💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Forwarded from ÂŤđ“𝐾𝐰𝐮𝐡𝐢𝐝 𝐀𝐧𝐝 𝐒𝐮𝐧𝐧𝐚𝐡 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥»
‏ قال الشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله تعالى :

"المرأة عليها واجبٌ كبير في الدعوة إلى الله عز وجل لذلك لابد أن تكون متسلحة بالعلم

ሸይኽ ሳሊሕ አሉ ሸይኽ እንዲህ ይላሉ፦

➻ "ሴት ልጅ (የዳዕዋ) ሰዎችን ወደ ኢስላም ጥሪ የማድረግ ከባድ የሆነ ሃላፊነት አለባት፡

➻ስለዚህ ሸሪዓዊ እውቀትን ልትታጠቅ ይገባል።"

المحاضرات ٥٥٨/٥ .📚

t.me/Tewuhid_We_sunnah
t.me/Tewuhid_We_sunnah
➭አባትኮ የቤቱ ድምቀት ነዉ። አባት ያለበት ቤት አደብ፣ ስርዓት፤ ክብርም፣አለ!


=
◅ እወድሻለሁ ??

የዉደታ ትርጉሙ ገብቶን ወይስ ዝም ብለን የምንል ትኩረት እያደረግን በቴክስት በፒክቸር እወድሻለሁ እያልን በዙሪያችን ያሉ እህቶች እንልካለን እንፀፍለን ግን ዉደታችን እስኪ እንፈትሸዉ ሲጠፉ ፈልገናል ? ሲ ሲታመሙ ጠይቀናል ? ሲቸገሩ ከጎናቸዉ አለን ብለናል ! እስኪ እራሳችን እንፈትሽ እንወዳችሁ አለን ብለን የምንዘምርላቸዉ እህቶች የእዉነት የዉደታችንን ሀቅ እየጠበቅን ነዉ ወይስ??ራሳችን እንፈትሽ እወድሻለሁ የምትለዉ ቃል ከመናገራችን በፊት እናስብበት የተግባር ሰዉ ሳንሆን በምላስ አንቀባጥር!!ዉደታ በተግባር ይገለፃልና!!

t.me/https_Asselefya1
◅አባት

ዘጠኝ ወር ባያረግዝ አመት ባያጠባ
አባት ልዬ ሚስጥር አለዉ ሆድን የሚያባባ

=
Audio
🔖 የቁርአን ግብዣ

🎙️በአቡ ረይስ ሀፊዘሁሏህ

https://chat.whatsapp.com/D1Sh8x6HoJlJArrzMrwOUD
ትዳር ውስጥ ዶሮዋ አውራ ዶሮ ከሆነች
ትዳሩ ይበላሻል!።


t.me/abdu_rheman_aman
✅ የተጠናቀቀ ደርስ

📚 የኪታቡ ስም :-
ደዓኢሙ ሚኒሃጂ ኑቡዋህ | دعائم منهاج النبوة

✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
فضيلة الشيخ محمد بن سعيد رسلان -حفظه الله-
ፈዲለቱ ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ሰዒድ ረስላን -ሐፊዞሁሏህ-

🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዞሁሏህ-

🎶 ከክፍል/01 እስከ ክፍል/118 (ሙሉ ደርስ)

ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZain/1310
በዲን ሽፋን ማጭበርበር!!
~
አንድን ሰው በአየር ላይ ሲበር፡ወይንም በውሃ ላይ ሲራመድ ብታየው፡ስራውን እስከምትገመግመው ድረስ እንዳታምነው።ስራውን ካየህ ቡሃላ ሰውየ ቁርአንና ሐዲስን ከሚከተሉ አካላቶች ከሆነ ይሄ አላህ በነርሱ ላይ የቸረው መከበሪያ(ከራማ) ነው።እንዲህ ካልሆነ ግን፡ምናልባትም ይሄ ወደ ከፋ ነገር ሊወስደው አስቦ ከሸይጧን የሆነ መንደርደሪያ ሊሆን ይችላል።

📚ከ(መጅሙዑ_ል ፈታዋ 11ኛው) ጥራዝ ላይ ከሸይኹል ኢስላም ንግግር ተነካክቶ የተወሰደ።

◅ሱፍያ
◅በዲን_ሽፋን_ማጭበርበር
◅ሸዕወዛ

አቡ_ዑበይዳ፦ t.me/AbuOubeida
ያለ ቦታው ነገር አናጥብቅ!
~
ወዳጅ ቤተሰብ የሞተባቸውን ሰዎች ተዕዚያ ማለት የፈለገ ሰው የግድ ቤታቸው ሄዶ መሰባሰብ አይጠበቅም። በቤት፣ በቀብር ቦታ፣ መንገድ ላይ፣ በስራ ቦታ፣ በመስጂድ ፣ ... ባገኛቸው ቦታ ተዕዚያ ማለት ይችላል ፣ በቂም ነው። [አሕካሙል ጀናኢዝ ፡ 320፣ 210] በስልክም ሊሆን ይችላል። እቤቴ አልመጡ ብለን ሰዎችን ልንቀየም አይገባም። ይሄ አጉል ነገር ማጥበቅ ነው። ሰዎች ጋር እንዳንቀያየም ካልፈራን በስተቀር ለዚህ ጉዳይ ተብሎ አገር አቆራርጦ መሄድም አያስፈልግም። የኛ እንግልት ለሟች የሚያተርፈው ነገር የለም። ሞቱ የኛ ከሆነም ሰዎች አገር አቋርጠው እንዳይመጡ እንንገራቸው። ከሰዎች እንግልት የሚደርሰን ነገር የለም።
=
Ibnu Munewor
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
➭ ጨዋ እና ኮፍጣናነት የጀግና ወንድ መገለጫ ናቸዉ!!

=
◅ ጀግናዬ…………>

ራስን ማሻሻል [መለወጥ] እና ስኬት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው‼
ራስህን ወደ መልካም በቀደርክ ቁጥር ወደ ስኬት እየተጓዝክ ነው።

منقول
ከሽፉ ሹቡሃት 003
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
🎈መትን ከሽፉ ሹቡሓት

【 ክፍል ➂】

🎙«𝐁𝐲 𝐀𝐛𝐮 𝐑𝐞𝐲𝐲𝐢𝐬 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐢𝐦𝐚𝐦 »

          √ የኪታብ 𝕡𝕕𝕗↓↓
t.me/https_Asselefya1/13134
ዙል ሒጃህ 19 የማይረሳ ቀን ከነለሊቱ

ከሱና ወንድሞች ጋር የተለያዩ ወሳኝ ነጥቦችን እየተወያየን እና እየተጨዋወትን ያደርንበት ለሊት ።

አላህ ያቆይልኝ ውድ የሱና ወንድሞቼ በአካል ብለያችሁም ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁኝ

በዝህ በዱንያ እንዲህ እንደሰበሰበን ሁላ በአኼራም በጀነት በአንድ ቦታ ላይ ይሰብስበን

👉 ከሱና ወንድሞች ጋር ስትሆን ብዙ ቁምነገሮችን ትቀስማለህ!!

✍️አቡ ዑሰይሚን
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
ዙል ሒጃህ 19 የማይረሳ ቀን ከነለሊቱ ከሱና ወንድሞች ጋር የተለያዩ ወሳኝ ነጥቦችን እየተወያየን እና እየተጨዋወትን ያደርንበት ለሊት ። አላህ ያቆይልኝ ውድ የሱና ወንድሞቼ በአካል ብለያችሁም ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁኝ በዝህ በዱንያ እንዲህ እንደሰበሰበን ሁላ በአኼራም በጀነት በአንድ ቦታ ላይ ይሰብስበን 👉 ከሱና ወንድሞች ጋር ስትሆን ብዙ ቁምነገሮችን ትቀስማለህ!! ✍️አቡ ዑሰይሚን
ሀቂቃ ይች ለሊት ለኔ በጣም ልዩ ነበረች  ከሱና ወንድሞች ጋር እየተጫወቱ ስለድን እየተወያዩ ማደር እንዴት ደስ ይላል። አልሀምዱሊላህ

ወድ የሱና ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ።

ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ
በጂምር ላይ እየተቀራ ያለ የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ደርስ➘➘➘➘

https://t.me/IbnuMunewor/4644
https://t.me/IbnuMunewor/4644

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
ሰዎች ከዒልም(እውቀት) አየራቁ ባሉበት በዚህ ዘመን፣ዘውትር እውቀትን ፍለጋ መድከም ብልህነት ነው። ሰዎች በፋሽና እና ፖለቲካ ሲጠመዱ፣አንተ ፊትህን ወደ እውቀት (ዒልም) አዙር። አትጠራጠር ሁሉም ያንተ ጥገኛ ይሆናሉ። በእውቀትህ ለራስህ ተጠቃሚ ለማህበረሰብህ  ጠቃሚ ትሆናለህ።

"طَلَبُ العِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ" حديث
" እውቀትን መፈለግ በሁሉም ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው።” ሐዲስ



https://t.me/https_Asselefya1