💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ኢስላማዊ  ስርዓቶችና ስነምግባሮች❞    〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ «ክፍል  ⓹» 🍁የመኝታ ስርዓቶች ከትላንት የቀጠለ «الهم  أسلمت  نفسي إليك ، وفو؜ت أمري إليك, ووجهت وجهي إليك ، وألجأت ظهري إليك،رغبة ورهبت إليك، لا ملجأ ولا منجا منك إلا إليك، آمنت بكتابك الذي أنزلت وبنبيك الذي أرسلت» 🍁ትርጉም፦ ጌታዬ ሆይ…
❝ኢስላማዊ áˆľáˆ­á‹“ቜችና መልካም ስነ ምግባሮች❞
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖


«ክፍል  ⓺»

【የመፀዳጃ ቤት ስርዓቶች】

1🍁 መፀዳዳት የተከለከሉባቸዉ ቦታዎች ላይ ከመፀዳዳት መቆጠብ።

ሀ//መንገድ ላይ
ለ//ሰዎች የሚጠቀሙት ጥላ ስር
ሐ//ነብዩ ﷺእንድህ ብለዋል ሶስት አስረጋማ ተግባሮች ተጠንቀቁ፦ወደ ወንዝ መዉረጃ መንገድ አዉራ ጎዳና ላይ ጥላ ስር መፀዳዳት።
መ//ኩሬ ዉሀ ላይ፦ ነብዩﷺእንዲህ ብለዋል በማይወርድ ኩሬ ዉሃ ላይ እንዳትፀዳዱ።
ሠ//መታጠቢያ ክፍል ዉስጥ፦ነብዩﷺ እንዲህ ብለዋል "በምትታጠቡበት ክፍል ዉስጥ አትፀዳዱ።
ረ//መስጂድ በር ወይም ግድግዳ ላይ መፀዳዳትም የመስጂድን ክብር መዳፈር በመሆኑ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

2🍁ከሰዉ አይን መሰወርና ከአካባቢያቸዉም መራቅ፦ ሙጊራ እንዳሉት ነብዩ ﷺ ለመፀዳዳት ሲፈልጉ ከሰዎች ርቀዉ ይሄዱ ነበር።

በዘመናችን  ያሉ ቪላ ቤቶችና አፓርታማዎች  መፀዳጃ እና ሳሎን ቤት ተጠጋግተዉ የሚገነቡ መሆናቸዉ ይታወቃል። ይህ ተግባር ኢስላማዊ ስርዓትን የሚፃረር በመሆኑ በተቻለ አቅም ይህን ማስተካከል ያስፈልጋል።

3🍁የአላህ ስም ያለበትን ፁሁፍ ይዞ አለመግባት፦የአላህ ሾመ የላቀና የተከበረ በመሆኑ እንድህ አይነት ፁሁፍ ያለበትን ነገር መፀዳጃ  ቤት ይዘን መግባት እንደሌለብን ዑለማዎች ተናግረዋል። ቁርአን ደግሞ ሙሉ በሙሉ የአላህ ንግግር በመሆኑ እንድህ አይነት ቦታ ዉስጥ ይዞ መግባት በፍፁም አይቻልም።

4🍁ከመግባት በፊት የሚከተለዉን ዚክር ማለት፦ بسم الله الهم إني  أؚوذ بك من الخبث« والخبا ŘŚŘŤÂť

ትርጉም፦በአላህ ስም። ጌታዬ ሆይ ከወንድም ሆነ ከሴት ሸይጧን በአንተ እጠበቃለሁ።

5🍁መፀዳጃ ቤት ሲገባ ግራ እግርን ማስቀደም
6🍁ወደ መሬት ዝቅ ከማለት በፊት ልብስን አለመሰብሰብ፦አነስና ኢብኑ ዑመር እንዳስተላለፉት ነብዩ ﷺ ለመፀዳዳት ሲፈልጉ ወደ መሬት ሳይቀርቡ ልብሳቸዉን ከፍ አያድርጉም ነበር ።
7🍁መፀዳጃ ቤት ዉስጥ አለመናገር
8🍁ተቀምጦ መፀዳዳት፦ ዓኢሻ እንድህ ብላለች የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ቁጭ ብለዉ እንጂ ተፀዳድተዉ አያዉቁም።

📝ዑለማዎች ይህን ሀዲስ የተረጎሙት ዓኢሻ ይህን ሀዲስ የተናገሩት ከሚያዉቁት አንፃር እንደሆነ ነዉ እንጂ ነብዩ ﷺቆመዉ እንደተፀዳዱ ሁዘይፍ አስተላልፈዋል። ስለዚህ አንድ ሰዉ ቆሞ ሲፀዳዳ ሽንት እንዳይነካዉ መጠንቀቅ የሚችል ከሆነ ምንም  ችግር የለዉም።

9🍁ለቂብላ ፊትንም ሆነ ጀርባን አለመስጠት፦ ነብዩ ﷺእንዲህ ብለዋል ሽንትም ሆነ ሰገራ ስትወጡ ወደ ቂብላ አቅጣጫ ፊታችሁንም ጀርባችሁንም አታዙሩ።

10🍁ሀፍረተ ገላን በቀኝ እጅ አለመንካት፦ ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል በምትፀዳዱ ጊዜ ሀፍረተ ገላችሁን በቀኝ እጅ አትንኩ በቀኝም እስቲንጃእ አታድርጉ።
11🍁ሲወጣ በቀኝ ማስቀደም
12🍁ከተወጣ በኋላ የሚከተለዉን ዚክር ማለት፦
{ጌታዬ ማረኝ}  «غفرانك Âť

✍️ኢንሻ  አላህ  ይቀጥላል..........

📝أم عثيمين الجامية

𝐓𝐞 « https://t.me/https_Asselefya1
❝𝐌𝐞𝐥𝐞𝐤𝐚𝐦 𝐦𝐞𝐬𝐡𝐢𝐭........❞
Audio
﴿فَمَن كَانَ یَرۡجُوا۟ لِقَاۤءَ رَبِّهِۦ فَلۡیَعۡمَلۡ عَمَلࣰا صَـٰلِحࣰا وَلَا یُشۡرِكۡ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦۤ أَحَدَۢا﴾

الرجاء وحده لايكفي ،،
بل لا بد من العمل ،،

🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله


@https_Asselefya1
القارئ أحمد سعيد مندور :: قصة مريم من سورة مريم
|| تلاوات خاشعة •️ tvquran@ ||
➧ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ

➭ቁርአን የልብ ብርሀን !
➭የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው

🍁 ተጋበዙልኝ 🍁

@https_Asselefya1
ሰለፊያ vs ኢኽዋን vs ሃጁሪይ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
📍አዲስ ሙሓደራ

ሰለፊያ vs ኢኽዋን vs ሃጁሪይ

በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች

→የሰለፊያ ደዕዋ መሰረቶች
→የኢኽዋኖች ጥመት
→የሃጁሪዮች ጥመት
→ንፅፅር

🕌ወረባቦ ቢስቲማ ፉርቃን መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/7793
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7793
🍁ማማሩ እ 🍉🍉 በዚህ ሙቀት ይመቻል ህእ¡
👉አንድ ሰው አፍቅረህ
ያ ሰው ደግሞ የማያፈቅር ከሆነ
የሚሰማህ ስሜት አለ…
๏ ያ ሰው እንዲያፈቅርህ ብለህ
የማታደርጋቸው ነገሮች የሉም
ማለት ይቻላል እንደዛም ሆኖ
የማያፈቅርህ ከሆነ በጣም ያምሃል
በጣም ትጎዳለህ…
⇨
አንድ ቀን አላህ ያፈቅረኛል ወይ ብለህ
 áŠĽáˆŤáˆľáˆ…áŠ• ጠይቀህ ታውቃለህ??
๏ ሰው እንዲያፈቅርህ ያን ሁሉ
ስታደርግ ነበር አላህ እንዲያፈቅርህ
ምን አድርገህ ታውቃለህ??
⇨እስቲ ና ወንድሜ እራሳችንን እንፈትሽ
አላህ ያፈቅረናል?
አላህ ከሚያፈቅራቸውስ ነን?

﴿إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ﴾
" አላህ በጎ ሠሪዎችን ይወዳል"
[በቀራህ 195]
๏ ከነዚህ አለህበት?

﴿إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ التَّوَّابِينَ وَيُحِبُّ الْمُتَطَهِّرِينَ﴾
" አላህ (ከኃጢኣት) ተመላሾችን ይወዳል
ተጥራሪዎችንም ይወዳል "
[በቀራህ 222]
๏ ከነዚህስ ነህ እንዴ?

 ď´żŮˆŮŽŘ§Ů„Ů„Ů‘ŮŽŮ‡Ů يُحِبُّ الصَّابِرِينَ﴾
"አላህም ትዕግስተኞችን ይወዳል"
[ዒምራን 146]
๏ አለህበት እንዴ?

﴿إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُتَّقِين﴾
" አላህ ጥንቁቆችን ይወዳል"
[ተውባህ 4]
๏ ከነዚህስ?
﴿إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُقْسِطِين﴾
" አላህ አስተካካዮችን ይወዳል "
[ሁጁራት 9]
๏
እዚህስ ውስጥ አለህ?
↪ ትልቅ ክስረት ማለት
የአላህ ፍቅር ሰፊ ሆኖ
ከዛ ፍቅር ቦታ ማጣት ነው
⇨አላህ ልቦቻችንን በፍቅሩ ያብራልን

t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ሰዒድ ንፁህ ማር እና የእንስሳት ተዋፀኦ እንድሁም የባልትና ዉጤቶች!!

አድስ አበባ እና በዙሪያዋ ያላችሁ ተጠቀሙበት {ሳዑድ አረቢያ ጂዳ ያላችሁም ተጠቀሙበት ይልካል!!} የሱና ወንድማችን ነዉ!!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Seidyemarakrbot28
الحمد لله بنعمتهي تتم الصالحات رزقني الله بمولودة فأسميتها🌷أسوة🌷 ولله الحمد من قبل ومن بعد. اللهم أنبتها نباتا حسنا واجعلها قرة عين لوالديها واحفظها وبارك لنا فيها واجعلها من أهل الصلاح والتقى..
والحمد لله على سلامة زوجتي!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الحمد لله بنعمتهي تتم الصالحات رزقني الله بمولودة فأسميتها🌷أسوة🌷 ولله الحمد من قبل ومن بعد. اللهم أنبتها نباتا حسنا واجعلها قرة عين لوالديها واحفظها وبارك لنا فيها واجعلها من أهل الصلاح والتقى.. والحمد لله على سلامة زوجتي!
ኡስታዛችን አቡል አባስ እንኳን ደስ ያለህ አላህ ሷሊህ ልጂ ያድርግልህ አንተም ሀቋ የምተወጣ ያድርግህ መብሩክ🎉🎈🎉🎈🎉🎈