ያ ሰላም ሸጋ ቀሚስ ተበረከተልን ከዉዷ እና ብርቅየ እህታችን ዘምዘም አህመድ ጀዛኪላሁ ኸይራ የኛ ዉድ እህት🌹🌹🌹🌹🌹
1444 ሒ. ትቀመጥ ለትዝታ¡
https://t.me/Jamadegolo
1444 ሒ. ትቀመጥ ለትዝታ¡
https://t.me/Jamadegolo
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ያ ሰላም ትቀመጥ ለትዝታ አላህ ፈቅዶ ቀጣይ አብረን በጃማ ደጎሎ የምናከብር ያድርገን ዉድድድ የማደርጋችሁ የኔ እህቶች🌹🌹 https://t.me/Jamadegolo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎈ሞያ እኮ ነፍ ነዉ ከጃማ ልጆች ጨርሰዉ ኢድተር ናቸዉ ህዕ¡¡ ይቀመጥ🍁
ለውዷ ሰለፍያህ
𝐓𝐞 « https://t.me/Jamadegolo
ለውዷ ሰለፍያህ
ሙስሊም እህቴ ሆይ ሒጃብሽ አደራ
ትከበሪበት ዘንድ በዱንያም በአኼራ
ጆሮ እንዳትሰጪ ለሙፍሲዶች ጩኸት
ከዲን እንድትወጪ ለሚያደርጉት ጥረት
ሒጃብ መታፈን ነው ቢሉ አይግረምሽ
ሊጫወቱብሽ ነው አላማቸው ይግባሽ
የቱ ነው መታፈን የቱ ነው ነፃነት?
ራስ አስከብሮ መኖር በሙሉነት??
ወይስ መገላለጥ ማራቆት ሰውነት?
እጅና እግር ሰጥቶ ለሰይጣን ባርነት??
አንዴ ብቻ እዩኝ አይታችሁ ልከፉኝ
እናንተ እንድታዩኝ እርቃኔን ወጣሁኝ
#እያለች ምትለምን በየ መንገዱ ላይ፣
እሷ ናት ከሳሪ በምድር በሰማይ!!
ራሷን ጠብቃ ከብራ ያስከበረች፣
ገላዋን በሒጃብ ሸፍና የኖረች፣
በቤቷ ውስጥ ፀንታ የኖረች ተከብራ
እሷ ናት ደስተኛ በዱንያም በአኼራ!!𝐓𝐞 « https://t.me/Jamadegolo
ሙሓደራ 156 አያመተሽሪቅ የመብል እና የመጠጥ አላህን የማስታወሻ ግዜ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ወቅታዊ ሙሓደራ
❒ ርዕስ፦ አያመተሽሪቅ
❛
🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
⌲ T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
❒ ርዕስ፦ አያመተሽሪቅ
❛
የመብል እና የመጠጥ አላህን የማስታወሻ ጊዜ❜🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
⌲ T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
Forwarded from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
«አትከፊ እህቴ»
➖〰➖〰➖
ያልፍልኛል ብለሽ ስደት ብትጓዢም ፣
አረፋና ኢድ በስራ ላይ ቢያልፍም፣
ፍፁም እዳይከፋሽ መደሰት አይቀርም፣
ለቤተሰብ ስትይ ሁሉን ብትችይም፣
ያልፍልኛል ብለሽ ብዙ ቢከፋሽም፣
የጨለመ መስሎ መንጋቱም አይቀርም፣
እሰዉ ቤት ተቀጥረሽ ስራ ቢበዛብሽ፣
እደዉ እኔ ብቻ እያልሽ በሀሳብሽ፣
ናፍቆት መደሰቱ ቢሆን በሀገርሽ፣
ነገም ሊላ ቀን ነዉ ጭራሽ እዳይከፋሽ፣
እድሜ ጤና ሰጥቶ አሏህ እዳደርሽ፣
ቀጥ በይ በሱና በርች በተዉሂድሽ፣
ብልጭልጯ ዱኒያ ጭራሽ አትሸዉድሽ፣
በመከፋት ቦታ ደስታ እድወፍቅሽ፣
ተናንሰሽ ስትታይ ለኸለቀሽ ጌታሽ፣
ነገም ሊላ ቀን ነዉ ከፊት ነው ያ ደስታሽ፣
በታዘሽዉ ነገር ፈፁም ከተወጣሽ፣
አረህማን ጌታችን ቃል አለዉ ሊረዳሽ፣
«እናማ ጀግናዋ»
〰➖〰➖〰➖
ወለታሽ ላቅ ያለ ለሰው የምትኖሪ፣
ታላቅ ትንሽ ሳትይ ቤተሰብ አክባሪ፣
የስደቷ ሸማ ለሰዉ እምታበሪ፣
ደስታን ይወፍቅሽ አብበሽም አብሪ፣
ተዉሂድ በመማር ላይ ሁሊም የማተኛ
ድካም እንግልቱ ያልበገራት ጀግና
ኢልምን በመቀስም ላይ የሆነች ገናና
ማየት ሁነሽ ስንሻ፣ይህ ነዉ ያንች ድርሻ፣
እናማ በሀገሬ አረፍ ላላችሁ፣
በአፍያ በጤና ቀጣይ ያድርሳችሁ፣
✍𝐒𝐞𝐥𝐚𝐡𝐮𝐝𝐢𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐎𝐮𝐛𝐞𝐢𝐝𝐚
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
➖〰➖〰➖
ያልፍልኛል ብለሽ ስደት ብትጓዢም ፣
አረፋና ኢድ በስራ ላይ ቢያልፍም፣
ፍፁም እዳይከፋሽ መደሰት አይቀርም፣
ለቤተሰብ ስትይ ሁሉን ብትችይም፣
ያልፍልኛል ብለሽ ብዙ ቢከፋሽም፣
የጨለመ መስሎ መንጋቱም አይቀርም፣
እሰዉ ቤት ተቀጥረሽ ስራ ቢበዛብሽ፣
እደዉ እኔ ብቻ እያልሽ በሀሳብሽ፣
ናፍቆት መደሰቱ ቢሆን በሀገርሽ፣
ነገም ሊላ ቀን ነዉ ጭራሽ እዳይከፋሽ፣
እድሜ ጤና ሰጥቶ አሏህ እዳደርሽ፣
ቀጥ በይ በሱና በርች በተዉሂድሽ፣
ቀን በቀን ጠንክሪ በኢባዳ ዚክርሽ፣
የተሻለ ሀያት አሏህ ቢወፍቅሽ፣
ስደት በቃ ብሎ ለሀገር ቢያበቃሽ፣
ለአሏህ ተናነሽ እጅ እግርሽን ሰጥተሽ፣
ሌት ከቀን አስታዉሽዉ በኢባዳ አጥርተሽ፣ብልጭልጯ ዱኒያ ጭራሽ አትሸዉድሽ፣
በመከፋት ቦታ ደስታ እድወፍቅሽ፣
ተናንሰሽ ስትታይ ለኸለቀሽ ጌታሽ፣
ነገም ሊላ ቀን ነዉ ከፊት ነው ያ ደስታሽ፣
በታዘሽዉ ነገር ፈፁም ከተወጣሽ፣
አረህማን ጌታችን ቃል አለዉ ሊረዳሽ፣
«እናማ ጀግናዋ»
〰➖〰➖〰➖
ወለታሽ ላቅ ያለ ለሰው የምትኖሪ፣
ታላቅ ትንሽ ሳትይ ቤተሰብ አክባሪ፣
የስደቷ ሸማ ለሰዉ እምታበሪ፣
ደስታን ይወፍቅሽ አብበሽም አብሪ፣
በስደቱ አለም ላይ ጭራሽ እዳይከፈሽ፣
ነገም ሊላ ቀን ነዉ ደስታን ይወፍቅሽ፣
ብዙ ብትባይም ጭራሽ እዳይከፍሽ፣
የአርሹ ባለቤት አሏህ ይከልልሽ፣
የሱና እንስት ሁኝ የተዉሂድ አርበኛተዉሂድ በመማር ላይ ሁሊም የማተኛ
ድካም እንግልቱ ያልበገራት ጀግና
ኢልምን በመቀስም ላይ የሆነች ገናና
ማየት ሁነሽ ስንሻ፣ይህ ነዉ ያንች ድርሻ፣
እናማ በሀገሬ አረፍ ላላችሁ፣
በአፍያ በጤና ቀጣይ ያድርሳችሁ፣
✍𝐒𝐞𝐥𝐚𝐡𝐮𝐝𝐢𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐎𝐮𝐛𝐞𝐢𝐝𝐚
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
▪️ሴት ወጣቶች ሆይ ለወንድ ልጅ ፊትና ከመሆን ተቆጠቡ አላህ መልካሙን ይመናዳችኋል
✍ ኡሙ ዱጃናህ
✍ ኡሙ ዱጃናህ
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖
↪️ ክፍል ❷❺
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🎈የኪታብ pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/13649
〰➖〰➖〰➖〰➖
↪️ ክፍል ❷❺
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🎈የኪታብ pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/13649
ኹጥባ [ መልካም ስነምግባር ]
« Abu Useymin »
☞ የጁሙዓህ ኹጥባ
〰➖〰➖〰➖
« መልካም ስነምግባር »
√ የመልካም ስነምግባር ልቅና
√ የመልካም ስነምግባር ፍሬዎች
🕌በደቡብ ወሎ ውጫሌ ከተማ አቡበክር መስጅድ { ዙል ሒጃህ 12 / 1444 } የተደረገ !!
🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/abuUseyminabdurehman
〰➖〰➖〰➖
« መልካም ስነምግባር »
√ የመልካም ስነምግባር ልቅና
√ የመልካም ስነምግባር ፍሬዎች
🕌በደቡብ ወሎ ውጫሌ ከተማ አቡበክር መስጅድ { ዙል ሒጃህ 12 / 1444 } የተደረገ !!
🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/abuUseyminabdurehman