💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ለአንዷ ሚስት መቀየሪያ ልብስ ሳይኖራት 2ኛሚስት መጨመር አይደብርምዴ bro ......እ!?
እህቴ ልብሽን እንጂ እጅሽን ብቻ ለሚያስር ኒካህ አትጣደፊ!! ገባሽ አይደል??

=
منقول
֎ የዘረኝነት አስከፊነት ..‼️
« Abu Useymin »
የዘረኝነት አስከፊነት ‼️

🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

𝐓𝐞 ~ t.me/MuhaderahChannel
ደካከምኩ ስተያት አብሽሪ ጠንክሪ የምትልሽ እህት አጥብቀሽ ያዣት ብርታትሽ ነች እና !!

=
AUD-20151205-WA0006
<unknown>
تَبَرّج ُالْمَرْأَةِ !!

للِشَّيخِ مُحَمَّدٌ بنُ سَعِيد رَسَلاَن
ـ حَفِظَهُ اللَّهُ وَرعَـاه ـ ُ 
 
t.me/https_Asselefya1
ÝÊÇæì äæÑñ Úáì ÇáÏÑÈ...ÇáÍáÞÉ ÑÞã(703)
ÇáÔíÎ: ãÍãÏ Èä ÕÇáÍ ÇáÚËíãíä...........ÑÍãå Çááå ÊÚÇáì
ما حكم لبس الكعب العالي 👈 ( 👠👡 ) الذي لا يُصدر صوتًا مطلقًا ؟

📌 السؤال:
ما الحكم في لبس الكعب العالي مع العلم بأنه لا يُصدر صوتًا مطلقًا فهي تلبسه في المناسبات فقط ؟ وما الحكم إذا أصدر الحذاء صوتًا خفيفًا غير مُلفت للنظر ؟

الشيخ/ ابن عثيمين رحمة الله تعالي
🍁ሚስቶች መዋብ ለባላችሁ እንጂ ለፕሮግራም አይደለም➘➘

تزَّين لأزواجكن لا للمناسبات

"وَمِن الأُمورِ المُؤسِفَة: أَنَّ كَثيراً مِنَ النِّساءِ لَا تَعرِفُ الزِّينَةَ والتَّجَمُّلَ إِلَّا إِذَا أَرَادَت أَنْ تَخرُجَ مِنَ البَيْتِ وَتُغادِرهُ لِحُضُورِ مُناسَبةٍ مَا أَو اجتِماعٍ ما أَوْ مَا نَحوَ ذَلِكَ، أَمَّا فِيمَا يَتَعَلَّقُ بِحَقِّ الزَّوجِ إِذَا دَخلَ؛ فَتَلقاهُ بِثيابٍ رَثَّةٍ وَبِرائِحةٍ غَيرِ طَيِّبَةٍ، وَبِشَعرٍ شَعثٍ، وَبِصِفاتٍ تَصُدُّهُ عَنْهَا وَتَقطَعُ مِن رَغبَتِهِ فِيهَا، ثمَّ يُفَاجأُ أنَّها فِي كلِّ مرَّة تُريدُ أنْ تَخرجَ مِن البيتِ تَخرجُ بِزينةٍ لاَ يَحظَى ولاَ بِعُشرِها؛ فَأَيُّ رَغْبَةٍ تَمْلَأُ قَلْبَ هَذَا الزَّوْجِ تُجاهَ مِنْ هَذِهِ صِفاتُها؟! وَأَيُّ حُبٍّ يَكْتَنِفُ جوانِحَهُ إِذَا كَانَ هَذَا شَأْنُها مَعَهُ؟

وَهَذَا مِنْ دَلائِلِ حُمقِ المَرأَةِ وَقِلَّةِ عَقلِها فِي تَحقيقِ كَمالِ الحَياةِ الزَّوْجِيَّةِ، وَتَحْقيقِ سمُوِّها وَرفعَتِها".

🌸[صِفَاتُ الزَّوجَة الصَّالِحَة| لِلشَّيْخِ عَبْدِ الرَّزَّاقِ البَدْرِ (ص ١٧/١٨/١٩)]

t.me/https_Asselefya1
➧ለስራ ሲወጣ ሸኚው በእዝነት
ዱዓእ እያደረግሽ እንዲሳካለት።

➧ወደ ቤት ሲገባ ደምቀሽ ጠብቂው
በፈገግታ በርተሽ ግንባሩን ሳሚው።

•┈┈┈┈•❈••✾••❈•┈┈┈┈•
➧ኮከቦች ጨረቃን እንደ ሚያስውቧት
መድመቂያህ ውበትህ ውዷ ሚስትህ ናት።
➧ስሜቷን ተረድተህ ተንከባከባት
ትደሰት አይክፋት ሳቅ አይለያት።

•┈┈┈┈•❈••✾••❈•┈┈┈

➘ላጤዎች አይናችሁን ሸፍኑ እ,!

https://t.me/https_Asselefya1
ሴቶች ፀጉራችሁ እንዲረግፍ ከሚያደርጉ ነገሮች አንዱ ውጥር አድርጋችሁ ማስያዝ ወይም መሰራት ነው።

እንዲህ ያለ ልማድ አስወግዱ
t.me/drdawudconsultancy
التحذير من الخلوة بالنساء 💥

👉ከሴት ጋር ማግለልን መጠንቀቅ👇

عن ميمون بن مهران قال : قال لي عمر بن عبد العزيز : " يا ميمون بن مهران ، إني أوصيك بوصية فاحفظها : إياك أن تخلو بامرأة غير ذات محرم ، ولو حدثتك نفسك أن تعلمها القرآن ".


📚 حلية الأولياء لأبي نعيم ( ٥ / ٢٧٢ )

=
ውፍረት በሽታ ነው።
ታዲያ ክብደታችሁ ከናንተ ጋ ተመጣጣኝ ነው?

ክብደታችሁን ለቁመታችሁ ሁለት ጊዜ አካፍላችሁ የመጣላችሁ

👉ከ25 በላይ ከሆነ መቀነስ አለባችሁ ወፍራችሇል

👉ከ30 በላይ ከሆነ ደግሞ አደጋ ላይ ናችሁ
t.me/drdawudconsultancy
تأثر الملك سلمان لتلاوة الشيخ خالد الجليل
تلاوات روحانية
ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
🍁
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ

🍁

➭ ከቁርአን ጋር እንኑር‼️


https://t.me/https_Asselefya1
ይህ ጫት ወዴት እያመራ ነው!!

ቻይና ትውልዱን ለመግደል ቆርጣ የተነሳች ይመስላል።

ብለው ብለው በዚህ መልኩ ተፈጭቶ በሌላ መልክ ይዘውት ቀረቡ። ይህ ማለት በጫት ጥርሳቸው ያጡ ሰዎች እንኳ በድዳቸውም ቢሆን አኝከው እንዲቅሙ ነው። ጥርሱ በጫት የጨረሰ ቃሚ ድዱንም ሊያፈርሱበት ያሰቡ ይመስላል። በህይወት እያለህ ጥርስህ እንድትቀብር የሚያደርግ መርዛማ ቅጠል ማለት ጫት ነው። ጠንካራ ጥርሳቸው አመድ ያደረገ ጫት ስስ አንጀታቸው አለመበጣጠሱ አላህ በቃሚዎች ላይ የዋለው ውለታ እጅግ ብዙ መሆኑ ያሳያል።

𝐓𝐞 «t.me/Sadik_Ibnu_Heyru»