💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
እዛም እዛም እየገባሽ ሰዉ አትረብሺ
አደብሽን ይዘሽ እዉቀትሽን ቀሰሚ!

=
የፈጅር አየር ለምንድነው
ከሌሎች ጊዜ የበለጠ ንፁህ
የምትሆነው? ተብለው ሲጠየቁ‥
መናፍቃን ስለማይገኙባት ነው ።
ብለው መለሱ

t.me/abdu_rheman_aman
የማይወዱት ሰዉ ጋር ከመኖር ለብቻ መኖር ይሻላል!!

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥሩ አጋጣሚ ከሀገር ውጭ ላሉ እህት ወንድሞች

☑️እቃ መረተብ
☑️ጋርጎ የሚያደርግ መፈለግ
☑️በካርጎ መበላት
☑️የመጓጓዣ ማሰብ
☑️እቃን ለመቀበል መጉላላት
☑️ማን ይቀበልልኝ ብሎ ማሰብ
☑️በሪያል በድርሀም መበላት   ቀረ



የሚፈልጉ
ትን እቃ ባሉበት ሆነው ለራስዎም፣ለቤተሰብዎም ማዘዝ፣መግዛት የሚችሉበትን መንገድ እነሆ ብለናል።

📲 0967007992
📲00251967007992
ወይም @Hulemtewhid99

ሁሉም አለ. ይጠይቁ፣ይዘዙ!

https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue
«ዉለታ በከንቱ»
〰〰〰〰
〰

ቋንጃዉ እስኪላላጥ በሬ አርሶ ከገባ፣
ለድካሙ ፍሬ ተሰጠዉ ገለባ፣

ወገቡ እስኪላላጥ አህያ ተጫነ፣
ቁርስ ምሳ እራቱ ዱላ ብቻ ሆነ፣

እንቁላሏን ጥላ ሰዉን በመገበች፣
ዶሮም በየቦታዉ አንገቷን ታረደች

በርግዝና በምጥ እናት እቅልፍ አጣች፣
ልጅ ሚስትን አገባ እናትም ተረሳች፣

አባት ልጀን ብሎ ተርቦ አጉርሶ፣
ያሳደገዉ ልጁ ሰደበዉ መልሶ፣

ባሏን ለማስደሰት ደከመች ሚስቲቱ፣
ባሏ ግን ሸፈተ አስጠላዉ የቤቱ፣

ኑሮን ለማሸነፍ ባል ዋለ ከስራ፣
ሚስትም ጠበቀችዉ ፊቷን አኮሳትራ፣

ርቦታል ብላችሁ ብትሰጡት ዳቦ፣
አልበላሁም ይላል ሰዉ ይክዳል ጠግቦ፣

ተደገፍ ብላችሁ ብትሰጡት ምርኩዝ፣
ከናንተ ይጀምራል ከዘራዉን መምዘዝ፣

ብታወጡት ጓጆ ድሀ ነዉ ብላችሁ
ቢይዝ ይሞክራል ሊገዛ ቤታችሁ

እንኳንስ ዉለታ ትንሿን ስጦታ፣
አምላኩን ይከዳል የሁሉንም ጌታ፣


✍በሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
~በገንዘብ🏠 ቤት ልትገዛ ትችላለህ 👉 መኖሪያህን ግን አትገዛም።

~በገንዘብ⌚️ ሰአት ልትገዛ ትችላለህ 👉ጊዜህን ግን አትገዛም።

~በገንዘብ🛌 አልጋ ልትገዛ ትችላለህ እን👉ቅልፍህን ግን አትገዛም

~በገንዘብ🥙  ምግብ ልትገዛ ትችላለህ 👉የመብላት ፍላጎትህን ግን አትገዛም።

~በገንዘብ👉 ዶክተር ልትቀጥር ትችላለህ 👉ጤናህን ግን ልትገዛ አትችልም።

~በገንዘብ👉 ''ኢንሹራንስ'' ልትገዛ ትችላለህ 👉ደህንነትህን ግን ልትገዛ አትችልም።

«ስንት አለ ገንዘብ የማይገዛው?»

@AbuHafsaYimam
Audio
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!

❂ ክፍል   10

📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
    t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
➭ቤተሰብ ያዉ ቤተሰብ ነዉ¡ሲከፍሽ አይወዱም!

=
ከማንም በላይ ቤተሰቦችሽ ዉደጂ ሌላዉ ከነሱ በኋላ ነዉ መሆን ያለበት!!
=
t.me/https_Asselefya1
ዉዷ ......

ከቤተሰቦችሽ የሚያርቅሽ እራቂ ተጠንቀቂ ከቤተሰብ ያራቀሽ ግዜዊ ነዉ ቤተሰቦችሽ ግን ሂወትሽ እስካለ ከጎንሽ ናቸዉ ቤተሰቦችሽ አጥብቀሽ ያዢ !! ለጊዜዊ ስሜት አትሸነፊ!! ቤተሰብሽ አትጣሊ አትራቂ ጠንካራ ሁኚ በቤተሰቦችሽ ለመጣ እጂ እንዳትሰጪ ቅድሚያ ለቤተሰብ።

=
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ የሙናፊቆች ባህሪያት ❞ ➖〰➖〰➖〰➖ ÂŤ ክፍል  ⓵ ፦  መግቢያ Âť ☞ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ይሁን። በአላህ እንታገዛለን ።እርሱንም ምህረት እንለምነዋለን።ከነፍሳችን ተንኮልና ከመጥፎ ስሬችን በአላህ እንጠበቃለን። አላህ ላቀናዉ አጥማሚ የለዉም። አላህ ላጠመመዉ አቅኒ የለዉም።አላህ ብቸኛ አጋር የሌለወለ፣በሀቅ የሚመለክ አምላክ መሆኑን እመሰክራለሁ። መሀመድም ﷺየአላህ ታማኝ መልዕክተኛ ታዛዥ ባሪያ…
❝ የሙናፊቆች ባህሪያት ❞
➖〰➖〰➖〰➖〰

«ክፍል  ⓶፦ መግቢያ  የቀጠለ!Âť

☞ከዚህሞ በመቀጠል፦ይህቺ አጠር ያለች ፁሁፍ ስለተወገዘኹና አስቀያሚዉ ባህሪ፣ልብን በከፋ ስለሚጎዳዉ ልክፍት ፣እየተንሰራፍ ስለመጣዉ ወረርሽኝና መቅሰፍት ፣ማህበረሰባችን ስላደከመዉ  መከራ እና መከራን ሁሉ ስለሚያስከትለዉ ፣በረከትንና መልካምን ስለሚያስወግደዉ፣መልካምን ሁሉ ስለሚመልሰዉ፣ክፉዉን ሁሉ ስለሚጎትተዉ፣ከዚህሞ አልፎ ከእስልሞና ስለሚያስወጣዉ የንፍቅና በሽታ ነዉ።

☞የንፍቅና ባህሪ የተላበሰ ሰዉ በዚች ዱኒያ ይዋረዳል። በመጨረሻይቱና በመመለሻይቱም ህይወት ከከሳሪዎቾ ይሆናል። ይህ የክስረቶች ሁሉ ክስረት ነዉ።

☞ንፍቅና የእስልምና እና የእምነት ፀር ፣የሰላምታ የፀጥታ ጠንቅ፣የደህንነት እና የመረጋጋት ጠላት፣የሞራልና የእሴት ዉድቀት ነዉ።ሙናፊቆች በሙስሊምች መካከል ፀብ መንዛት ተቀዳሚዉ አጀንዳቸዉ፣ሙስሊሙን ማህበረሰብ ወደ መከራ እና ዉድቀት  መጎተት ዋና አላማቸዉ፣ሀገር ማፍረስና ባሪያን  ማበላሸት የመጨረሻ ግባቸዉ አድርገዉ የሚይቀሳቀሱ አደገኛ ፍጡሮች ናቸዉ።

☞በድሎት ግዜ  ተስፍ የማይደረግባቸዉ፣በችግር ግዜ አመኔታ የማይጣልባቸዉ አስቀያሚ መዘዞችን ያስከተሉ፣አስከፊ ችግሮችን የጎተቱ፣አያሌ ቀዉሶችን የፈጠሩ፣በአሀዝ የማይሰሉ አደጋዎች  ያደረሱ እርኩሶች ናቸዉ።

☞ነገር ግን ይህን ሁሉ ግፍና  መከራ ሲፈፀሙ በላኢላ ሀኢለላህ  ሙሀመድ ረሱለሏህ ባንድራ ተልከዉ፣በእስልምና ምሽግ ተጠልለዉ መሆኑ መሆኑ ችግሩ አክፍቶታል። ጉዳዩን አባብሶታል።

☞የሙናፊቆችንና የንፍቅናን ባህሪ ማወቅ ለመጠንቀቅ በመረዳቱ ለመራቅ በማገዙ አላህ እኔንም እናንተንም ከሙናፊቆች ባህሪ ያጥራን እና ያርቀን ዘንድ በማሰብ ይህቺን አጠር ያለች ፁሁፍ ሳዘጋጂ አላህ ዉስጣዊ እምነታችንን እና ዉጫዊ ተግባራችንን ከንፍቅና እንድያፀዳልን እርሱን በመፍራት ላይ ያፀናን ዘንድ በመለመን ነዉ።

☞አላህ ከሙናፊቆች ያርቀን ከንፍቅና ያፀዳን።በመልካም ነገሮች ሁሉ አዛዥ  ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ከልካይ  በሆኑት ነብያችን ሙሐመድﷺ ላይ የአላህ ሶላት እና ሰላም ይዉረድ፣በቤተሰቦቻቸዉ እና  በባልደረቦቻቸዉ ላይ ሁሉ ይስፈን። የመጨረሻ ፀሎታችንም ለአላማቱ ጌታ አላህ የተገባ ይሁን።

📝ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ◍◍◍◍◍◍📝

         «✍ዝግጂት  ኡስታዝ ሰኢድ ሙሳ»

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
«ገበሬው አባቴ»
➖➖➖➖➖

ሳይማር ያስተማረኚሳይበላ ያበላኝ
እሱ እየበረደው እኔን ያለበሰኝ
ገበሬው አባቴ ክፉኛ ናፈቀኝ


እሾህ እንዳይወጋኚ ለኔ ጫማ ገዝቶ
እሱ በባዶ  እግሩ  ሁልግዜ   ባዘቶ


ምንም ሳይበግረው  ዳገት ቁልቁለቱ
ለወገኑ ደራሺ  ይሄ ክደ ብርቱ
አርሶና ቆፍሮ  ብሎ ደፋ ቀና

ገበሬው አባቴ ናፈቀኚ በጠና
መነሻየ እሱ ነው ለዛሬ እንድ በቃ

ደክሟል ለህይወቴ እንድትታይ ደምቃ
አስር ግዜ የሚያጎርስ እያለ በሞቴ
ምስጋና ይገባው ገበሬው አባቴ!!


[ ትቀመጥ ለትዝታ¡¡]

=
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
አብዛኛውን ጊዜ ዱዓዎች ስኬታማ የሚሆኑት በሚስጥር ወደ አሏህ ሲደርሱ ነው።

إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ نِدَاءً خَفِيًّا

ጌታውን የምስጢርን ጥሪ በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡_መርየም 3

ከሰው ልጅ ጆሮ እና አይን የምትደብቃቸው የህመሞችህ ሹክሹክታዎች የምድር እና የሰማያት ጌታ ይሰማልሃል። ጌታህን በዱዓህ አናግረው ፣ ቅሬታህን ንገረው፣ ልመናህን አሰማው። ከእርሱ የሚያስደስትህንም ተጠባበቅ።
t.me/abdu_rheman_aman