡ ይላል

وَنُنَزِّلُ مِنَ الْقُرْآنِ مَا هُوَ شِفَاءٌ وَرَحْمَةٌ لِّلْمُؤْمِنِينَ ۙ وَلَا يَزِيدُ الظَّالِمِينَ إِلَّا خَسَارًا

ቁርኣን፣ነቢያዊ ዚክርና ዱዓዎች (ሩቃ) ለሁሉም አይነት በሽታና ችግሮች መፍትሄ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም።

↘️እናም ማንኛውም በቁርኣን ፈውስነት የሚያምን ግለሰብ ፋቲሓንና ሌሎችንም አጫጭር (በቀላሉ መቅራት የሚችላቸውን) ሱራዎች እንኳ ቢሆን እየቀራ ለራሱ " ሩቃ "ማድረግ ይችላል።

📌ራስን በራስ ለማከም ካልተቻለና ነገሩ ከጠና ሩቃ አድራጊ ፍለጋ ርቆ ለመሄድ ሳንገደድ፤ በቤተሰብ፣ አሊያም በዘመድና በጎረቤት ማስደረግ ይቻላል።

┈•••✿❒❒✿•••┈┈┈┈•••✿❒❒✿•••┈┈

ነገርግን ከዚህ ካለፈ በዲን የተሻለ እውቀት እና አላህን በመፍራት ወደ የሚታዎቁ የሩቃ ሃኪም ቤት መሄዱ መልካም ነው።

📚ለህክምና ዋናው ነገር ብዙ መቅራቱ ሳይሆን አላህን በሚፈራና ተወኩል ባለው ልብ፣ በቁርኣን ፈዋሽነት አምኖ ፋቲሓን እና ሙአዊዘተይን ወዘተ.. በነቢያዊ ዱአ እና አዝካሮችን በመቅራት ለመዳን በቂ ሰበብ ነው!።

ነቢዩና ﷺ ሰሓቦቻቸውም በነዚህ ምእራፎች ሩቃ ያደርጉ እንደ ነበር ብዙ መረጃዎች ያስረዳሉና።


🤲 የላቀውና ከፍ ያለው አላህ ለታመመ ሁሉ ፈውሱን ቅርብ ያድርግለት 🤲 አሚን

ወንድማችሁ ኡስማን ሰዒድ (አቡ አመቲረህማን)

🎓 ለሌሎች ትምህርቱን ያስተላልፉ!
https://t.me/alruqyehsheriyeh
https://t.me/alruqyehsheriyeh

ይ  ቀ  ጥ  ላ  ል !!