ዲን ያለው ስነምግባሩ ያማረ ወንድ በጭራሽ ሚስቱን አይበድልም ከወደዳት አክብሮ ያኖራታል ካልፈለጋት ደግሞ በሰላም ይመልሳታል
አልሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ❵ እንዲህ ይላሉ
ዲን ያለው የዲን ባለቤቱ ስነምግባሩ ያማረ ወንድ ሚስቱን ከወደዳት በመልካም አኗኗር በጥሩ አያያዝ ይይዛታል ካልፈለጋት ደግሞ በክብር በመልካም ይለያታል
በተቃራኒው ደግሞ የዲን ባለቤት ያልሆነው መጥፎ ስነምግባር ያለው ወንድ ደግሞ ሚስቱን በጣም ያሰቃያል በሰላም አይፈታትም ይልቅ በበለጠ ይበድላታል ይጎዳታልمنقول
አብሮህ ላለመቆየት ፈልጎ ሁሌም
ስህተቶችህን የሚፈልግ ሰው እንዳለ ሁሉ ።
አንተን ላለማጣት ሲል ብቻ ዘወትር
ስህተቶችህን እያየ እውር የሚሆንም ሰው አለ!منقول
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም – ከሽፉ ሹቡሃት 003
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልካም ንግግር ሁሌም መልካም ነው
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
قال الشيخ صالح الفوزان _حفظه الله
ሸህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።
【«الكلام الطيب يؤثر على الإنسان ولو على الأقل يخفف شره ويجعله يصغي إلى قبول الحق»】
▪️መልካም ንግግር በሰዎች ላይ ትልቅ ተፅእኖ ያሳድራል። ሌላው ቢቀር እንኳን፦
🍃መጥፎው ነገር (ሸሩን) እንዲቀንስና
🍃ሰውየውም ሀቅን እንዲቀበል ይገፋፋዋል።
📚 [الإجابات الفاصلة ص43]
t.me/https_Asselefya1

Forwarded from ሒዳያ ኢስላማዊ ድርጅት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◅ሽር በከተማ ላይ ዉሎ ከኩሽና ወጣ ብለን......
◅ውዱ ባለቤቴ!
ውበቴም ድምቀቴም ላንተነው በቤቴ፣
ደስታህን ሳየው ነው የኔ መደሰቴ፣
ወልደው ካሳደጉኝ ከእናት አባቴ፣
ካደኩበት ሰፈር ካሳደገኝ ቤቴ፣
ሁሉን ነገር ትቼ ካንተጋ መምጣቴ፣
ከሁሉም ተቀደምክ አንተ በሂወቴ፣
ለኔ ትልቅ ሰው ነህ ውዱ ባለቤቴ፣
የልጆቼ አባት የፍቅሬ መብራቴ፣
ባንተነው ምታምረው የዱኔያ ሂወቴ፣
ምስጋና ይገባው ለኔ ስላረገህ፣
ውዱ ባለቤቴ የደስታ ምንጬነህ፣
ፈገግታህ አጅቦኝ ስደሰት በሳቅህ፣
የትዳርን ትርጉሙ አወኩት በስምህ፣
ለልጅህ ጥሩ አባት ለኔ ጥሩ ባል ነህ፣
አላህን ምትፈራ በመልካም አዛዥ ነህ፣
ላልጨርስ አልጀምር አንተን የተሰጠህ፣
ቅን አሳቢነትህ ምግባረ ሷሊህ ነህ፣
አልሀምዱሊላህ ወሽኩር ለኔ ያደረገህ፣
አንተ ሳሊህ ሁነህ በመልካም መራሀኝ፣
ድሮማላውቀውን ድኔን አስተማርከኝ፣
ልጆቼን በተግባር በኢልም አነፅክልኝ፣
ውዱባለቤቴ እድሜህ ይርዘምልኝ፣
በዱኒያም ደስታውን ሁሌም አግኝልኝ፣
ባኼራም መኖሪያክ በጀነት ያርግልኝ፣
የልጆቼን አባት ክፉ አያግኝብኝ፣
የልጆቼን አባት ክፉ አያግኝበኝ።
t.me/https_Asselefya1
ውበቴም ድምቀቴም ላንተነው በቤቴ፣
ደስታህን ሳየው ነው የኔ መደሰቴ፣
ወልደው ካሳደጉኝ ከእናት አባቴ፣
ካደኩበት ሰፈር ካሳደገኝ ቤቴ፣
ሁሉን ነገር ትቼ ካንተጋ መምጣቴ፣
ከሁሉም ተቀደምክ አንተ በሂወቴ፣
ለኔ ትልቅ ሰው ነህ ውዱ ባለቤቴ፣
የልጆቼ አባት የፍቅሬ መብራቴ፣
ባንተነው ምታምረው የዱኔያ ሂወቴ፣
ምስጋና ይገባው ለኔ ስላረገህ፣
ውዱ ባለቤቴ የደስታ ምንጬነህ፣
ፈገግታህ አጅቦኝ ስደሰት በሳቅህ፣
የትዳርን ትርጉሙ አወኩት በስምህ፣
ለልጅህ ጥሩ አባት ለኔ ጥሩ ባል ነህ፣
አላህን ምትፈራ በመልካም አዛዥ ነህ፣
ላልጨርስ አልጀምር አንተን የተሰጠህ፣
ቅን አሳቢነትህ ምግባረ ሷሊህ ነህ፣
አልሀምዱሊላህ ወሽኩር ለኔ ያደረገህ፣
አንተ ሳሊህ ሁነህ በመልካም መራሀኝ፣
ድሮማላውቀውን ድኔን አስተማርከኝ፣
ልጆቼን በተግባር በኢልም አነፅክልኝ፣
ውዱባለቤቴ እድሜህ ይርዘምልኝ፣
በዱኒያም ደስታውን ሁሌም አግኝልኝ፣
ባኼራም መኖሪያክ በጀነት ያርግልኝ፣
የልጆቼን አባት ክፉ አያግኝብኝ፣
የልጆቼን አባት ክፉ አያግኝበኝ።
t.me/https_Asselefya1
◅አላህ ጠይቁኝ ያለው ሊሰጥ ነው‼
قال الله تعالى ﴿ وَاسْأَلُوا اللَّهَ مِن فَضْلِهِ ﴾
قال سفيان بن عيينة رحمه الله:
لم يأمر بالسؤال إلا ليُعطي
تفسير القرطبي ١٦٥ / ٥
t.me/https_Asselefya1
قال الله تعالى ﴿ وَاسْأَلُوا اللَّهَ مِن فَضْلِهِ ﴾
قال سفيان بن عيينة رحمه الله:
لم يأمر بالسؤال إلا ليُعطي
تفسير القرطبي ١٦٥ / ٥
t.me/https_Asselefya1
◅ዱንያ ላንተ አደለችም‼
قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:
الدنيا ليست دارًا للمسلم، إنما دار المسلم هي الجنة وهو وُجد في الدنيا من أجل أن يعمل للجنة.
شرح الأربعين ٢٨٥
t.me/https_Asselefya1
قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:
الدنيا ليست دارًا للمسلم، إنما دار المسلم هي الجنة وهو وُجد في الدنيا من أجل أن يعمل للجنة.
شرح الأربعين ٢٨٥
t.me/https_Asselefya1
ﻭﻟﻴﺲ ﺍﻟﺬﻛﺮ ﻛﺎﻷﻧﺜﻰ"
“ወንድ ልጁ እንደ ሴት ልጁ አይደለም»
منقول
@https_Asselefya1
“ወንድ ልጁ እንደ ሴት ልጁ አይደለም»
ሴት ልጅ በሕይወት ዘመኗ በተለያዩ አካላዊና፣ ሆርሞናዊ ሂደቶች ዉስጥ ታልፋለች፡፡ ለምሳሌ በወር አበባ፣ በእርግዝና፣ በወሊድ፣ በማጥባት፣ በወር አበባ መቋረጥ ወቅት …. ከባባድ የሆርሞን ለውጦች የሚታዩባቸው ጊዜያቶች ናቸዉና በባህሪዋም ላይ ለውጥ ቢታይ የሚገርም አይሆንም፡፡ እነኚህን ጊዜያት በተለይ የሕይወት አጋራቸው የሆኑ ወንዶች በሚገባ ማስተዋል ይኖርባቸዋል፡፡ ይህን ማስተዋል ከሴት ልጅ አንፃር ለሚወስዱት እርምጃ ምክንያታዊና ትክክለኞች እንዲሆኑ ያስችላቸዋል፡፡ ብትነጫነጭ፣ ብትቆጣ፣ ብትበሳጭ፣ ሆድ ቢብሳት፣ ቢደብራት … ምን አባቷ! ብሎ ከመቆጣት ይልቅ ምን ሆና ነው!? ብሎ ጠጋ ብሎ ነገሩን መመርመሩ ሳይሻል አይቀርም፡፡
منقول
@https_Asselefya1
የነገሮችን በፍጥነት መለዋወጥ ስናይ የአላህን ኃያልነትና ችሎታ እንረዳለን፡፡ ለርሱ ምንም ነገር አይሳነውም፡፡ ለርሱ ሁሉም ነገር ቀላል ነው፡፡ ከባዱም ቀላል፣ ቀላሉም ቀላል ነው፡፡
منقول
@https_Asselefya1
የባሮችን ሁኔታ በፍጥነት እና በማይታመን ሁኔታ ይቀያይራል፤ ሁኔታቸውን ይለዋዉጣል፡፡ ከሕይወት ወደ ሞት፣ ከዉድቀት ወደ ስኬት፣ ከስኬት ወደ ዉድቀት፣ ከጤና ወደ በሽታ፣ ከበሽታ ወደ ጤና፣ ከደስታ ወደ ሐዘን፣ ከሐዘን ወደ ደስታ፣ ከማጣት ወደ ማግኘት፣ ከማግኘት ወደ ማጣት …
ነገሮችን በቅጽበት የምትለዋዉጥ አምላካችን ሆይ! ሁኔታችንን ይበልጥ ወደተሻለ ሁኔታ ለውጥልን፡፡منقول
@https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች❞ ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰 « ክፍል ⓻ » 【የአለባበስና የመዋብ ስርዓቶች】 1🍁የተከለከሉ ልብሶችና አለባበሶች መራቅ፦ ሀ//የሀር ልብስ ለወንድ፦ ነብዩﷺእንድህ ብለዋል"ዱኒያ ላይ የሀር ልብስ የሚለብስ በአኼራ እጣ ፈንታ የሌለዉ ነዉ። ለሴት ግን የተፈቀደ ነዉ። ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል ወርቅና ሀር ለሴቶች የተፈቀደ ሲሆን ለወንዶች ግን ክልክል ነዉ። ለ//የወንድ…
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች❞
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
«ክፍል ⓼»
【የአካሄድ ስርዓቶች】
1🍁በብርቱ ሰዉ አረማመድ መጓዝ፦አነስ እንዳሉት ነብዩ ﷺሲጓዙ ቀልጠፍ ይሉ ነበር።
2🍁ከኩራተኞችና ጉረኞች አካሄድ አለመመሳሰል፦ ነብዩ እንድህ ብለዋል አንድ ሰዉዬ ካባ ለብሶ ጉፈሬዉን አበጥሮ በኩራት እየሄዴ ሳለ አላህ መሬት እንድትዉጠዉ አደረገ እስከ ትንሳኤዉ ዕለት ይምዘገዘጋል።
3🍁ወደ ኋላ አለመዟዟር፦ ጃቢር እንዳስተላለፉት ነብዩ ﷺ ሲጓዙ ወደ ኋላ ዞር ዞር አይሉም ነበር።
4🍁 መኪና ወይም እንስሳ ሲጋለብ የሚከተለዉን ዚክር ማለት፦
الحمد الله { سبحان الذي سخر لنا هذا وما كنا له مقرنين } وإنا إلى ربنا لمقلبون } الحمد الله. الحمد الله . الحمد الله. الله اكبر .الله اكبر .الله اكبر ,سبحانك الهم إني ظلمت نفسي فاغفر لي فإنه لا يغفر الذنوب إلا أنت }
🍁ትርጉም፦
5🍁 ጉዞ ሲወጣ የሚከተለዉ ዚክር ማለት፦
«الهم إنا نسألك في سفرنا هذا البر والتقوى ,, ومن العمل ما ترضى ,, الهم هون علينا سفرنا هذا واطو عنا بعده ،، الهم أنت الصاحب في السفر,, والخلفية في الأهل،، الهم إني أعوذ بك مز وعثاء السفر،، وكآبة المنظر،، وسوء المنقلب في المال والأهل »
🍁ትርጉም፦ ጌታችን ሆይ!
6🍁መጓጓዣ እንስሳ ማሳረፍ፦ ነብዬ ﷺ እንድህ ብለዋል በለምለም ግዜ ስትጓዙ ግመላችሁን እድል ስጧት።
7🍁ተራራ ኩረብታ የመሳሰሉትን ሲወጣና ሲወርድ የሚከተሉትን ዚክሮችን ማለት፦
◅ሲወጣ፦ አላሁ አክበር (አላህ ታላቅ ነዉ)
◅ሲወርድ፦ ሱብሀን አላህ (አላህ የጠራ ነዉ)
8🍁ሴት ስትጓዝ የመንገድ ጥግ መያዝ፦
✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል.........
✍️أم عثيمين الجامية
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
«ክፍል ⓼»
【የአካሄድ ስርዓቶች】
1🍁በብርቱ ሰዉ አረማመድ መጓዝ፦አነስ እንዳሉት ነብዩ ﷺሲጓዙ ቀልጠፍ ይሉ ነበር።
2🍁ከኩራተኞችና ጉረኞች አካሄድ አለመመሳሰል፦ ነብዩ እንድህ ብለዋል አንድ ሰዉዬ ካባ ለብሶ ጉፈሬዉን አበጥሮ በኩራት እየሄዴ ሳለ አላህ መሬት እንድትዉጠዉ አደረገ እስከ ትንሳኤዉ ዕለት ይምዘገዘጋል።
3🍁ወደ ኋላ አለመዟዟር፦ ጃቢር እንዳስተላለፉት ነብዩ ﷺ ሲጓዙ ወደ ኋላ ዞር ዞር አይሉም ነበር።
4🍁 መኪና ወይም እንስሳ ሲጋለብ የሚከተለዉን ዚክር ማለት፦
الحمد الله { سبحان الذي سخر لنا هذا وما كنا له مقرنين } وإنا إلى ربنا لمقلبون } الحمد الله. الحمد الله . الحمد الله. الله اكبر .الله اكبر .الله اكبر ,سبحانك الهم إني ظلمت نفسي فاغفر لي فإنه لا يغفر الذنوب إلا أنت }
🍁ትርጉም፦
ምስጋና ለአላህ የተገባ ነዉ ። ይህንን የማንችለዉን ያገራልን ጌታ ጥራት ይገበዉ። እኛ ወደ ጌታችን ተመላሾች ነን። ምስጋና ለአላህ ይገባዉ ፣ምስጋና ለአላህ ይገባዉ ፣ አላህ ታላቅ ነዉ፣ አላህ ታላቅ ነዉ። ጌታዬ ሆይ እኔ ራሴን የበደልኩ ነኝ ከአንተ ሌላም ኋጢያትን የሚመር የለምና ማረኝ።5🍁 ጉዞ ሲወጣ የሚከተለዉ ዚክር ማለት፦
«الهم إنا نسألك في سفرنا هذا البر والتقوى ,, ومن العمل ما ترضى ,, الهم هون علينا سفرنا هذا واطو عنا بعده ،، الهم أنت الصاحب في السفر,, والخلفية في الأهل،، الهم إني أعوذ بك مز وعثاء السفر،، وكآبة المنظر،، وسوء المنقلب في المال والأهل »
🍁ትርጉም፦ ጌታችን ሆይ!
በዚህ ጉዟችን መልካምንና ጥንቃቄን እንለምንሃለን ከስራም የምትወደዉን እንለምንሀለን ጌታችን ሆይ አንተ ጉዞ ላይ አብረህ የምትሆን ትተን የመጣንዉም ቤተሰብ ጠባቂ ነህ። ጌታዬ ሆይ በጉዞ ምክንያት ቤተሰብና ንብረት ላይ ከሚደርስ ችግር ሀዘንና መጥፎ አመላለስን በአንተ እጠበቃለሁ።6🍁መጓጓዣ እንስሳ ማሳረፍ፦ ነብዬ ﷺ እንድህ ብለዋል በለምለም ግዜ ስትጓዙ ግመላችሁን እድል ስጧት።
7🍁ተራራ ኩረብታ የመሳሰሉትን ሲወጣና ሲወርድ የሚከተሉትን ዚክሮችን ማለት፦
◅ሲወጣ፦ አላሁ አክበር (አላህ ታላቅ ነዉ)
◅ሲወርድ፦ ሱብሀን አላህ (አላህ የጠራ ነዉ)
8🍁ሴት ስትጓዝ የመንገድ ጥግ መያዝ፦
ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል "ሴት ልጂ መሀል መንገድ ላይ መሄድ የለባትም።✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል.........
✍️أم عثيمين الجامية
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም – ከሽፉ ሹቡሃት 004
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
እንደ ጠንቋይ «ጨሌ» ምናምን ያለበትን "ማጎፈርያ" በሚባል (ፀጉር-ማስያዣ) ለምንድን ነው ሴቶች የሚጠቀሙት?
እንደው እኔማ: ማጫወቻ የሚሏትን ትራስ የሚወትፏት ነው የሚመስለኝ!።
:
እንዲህ ያለውን «ፀጉር ማስያዣ» የሚጠቀሙ ሴቶች፣ በራስ መተማመናቸው የጎደላቸውና የሌላትን ፀጉር አላት እንዲባልላት የምትሻ ደካማ ሴት ነች!።
t.me/abdu_rheman_aman
እንደው እኔማ: ማጫወቻ የሚሏትን ትራስ የሚወትፏት ነው የሚመስለኝ!።
:
እንዲህ ያለውን «ፀጉር ማስያዣ» የሚጠቀሙ ሴቶች፣ በራስ መተማመናቸው የጎደላቸውና የሌላትን ፀጉር አላት እንዲባልላት የምትሻ ደካማ ሴት ነች!።
t.me/abdu_rheman_aman
የእዉቀት ባለቤት ባል አግብተሽ ሌላ አጅ ነብይ ወንድ ጋር ሄደሽ ከመቅራት ካላሳረፈሽ በእኔ አይታ ባሉ. . ..........ደዩስ...... ነገር ነዉ። ኖ መንጫጫት¡¡=
ያገቡ ባለ ትዳር እዉቀት ባለቤት ወንዶች
=
t.me/https_Asselefya1
ሚስቶቻቸዉ ለራሳቸዉ ቤታቸዉ ይዘዉ ቢያቀሩ ከሌላ ወንድ እንዳትገናኝ በር ቢዘጉ በትዳራቸዉ ጥሩ ሀያት ይኖራሉ ። ከሌላ ወንድ ከገተናኘች በተለይ በኢንተርኔት ልቧ ይሸፍታል ወደ ዉጭ ጠንቀቅ በሉ ወንዶችዬ!! ኡስታዜም ባሌም የልጆቼ አባትም ነዉ እንድትል ሚስትህ የብቻህ አድርጋት ከሌላ ወንድ በምንም እንዳትገናኝ በር ዝጋባት አጥብቀህ አንተ ብቻ ያዘት። እመነኝ ሴኬታማ እና ሚስትህ ዘንድ ተወዳጅ ትሆናለህ እሺ ¡¡ =
t.me/https_Asselefya1