ደካከምኩ ስተያት አብሽሪ ጠንክሪ የምትልሽ እህት አጥብቀሽ ያዣት ብርታትሽ ነች እና !!
=This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
AUD-20151205-WA0006
<unknown>
تَبَرّج ُالْمَرْأَةِ !!
للِشَّيخِ مُحَمَّدٌ بنُ سَعِيد رَسَلاَن
ـ حَفِظَهُ اللَّهُ وَرعَـاه ـ ُ
t.me/https_Asselefya1
للِشَّيخِ مُحَمَّدٌ بنُ سَعِيد رَسَلاَن
ـ حَفِظَهُ اللَّهُ وَرعَـاه ـ ُ
t.me/https_Asselefya1
ÝÊÇæì äæÑñ Úáì ÇáÏÑÈ...ÇáÍáÞÉ ÑÞã(703)
ÇáÔíÎ: ãÍãÏ Èä ÕÇáÍ ÇáÚËíãíä...........ÑÍãå Çááå ÊÚÇáì
❔ ما حكم لبس الكعب العالي 👈 ( 👠👡 ) الذي لا يُصدر صوتًا مطلقًا ؟❔
📌 السؤال:
ما الحكم في لبس الكعب العالي مع العلم بأنه لا يُصدر صوتًا مطلقًا فهي تلبسه في المناسبات فقط ؟ وما الحكم إذا أصدر الحذاء صوتًا خفيفًا غير مُلفت للنظر ؟
الشيخ/ ابن عثيمين رحمة الله تعالي
📌 السؤال:
ما الحكم في لبس الكعب العالي مع العلم بأنه لا يُصدر صوتًا مطلقًا فهي تلبسه في المناسبات فقط ؟ وما الحكم إذا أصدر الحذاء صوتًا خفيفًا غير مُلفت للنظر ؟
الشيخ/ ابن عثيمين رحمة الله تعالي
🍁ሚስቶች መዋብ ለባላችሁ እንጂ ለፕሮግራም አይደለም➘➘
تزَّين لأزواجكن لا للمناسبات
"وَمِن الأُمورِ المُؤسِفَة: أَنَّ كَثيراً مِنَ النِّساءِ لَا تَعرِفُ الزِّينَةَ والتَّجَمُّلَ إِلَّا إِذَا أَرَادَت أَنْ تَخرُجَ مِنَ البَيْتِ وَتُغادِرهُ لِحُضُورِ مُناسَبةٍ مَا أَو اجتِماعٍ ما أَوْ مَا نَحوَ ذَلِكَ، أَمَّا فِيمَا يَتَعَلَّقُ بِحَقِّ الزَّوجِ إِذَا دَخلَ؛ فَتَلقاهُ بِثيابٍ رَثَّةٍ وَبِرائِحةٍ غَيرِ طَيِّبَةٍ، وَبِشَعرٍ شَعثٍ، وَبِصِفاتٍ تَصُدُّهُ عَنْهَا وَتَقطَعُ مِن رَغبَتِهِ فِيهَا، ثمَّ يُفَاجأُ أنَّها فِي كلِّ مرَّة تُريدُ أنْ تَخرجَ مِن البيتِ تَخرجُ بِزينةٍ لاَ يَحظَى ولاَ بِعُشرِها؛ فَأَيُّ رَغْبَةٍ تَمْلَأُ قَلْبَ هَذَا الزَّوْجِ تُجاهَ مِنْ هَذِهِ صِفاتُها؟! وَأَيُّ حُبٍّ يَكْتَنِفُ جوانِحَهُ إِذَا كَانَ هَذَا شَأْنُها مَعَهُ؟
وَهَذَا مِنْ دَلائِلِ حُمقِ المَرأَةِ وَقِلَّةِ عَقلِها فِي تَحقيقِ كَمالِ الحَياةِ الزَّوْجِيَّةِ، وَتَحْقيقِ سمُوِّها وَرفعَتِها".
🌸[صِفَاتُ الزَّوجَة الصَّالِحَة| لِلشَّيْخِ عَبْدِ الرَّزَّاقِ البَدْرِ (ص ١٧/١٨/١٩)]

➧ለስራ ሲወጣ ሸኚው በእዝነት
ዱዓእ እያደረግሽ እንዲሳካለት።
➧ወደ ቤት ሲገባ ደምቀሽ ጠብቂው
በፈገግታ በርተሽ ግንባሩን ሳሚው።
•┈┈┈┈•❈••✾••❈•┈┈┈┈•
➧ኮከቦች ጨረቃን እንደ ሚያስውቧት
መድመቂያህ ውበትህ ውዷ ሚስትህ ናት።
➧ስሜቷን ተረድተህ ተንከባከባት
ትደሰት አይክፋት ሳቅ አይለያት።
•┈┈┈┈•❈••✾••❈•┈┈┈
➘ላጤዎች አይናችሁን ሸፍኑ እ,!
https://t.me/https_Asselefya1
ዱዓእ እያደረግሽ እንዲሳካለት።
➧ወደ ቤት ሲገባ ደምቀሽ ጠብቂው
በፈገግታ በርተሽ ግንባሩን ሳሚው።
•┈┈┈┈•❈••✾••❈•┈┈┈┈•
➧ኮከቦች ጨረቃን እንደ ሚያስውቧት
መድመቂያህ ውበትህ ውዷ ሚስትህ ናት።
➧ስሜቷን ተረድተህ ተንከባከባት
ትደሰት አይክፋት ሳቅ አይለያት።
•┈┈┈┈•❈••✾••❈•┈┈┈
➘ላጤዎች አይናችሁን ሸፍኑ እ,!
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት
ሴቶች ፀጉራችሁ እንዲረግፍ ከሚያደርጉ ነገሮች አንዱ ውጥር አድርጋችሁ ማስያዝ ወይም መሰራት ነው።
እንዲህ ያለ ልማድ አስወግዱ
t.me/drdawudconsultancy
እንዲህ ያለ ልማድ አስወግዱ
t.me/drdawudconsultancy
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
⛔ التحذير من الخلوة بالنساء 💥
👉ከሴት ጋር ማግለልን መጠንቀቅ👇
✍ عن ميمون بن مهران قال : قال لي عمر بن عبد العزيز : " يا ميمون بن مهران ، إني أوصيك بوصية فاحفظها : إياك أن تخلو بامرأة غير ذات محرم ، ولو حدثتك نفسك أن تعلمها القرآن ".
📚 حلية الأولياء لأبي نعيم ( ٥ / ٢٧٢ )
=

قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
⛔ التحذير من الخلوة بالنساء 💥 👉ከሴት ጋር ማግለልን መጠንቀቅ👇 ✍ عن ميمون بن مهران قال : قال لي عمر بن عبد العزيز : " يا ميمون بن مهران ، إني أوصيك بوصية فاحفظها : إياك أن تخلو بامرأة غير ذات محرم ، ولو حدثتك نفسك أن تعلمها القرآن ". 📚 حلية الأولياء لأبي نعيم ( ٥…
በአሁን ስዓት ስንትና ስንት ብዙ የጠበቅናቸዉ በጀዋል ለብቻ ተገለዉ ሴት ፊትና ላይ ወድቀዉ ከሚድያ እርቀዉብናል የተረፍችሁት እራሳችሁ ጠብቁ (ሴቶች ኡፎ ናቸዉ አትቅረቡ!!)
=This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት
ውፍረት በሽታ ነው።
ታዲያ ክብደታችሁ ከናንተ ጋ ተመጣጣኝ ነው?
ክብደታችሁን ለቁመታችሁ ሁለት ጊዜ አካፍላችሁ የመጣላችሁ
👉ከ25 በላይ ከሆነ መቀነስ አለባችሁ ወፍራችሇል
👉ከ30 በላይ ከሆነ ደግሞ አደጋ ላይ ናችሁ
t.me/drdawudconsultancy
ታዲያ ክብደታችሁ ከናንተ ጋ ተመጣጣኝ ነው?
ክብደታችሁን ለቁመታችሁ ሁለት ጊዜ አካፍላችሁ የመጣላችሁ
👉ከ25 በላይ ከሆነ መቀነስ አለባችሁ ወፍራችሇል
👉ከ30 በላይ ከሆነ ደግሞ አደጋ ላይ ናችሁ
t.me/drdawudconsultancy
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➭እረኝነቴ ከትዝታ ሰፈር የተገኘ..... በትዝታ እደሩ¡
تأثر الملك سلمان لتلاوة الشيخ خالد الجليل
تلاوات روحانية
◅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
〰〰〰〰🍁〰〰〰〰
〰〰〰〰🍁〰〰〰〰
➭ ከቁርአን ጋር እንኑር‼️
https://t.me/https_Asselefya1
〰〰〰〰🍁〰〰〰〰
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ〰〰〰〰🍁〰〰〰〰
➭ ከቁርአን ጋር እንኑር‼️
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
ይህ ጫት ወዴት እያመራ ነው!!
ቻይና ትውልዱን ለመግደል ቆርጣ የተነሳች ይመስላል።
𝐓𝐞 «t.me/Sadik_Ibnu_Heyru»
ቻይና ትውልዱን ለመግደል ቆርጣ የተነሳች ይመስላል።
ብለው ብለው በዚህ መልኩ ተፈጭቶ በሌላ መልክ ይዘውት ቀረቡ። ይህ ማለት በጫት ጥርሳቸው ያጡ ሰዎች እንኳ በድዳቸውም ቢሆን አኝከው እንዲቅሙ ነው። ጥርሱ በጫት የጨረሰ ቃሚ ድዱንም ሊያፈርሱበት ያሰቡ ይመስላል። በህይወት እያለህ ጥርስህ እንድትቀብር የሚያደርግ መርዛማ ቅጠል ማለት ጫት ነው። ጠንካራ ጥርሳቸው አመድ ያደረገ ጫት ስስ አንጀታቸው አለመበጣጠሱ አላህ በቃሚዎች ላይ የዋለው ውለታ እጅግ ብዙ መሆኑ ያሳያል።𝐓𝐞 «t.me/Sadik_Ibnu_Heyru»
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም – ከሽፉ ሹቡሃት 006
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝የሙናፊቆች ባህሪያት❞ ➖〰➖〰➖〰➖ « ክፍል ⓷ » ☛ሙናፊቅ ማለት ምን ማለት ነዉ ?? ☞ጁርጀይ የተባሉት ምሁር ኒፍቅ ማለት፦ከህደትን ከልብ ዉስጥ ደብቆ እምነትን በምላስ ግልፀ ማዉጣት ነዉ ይላሊ።(አት_ተዕሪፋት 235) ☛ሙናፊቅ ማለት፦ንግግር ከተግባሩ የዉስጥ እምነቱ ግልፀ ከሚያደርገዉ አመለካከቱ ጋር የሚጣረስ:ወደ እስልምና በአንድ በር ገብቶ በሌላ በር አፈትልኮ የመወጣ ወደ እምነት በግልፀ…
❝የሙናፊቆች ባህሪያት❞
➖〰➖〰➖〰➖〰
« ክፍል ⓸»
🍁ሪያእ(እዩልኝ) ማለት፦አንድ ሰዉ የአምልኮን ተግባር ሲፈጽም ሰዎች አይተዉ እንድያደንቁት እንድያወድሱት እና እንድያሞግሱት በመፈለግ ግልፀ አድርጎ መስራት ማለት ነዉ።
🍁ሱምዓ(ስሙልኝ)ማለት፦
🍁ሪያዕ እና ሱሙዓ ከትነሹ ሺርክ አይነት የሚመደብ ሲሆን ከትልቁ ሽርክ አይነት ዉስጥም ሊካተት የሚችልበት አጋጣሚ አለ። እሱም፦
1◅እዩልኝ እና ስሙልኙ መሰረታዊ እምነት ላይ ሲሆን። በልቡ ዉስጥ የሌለን እምነት ህይወቱንና ንብረቱን ለመጠበቅ ሲል በግልፀ የሚናገር እና የሚተገብር ከሆነ።
2◅እዩልኝ እና ስሙልኙ ከስራዉ ከበለጠ።
3◅በሚሰራዉ ስራ በሚናገረዉ ንግግር ከአላህ ፊት ይልቅ የዱንያን ጥቅም የሚያስበልጥ እና የሚያስቀድም ከሆነ።
የንፍቅና ፍርድ/ብይን
➬➮➬➮➬➮➬➮➬
➮
➮ከዚህ ንፍቅዉ ሳይፀፀት ከሞተ ከገሃነብ አዝቅጥ ዉስጥ ዘዉታሪ ይሆናል።
➮በዱኒያ ላይ መልካም ስራ ቢሰራ ስራዉ ንፍቅናዉ ያጠፋበታል(ያብስበታል)። ሰረቶ እንዳልሰራ ይሆናል።
قال تعالى: { إِنَّ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ فِی ٱلدَّرۡكِ ٱلۡأَسۡفَلِ مِنَ ٱلنَّارِ وَلَن تَجِدَ لَهُمۡ نَصِیرًا }
▸ አላህ እንድህ ይላል፦ሙናፍቃን በእርግጥ ከእሳት ከታችኛዉ አዘቅት ዉስጥ ናቸዉ። ለእነርሱም ረዳት አታገኝላቸዉም። ( አን_ኒሳእ:145)
قال تعالى:{ وَعَدَ ٱللَّهُ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ وَٱلۡمُنَـٰفِقَـٰتِ وَٱلۡكُفَّارَ نَارَ جَهَنَّمَ خَـٰلِدِینَ فِیهَاۚ هِیَ حَسۡبُهُمۡۚ وَلَعَنَهُمُ ٱللَّهُۖ وَلَهُمۡ عَذَابࣱ مُّقِیمࣱ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦ ወንድ እና ሴት ሙናፊቆች፤ከሐድዎችንም አላህ የገሀነብን እሳት በዉስጧ ዘዉታሪዎች ሲሆኑ ቃል ገብቶላቸዋል። እርሷ በቂያቸዉነት።አላህም ረግሟቸዋል።እነርሱም ዘዉታሪ ቅጣት አላቸዉ። (አት_ተዉባህ :68)
🍁ከእዚህች አያህ ዉስጥ ሙናፊቆች፦
1➛በገሃነም እሳት ዉስጧ ዘዉታሪዎች መሆናቸዉ።
2➛ለእነርሱ ገሃነም በቂያቸዉ እንደሆነች።
3➛አላህም እንደረገማቸዉ እና
4➛እነርሱም ዘዉታሪ ቅጣት እንዳላቸዉ ተጠቅሷል።
✍️አላህም አንድን ስራ የሚቀበለዉ በሁለት መስፈርቶች ነዉ።
1▻ለአላህ ብሎ ጥርት ተደርጎ የተሰራ ስራ ሲሆን፤
2▻
📔 ይቀጥላል ኢንሻ አላህ................
➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
➖〰➖〰➖〰➖〰
« ክፍል ⓸»
🍁ሪያእ(እዩልኝ) ማለት፦አንድ ሰዉ የአምልኮን ተግባር ሲፈጽም ሰዎች አይተዉ እንድያደንቁት እንድያወድሱት እና እንድያሞግሱት በመፈለግ ግልፀ አድርጎ መስራት ማለት ነዉ።
🍁ሱምዓ(ስሙልኝ)ማለት፦
ደግሞ አንድ ሰዉ የአምልኮን ተግባር ሲፈጽም ሰዎች ሰምተዉ እንድያደንቁት እንድያወድሱት እና እንድያሞግሱት በመፈለግ መናገር ማለት ነዉ።🍁ሪያዕ እና ሱሙዓ ከትነሹ ሺርክ አይነት የሚመደብ ሲሆን ከትልቁ ሽርክ አይነት ዉስጥም ሊካተት የሚችልበት አጋጣሚ አለ። እሱም፦
1◅እዩልኝ እና ስሙልኙ መሰረታዊ እምነት ላይ ሲሆን። በልቡ ዉስጥ የሌለን እምነት ህይወቱንና ንብረቱን ለመጠበቅ ሲል በግልፀ የሚናገር እና የሚተገብር ከሆነ።
2◅እዩልኝ እና ስሙልኙ ከስራዉ ከበለጠ።
3◅በሚሰራዉ ስራ በሚናገረዉ ንግግር ከአላህ ፊት ይልቅ የዱንያን ጥቅም የሚያስበልጥ እና የሚያስቀድም ከሆነ።
የንፍቅና ፍርድ/ብይን
➬➮➬➮➬➮➬➮➬
➮
ንፍቅናዉ በዓቂዳ ላይ የተመሠረተ ከሆነ ትልቁ የንፍቅና አይነት ሲሆን እሱም ባለቤቱን ከእስልምና ሃይማኖት የሚያስወጣ ግልፀ ክህደት ነዉ።➮ከዚህ ንፍቅዉ ሳይፀፀት ከሞተ ከገሃነብ አዝቅጥ ዉስጥ ዘዉታሪ ይሆናል።
➮በዱኒያ ላይ መልካም ስራ ቢሰራ ስራዉ ንፍቅናዉ ያጠፋበታል(ያብስበታል)። ሰረቶ እንዳልሰራ ይሆናል።
قال تعالى: { إِنَّ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ فِی ٱلدَّرۡكِ ٱلۡأَسۡفَلِ مِنَ ٱلنَّارِ وَلَن تَجِدَ لَهُمۡ نَصِیرًا }
▸ አላህ እንድህ ይላል፦ሙናፍቃን በእርግጥ ከእሳት ከታችኛዉ አዘቅት ዉስጥ ናቸዉ። ለእነርሱም ረዳት አታገኝላቸዉም። ( አን_ኒሳእ:145)
قال تعالى:{ وَعَدَ ٱللَّهُ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ وَٱلۡمُنَـٰفِقَـٰتِ وَٱلۡكُفَّارَ نَارَ جَهَنَّمَ خَـٰلِدِینَ فِیهَاۚ هِیَ حَسۡبُهُمۡۚ وَلَعَنَهُمُ ٱللَّهُۖ وَلَهُمۡ عَذَابࣱ مُّقِیمࣱ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦ ወንድ እና ሴት ሙናፊቆች፤ከሐድዎችንም አላህ የገሀነብን እሳት በዉስጧ ዘዉታሪዎች ሲሆኑ ቃል ገብቶላቸዋል። እርሷ በቂያቸዉነት።አላህም ረግሟቸዋል።እነርሱም ዘዉታሪ ቅጣት አላቸዉ። (አት_ተዉባህ :68)
🍁ከእዚህች አያህ ዉስጥ ሙናፊቆች፦
1➛በገሃነም እሳት ዉስጧ ዘዉታሪዎች መሆናቸዉ።
2➛ለእነርሱ ገሃነም በቂያቸዉ እንደሆነች።
3➛አላህም እንደረገማቸዉ እና
4➛እነርሱም ዘዉታሪ ቅጣት እንዳላቸዉ ተጠቅሷል።
✍️አላህም አንድን ስራ የሚቀበለዉ በሁለት መስፈርቶች ነዉ።
1▻ለአላህ ብሎ ጥርት ተደርጎ የተሰራ ስራ ሲሆን፤
2▻
የመልእክተኛዉን ፈለግ መከተል (የእሳቸዉን ትእዛዝ መሰረት በማድረን)የተሰራ ሲሆን ነዉ። ከእዚህ ዉጭ ያለን ስራ አላህ አይቀበልም።📔 ይቀጥላል ኢንሻ አላህ................
➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ባረከላሁ ለኩማ ፣ ወባረክ አለይኩማ፣ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር፣ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱናዋ ጀግና ሀውይ ልታገባ፣ ለዚህ ላደረሳት ምስጋና ይገባ፣ የሱናዋ እህቴ በጣሙን ታምራለች፣ በፆም በዱዐዋ እዚህ ቀን ደርሳለች፣ እሷም ተቆጥባ ፈጣሪዋን ፈርታ ሀላሏ ሲመጣ ዛሬ ስትረታ አነባች ቆንጆዋ በደስታ ተረታ እሰይ የኔ ጀግና እኳን ለዚህ በቃሽ ፈጣሪሽን ፈርተሽ በቃሽ ለትዛዝሽ የአሏህ ፍቃድ ሆና ዛሬ…
የሚወዱት ሰዉ ሲደሰት እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም። ሀዊቾ የኔ እህት አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ መብሩክ ሀዊ "&ጁሀር መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ🌹🌹
=
አልሀምዱሊላህ በቅርቡ የሙሀመድ አክስት መሆኔ ነዉ ደስ ሲል አላህ ይጠብቃችሁ!=