💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሞኝ ሴት ማለት በጅንጀና ባል አገኛለሁ ብላ የምታስብ ናት። ዉዷ እህቴ ጊዜሽን በጅንጀና ሳይሆን እዉቀትን በመቅሰም ለማሳለፍ ሞክሪ!

منقول

t.me/https_Asselefya1
ህይወትሽን ወደ ኋላ የሚያስቀረዉን ሁሉ ራቂ!!

=
«እወድሀለሁ»

የመልኬ መስታወት የፀባዬ ማያ
ያላማየ ዉጥን ያሳቤ መለያ
ያይኖቼ መነፀር ግማሽ አካላቴ
መቼም አረሳህም እስክታልፍ ሂወቴ
ትዝ ባልከኝ ቁጥር ልቤ ስራ ፈቶ
ደሜ ሊረጋ ነዉ መንቀሳቀሻ አጥቶ
እወድሀለሁኝ ካሳቤም ሳልኮራ
ፈዝዤ አይሀለሁ እንደ ንጋት ጮራ!


«ለባሎቻችሁ ጋብዙ......¡»
منقول
𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
«ከሚያስደስትህ እና ከሚደሰትብህ ሰዉ ጋር ሁን!!»

«መልካም ለይል¡» «ነገ ፁሙ እንዳትረሱ!!»

=
🍃🌸


▪️‏قال رسول الله 

"خيرُ الدعاء دعاءُ يوم عرفة وخيرُ ما قلت أنا والنبيِّون من قبلي: لا إله إلّا الله وحده لا شريك له، له الملك وله الحمد، وهو على كلِّ شيءٍ قدير".

📓رواه الترمذي
Audio
📌 س/ هل ورد نزول اللّٰه سبحانه وتعالىٰ إلىٰ السماء الدنيا في يوم عرفة؟

🎙 الشيخ العلامة الدكتور:
    صالح بن فوزان الفوزان
         حفظه اللّٰه تعالىٰ

t.me/https_Asselefya1
ያረህማን ከማዳም ኩሽና ነጃ በለን ሪዝቃችን በሀገራችን አድርግልን! በቃን የሰዉ ቤት ደከመን ኢላሂ.............💧💧

=
እንገናኛለኝ በሚል ተስፍ ልባቸዉ የደከመ ልቦች ሁሉ ያረብ አንተ አገናኛቸዉ......!

=
@https_Asselefya1
አቂደቱ_ሰለፍ_ወአስሀቡል_ሀድስ_عقيدة_السلف_واصحاب_الحديث.apk
216.8 MB
📲አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ!!
➖〰➖〰➖〰➖〰➖

【አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ ⍿ عقيدة السلف واصحاب الحديث | ሙሉ ደርስ Offline ያለኔት】

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

«ከክፍል 01-47 ሙሉ ደርስ»

❝ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! share በማደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!❞

⇣⇣⇘⇣⇣⇘⇣⇣⇘⇣⇣⇘⇣⇣⇘⇣⇣⇘
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11046
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11046
Forwarded from đŸŒAbu Hafsua [አቡ ሐፍሷ] (أبو حفؾ؊ إمام)
قال الشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله:

يضعف التوحيد ؼذا تعك العبد دؚاإ ربه عزوجل، وكلما قل الدعاء، قل تعلق العبد Ř¨Ř§Ů„له عزوجل.

📓شـرح الطحاوية صـ ٥٩٨..
Audio
➧ጣፍጭ ተክቢራ

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

t.me/https_Asselefya1
የ ዒድ ግብዣ
🎤 በ ወንድም ሙሓመድ ሲራጅ
""የቁርአን ግብዣ 🍁

🎙በ ኡስታዝ ኸድር ተማሪ በሆነው ወንድም ""ሙሐመድ ሲራጅ""

https://t.me/UstazKedirAhmed
ምን አልባት የምትኖረው ከቤተሰብ ርቀህና በብቸኝነት ተቆራምተህ ይሆናል , እውነቱን ለመናገር ቁስሎች ፣ ብሶቶችና ጉድለቶች ሁሉ በበዐል ቀን ይጎላሉ ፡፡ ዐመቱን ሙሉ ያላስተዋልከው ብቸኝነትህም ሆነ ማጣትህ ( ድህነትህ ) አልያም ሌሎች ችግሮችህ የበዐል ቀን ሲደርስ አፍጥጠው ይወርሩሃል ' መፈናፈኛ አሳጥተውም በሀዘን ሸማ አፍነው ያጨማድዱሃል ፡፡

ነገር ግን አስተዋይ ሁን ፡፡ ህይወት ልክ እንደመስታወት ናት ፡፡ ፊት ለፊቷ ቆመህ የተጨማደደን ገፅታ ስትሰጣት እራሱን ታንፀባርቅልሃለች ፡፡ ሁሉን ረስተህ ከሳቅክላትም የፈካና የደመቀ ፊትህን መልሳ ታሳይሃለች ፡፡

ሌላው ትልቁ ቁም-ነገር ደስታህን በቁሶችና ከውጭ በሚፈጠሩ ጉዳዮች ላይ አትጠብቅ አትፈልግም!፡፡ ደስታ ያለው ውስጥህ ላይ ነው፡፡ ከባዶ መደሰትን ልመድ ' ለህይወት ፈገግ በልላት፥ ፈክታ ትደምቅልሃለች፡፡

t.me/abdu_rheman_aman
አርኪ ድካም!
~
ሐጅ ውጣ ውረድ፣ ድካም፣ ልፋት አለው። የዐረፋ በረሃ አናት ያፈላል። ሙዝደሊፋ ያዝለፈልፋል። ወደ ዐቀባ የሰው ጎርፍ ካፍ እስከ ገደፉ ጢም ብሎ ሲርመሰመስ ይታያል። ጦዋፈል ኢፋዷ ትንፋሽ ያሳጣል። ሰዕዩ (በሶፋና መርዋ መሐል መመላለሱ) ተረከዝ ያቆስላል። አገር ምድሩ በተክቢራ፣ በተልቢያ ይናጣል። ከ0ረፋ ወደ ሙዝደሊፋ መልስ ላይ አንድ ሙሉ እርምጃ የመራመድ ፋታ ለማግኘት ትእግስትን የሚፈታተን ረጅም ድካም ይጠይቃል።
ይህም ሁሉ ሲሆን ታዲያ ልዩ የሆነ ሐሴት አለው። ጫፍ የደረሰ የመንፈስ እርካታ። እየደከሙ መርካት፣ እየረኩ መድከም፣ ጣፋጭ ድካም! አርኪ ልፋት።
ሐጅን ካላደረጉት ሰዎች ይልቅ የቀመሱት፣ ያጣጣሙት ሰዎች ይበልጥ ለድጋሚ ልባቸው ይቆማል።
ሰሞኑን አንድ አባት ከሩቅ ደወሉልኝ። "አሞኛል" አሉኝ። "ህመሞት ገብቶኛል" አልኳቸው። "አዎ ገብቶሀል" አሉኝ። ህመማቸው ሐጅ ነው። የዛሬን አራት አመት ሐጅ ካደረጉ በኋላ ይሄው በየዓመቱ ሐጅ ሲደርስ ያማቸዋል። ህመሙን የሚያውቅ ያውቀዋል። (አላህ ይማራቸው፣ አሁን ሞተዋል።)
ከስር በምስሉ ላይ ተሰልፈው የሚታዩት ህመምተኞችን የያዙ አምቡላንሶች ናቸው። የሐጅ ስርአት በጊዜ የተገደበ ነውና እንዳያልፋቸው ከነ ህመማቸው ከመዲና ወደ መካ እየተጓዙ ነው። አልጋ ላይ ሆነው ሐጅን ይከውናሉ። የኢማን ጣእም ከህመም ስቃይ በላይ እንደሆነ የሚያሳይ እውነታ። የኢማን ጥፍጥና የሞትን ፍርሃት ይገፍፋል። በዚህ ሁኔታ ላይ የሚሞቱ ብዙ አሉ። ግና ከነ ኢሕራም ልብሳቸው ተቀብረው ነገን "ለበይክ" እያሉ መነሳትን የሚጓጉለት ምርጥ ሞት እንጂ ከሃገሬ ወጥቼ እንዳልቀር ብለው የሚጨነቁለት መአት አይደለም። ጉዳዩ የየቂን ጉዳይ ነው፣ ከሞት በኋላ ባለው ዓለም ያለ እርግጠኝነት።
=
( Ibnu Munewor ፣ ነሐሴ 27/2009 ፣ ተነካክቶ በድጋሚ የተለጠፈ)
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
   

الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد .......