💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ለፆመኛ የዓይን ጠብታ መጠቀም እንዴት ይታያል?

ፆመኛ ሰው ዓይኑ ላይ ጠብታን ቢያደርግ ችግር የለውም።
የጠብታው ስሜት ጎሮሮው ላይ ቢሰማውም ፆሙ አይፈርስም። ምክንያቱም ምግብ እና መጠጥ አይደለም። ምግብና መጠጥን የሚተካ አይደለም።

ሼይክ ሙሐመድ ሷሊህ አል ዑሰይሚን ( መጅሙዑል ፈታዋ 19/205)።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
የኢኣነቱል ኢኽዋን ተከታታይ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

በደርሱ ውስጥ የተካተቱት ነጥቦች
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
➲በአጉሊ መነፅር ጨረቃ ማየት ሁክሙ
➲ረመዳን ለመፆም ግዴታ መስፈርቶች
➲በረመዳን ወር ካፊሮች ማፍጠራቸው
➲ማፍጠር የሚፈቀድበት የጉዞ ልክ
🔻ሌሎችም ነጥቦች ተወስቶበታል

《ክፍል 0⃣8⃣ 》
〰〰〰〰〰〰

🎙በኡስታዝ አቡ ሂዛም አብዱረህማን ሰኢድ (حفظه الله)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት

◾️የፃም ትሩፋቶች
〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰
《ክፍል 0⃣3⃣》
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
◾️ሶላት ላይ ስትሆን ልብህን ፈልገው
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

💦قال ابن قدامة رحمه الله:
🔻ኢብኑ ቁዳማ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

【"فمتى رأيت قلبك لا يحضر فى الصلاة،
فاعلم أن سببه ضعف الإيمان، فاجتهد فى تقويته "】
✅ ሶላት ላይ ቆመህ ልብህ የማይሰበሰብና የትም የትም የሚወላውል ከሆነ፦ የዚህ ነገር ምክንያቱ የኢማን ድክመት መሆኑን እወቅ። ስለዚህ ልብህ እስኪረጋጋና ወደ ሶላቱ እስኪመለስ ድረስ ልትታገለው ይገባል።

📚 مختصر منهاج القاصدين (ص30)
Audio
◾️ረመዷን ግማሽ ላይ የሚሰራ ቢድአ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔻ይህንን ቀን እንደ ኢድ ማክበር
🔻ለአምዋቶች ብሎ ማረድና ለነሱ ምግብ ማዘጋጀት

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◼️ፆመኛ ሆኖ (ሲዋክ) መፋቂያ መጠቀም
ለፆመኛ ሰው ልክ እንደ ሌላው ቀን ከቀኑ መጀመሪያ ክፍል ላይም ይሁን መጨረሻ ክፍል ሲዋክ (መፋቂያ) መጠቀም ይወደዳል።
ሼይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ መጅሙዓል ፈታዋ [{ 19/228}]
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
የኢኣነቱል ኢኽዋን ተከታታይ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

በደርሱ ውስጥ የተካተቱት ነጥቦች
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
➲ሹፌሮችና ፃም በተመለከተ
➲የበሽተኛና የሽማግሌ ፃም
➲ከወር አበባና ወሊድ ደም መጥራት
➲ስለ ፆም ማዕዘናት (አርካኖች)
🔻ሌሎችም ነጥቦች ተወስቶበታል

《ክፍል 0⃣9⃣ 》
〰〰〰〰〰〰

🎙በኡስታዝ አቡ ሂዛም አብዱረህማን ሰኢድ (حفظه الله)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🔸ዐጂብ ሱብሐነሏህ
#የሰለፎች ኢኽላስ

አዩብ አስሰኽቲያኒ ረሒመሁሏህ
ለሊቱን ሙሉ በኢባዳ ቆመው ሲያበቁ ይህንንም ተግባራቸው ከሰዎች ይደብቁ ነበር።
የሱብሂ ጎህ ሲቀድ ድምፃቸውን ከፍ በማድረግ
ገና በዛች ሰአት ከእንቅልፋቸው እንደተነሱ
ያስመስሉ ነበር !!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት

◾️የፃም ትሩፋቶች
〰〰〰〰〰〰
〰〰〰〰〰〰
《ክፍል 0⃣4⃣》
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◼️በፆም ጊዜ እጣን ማጬስ
«እጣንን ማጬስ ይፈቃዳል ነገር ግን ወደ አፍንጫ መሳብ የለበትም። »
ሼይኽ አብድል አዚዝ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ መጅሙዓል ፈታዋ [{15/262}]
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◾️ሁለት ወሳኝ የረመዷን ጅሀዶች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

💦ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

✅ ለሙእሚን በዚህ በተከበረው ወር ረመዷን ላይ በቀንና በሌሊት የሚተገበሩ ሁለት ጅሀዶች ይሰበሰቡለታል።
👉የቀኑ ጅሀድ፦ ፃሞ መዋል ሲሆን
👉የሌሊቱ ጅሀዱ፦ ለይል መስገድ (ተራዊህ መስነድ) ናቸው።
🔻አንድ ሰው እነዚህን ሁለት ጅሀዶች ሰብስቦ በሚገባ የተወጣ፣ ሀቃቸውን ያሟላና በዚሁ ላይ ፀንቶ የታገሰ ሰው፦ አላህ ለሶብረኞች እንደ ሚመነዳው ሁሉ ይህም ሰው አላህ ያለ ገደብ ብዙ ምንዳዎችን ይሰጠዋል።

📚الطائف المعارف (1/171)
Audio
【من تقرب فيه بخصلة من الخير كان كمن أدى فريضة فيما سواه ومن أدى فيه فريضة كان كمن أدّى سبعين فريضة فيما سواه】
👆👆👆👆👆👆
👇👇👇👇👇👇
🔻ረመዷን ላይ ሱና የሰራ እንደ ፈርድ ይቆጠራል። ፈርድ የሰራ ደሞ ሰባ ፈርዶችን እንደሰራ ይቆጠራል የሚለው ሀዲስ ደካማነት ማብራሪያ
🔻ደኢፍ ሀዲስ እንደመረጃነት መጠቀም ይቻላልና? የሚቻል ከሆነ መስፈርቶቹ ምንድ ናቸው?

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
የኢኣነቱል ኢኽዋን ተከታታይ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

በደርሱ ውስጥ የተካተቱት ነጥቦች
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
①) በፆም ጊዜ ኒያ እና ሁክሟ
②) ጾም የሚያበላሹ ነገራቶች

🔻ሌሎችም ነጥቦች ተወስቶበታል

《ክፍል 1⃣0⃣ 》
〰〰〰〰〰〰

🎙በኡስታዝ አቡ ሂዛም አብዱረህማን ሰኢድ (حفظه الله)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎ሴት ልጅ ከወንድ ልጅ በዋነኝነት ፍቅርን ትኩረትን እና እንክብካቤ ትፈልጋለች!!

ወንድ ልጅ ደግሞ ክብርና ታዛዥነትን ይፈልጋል ከሴት ልጅ !!
... በትዳር ውስጥ እነዚህን ነገሮች ማድረግ ለሁለቱም ስኬትን ያጎናፅፋቸዋል ቢዕዚኒሏህ!!

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ስናምፀው የሚሰትረን አዛኝ ጌታ!!
◼️ወኪዕ ቢን አልጀራሕ -አላህ ይማረውና-"በአላህ ሽፋን ውስጥ ካልሆነ በቀር አንኖርም... ግርዶሹን ቢገልጥ ኖሮ፣ ታላቅ ነገር ባጋለጠን ነበር

📚 الجرح والتّعدیل : (٢٢٣/١) .

‏✿ قال وكيع بن الجراح : 

ما نعيش إلا في ستره
ولو كشف الغطاء
لكشف عن أمر عظيم٠

📖الجرح والتّعدیل(٢٢٣/١)
•⊰✿📚✿⊱
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
سورة إبراهيم كاملة من تراويح ١٤٤٢
عمر الدريويز
✅وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
👉ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡