💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
أحيوا سنة التكبير

اللہ أڪبر
الله أڪبر
الله أڪبر لا إله إلا الله،
الله أڪبر
الله أڪبر
الله أڪبر ولله الحمد،
ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
🍁ልበሽዉ ውበት ነዉ ➱➱➱➱➱➱➱➱➱                   ያንችነትሽ ግርማ ውበት የሴትነት፣ ቁንጅናሽ አብቦ የምትፈኪበት ፣ ጌታሽ ያዘዘሽን የምታከብሪበት፣ ከጥላት አለጋ የምትሸሽበት፣ በማንም ማጣጣል ያልተሸነፍሽበት፣ ወብ ነሽ ደመቂበት ጀግና ነሽ ኒቃቢስት፣ እምነትን አክባሪ ጌታሽንም ታዛዢ፣ ልቅ እደሚሆኑት የምትፈነጥዢ፣ ስንቱን አርበተበትሽ በውበትሽ ግርማ፣ የኒቃቧ ንግስት ጀግና ነሽ አንች…
🎈ልበሽው ወበት ነው!!


የኢስላም መገለጫ ክበር ያንችነትሽ፣
የሴትነት ውበት ክብር ነው ጅልባብሽ፣


በርሽ ዝግ የሆነ በመጥፎ እማጠሪ፣
ሽፍንፍኗ ቆንጆ ፈጣሪዋን ፈሪ፣


የማንም አልጫ ዘሎ እዳይወጣብሽ፣
የሴትነት ክብር ጅልባብ ነው ውበትሽ፣


በሱና ተዉበሽ ኒቃብ ስትደርቢ፣
ሁሉም ያከብርሻል ደምቀሽ ስታብቢ፣
ምን ትሆን እያሉ በሩቅ የሚሸሹሽ፣
ድንኳን ለባሽ ብለው ሁሌ የሚያጥላሉሽ፣
ደግሞ እሷ እያሉ ስም ሲለጥፉልሽ፣
ሲያቁት ያንችን ክብር እደዚክ አሉልሽ፣
ቢያቁት ያንችን ወበት እጅጉን ጓጉልሽ፣
ሳያገኙሽ ቀርተዉ ቀንተው አበዱልሽ፣

ትሸፋፈናለች ፈጣሪዋን ፈርታ፣
ማንም ሳያግዳት አምና በዉደታ፣

       🎈አወ ዉበትሽ ነው!!


አወ ዉበትሽ ነው የጅልባቧ ንግስት፣
ቁጥብ እቁ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት፣
እምነትን አክባሪ የኢስላም ነሽ ድምቀት፣
አሪያ ሁኛቸው ይህን ለማያቁት፣

ለብሰው ላለበሱት ሙስሊም ነን ለሚሉት፣
ሁሌም ወደ ፊትና ሰውን ለሚጠሩት፣
ተምሳሌት ሁኛቸው ዛሬም ድመቂበት፣
ልበሽዉ ድመቂ ጅልባብሽ ነው ዉበት፣


✍️አቡ ዑበይዳህ ሶላሁድን

𝐓𝐞 ~ t.me/selahudin_Islamic_knowlages
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ጀግና ነሽ ብርቱ ነሽ አውቃለሁ እህቴ፣ የስደት እንግልት የኔ ማንነትቴ፣ ስራ እንዴት ይዞሻል አፊያ ጤንነት፣ የመፈጠር ትርጉም ድንና ቂርአት፣ አውቃለሁ ብርቱ ነሽ መቸም አትሰንፊ፣ ኢልምን በመፈለግ መርከብ ተንሳፋፊ፣ እናማ በርችልኝ የኔ አስተዋይ ቅመም፣ ሰራሽን አካባሪ ተማኝ ነሽ የማዳም! @ለማዳም ቅመሞች ብቻ ነዉ ok! 🌹ጠንክሩልኝ አበቦቼ 🌹 𝐓𝐞 « t.me/https_Asselefya1
🍁አንች የኔ ውድ እህት🍁

የስደቷ እህቴ የኔ ስጦታየ
አንችን ባስብኩ ቁጥር አሰበ አእምሮየ
አሏህ ይጠብቅሽ አዟኙ ጌታየ
የስደት ደካምሽ ባስታወስኩት ቁጥር
ስደት ባትሂድ ብየ ይለኛል እደው ቅር
ግና ጥቅም አለው ድንሽን ማወቅሽ
ልፍት ድካሙንም አሏህ ያቅልልሽ
መልካሙ ነገር ሁሉ ላንች ይወፍቅሽ
ስደት በቃ ብሎ ለሀገርሽ ያብቃሽ
የተሻለ ሀያት እርዚቅ ይወፍቅሽ
ከመታለል ሲራ አሏህ ይጠብቅሽ
በዙ ሰወች አሉ የስደቷን እንስት ለመብላት የኖሩ
እነ ስግብግቦች እነሞት አይፈሩ
ሰው መስለው በመቅረብ እየለሰለሱ
በሁሏ አውሪ ሁነው እየኮሰኮሱ
አየናቸው እኮ ሂወት ሲያበላሹ
አንችን ቁጥብ እንስት አጥምደው ሲሸሹ


ለማዳም ቅመሞች ስጦታዬ ነዉ¡

𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
«የማዳም ቅመሞችዬ የኔ ጀግኖች አላህ ከማዳም ኩሽና እንድያወጣን በነዚህ ዙል ሂጃ 10ቱ ቀኖች በዱዓ እንጠክር አበቦቼ አላህ ከናተ ጋር ይሁን!»

=
‏عن عبد الله بن هشام - رضي الله عنه - قال: كان أصحاب النَّبيِّ ﷺ يتعلمون الدُّعاء كما يتعلَّمون القرآن: إذا دخل الشَّهر أو السَّنة: "اللَّهم أدخله علينا بالأمن والإيمان، والسلامةِ والإسلام، وجِوارٍ من الشيطان، ورِضوانٍ من الرحمن".
رواه البغويُّ في معجم الصَّحابة، وإسناده صحيحٌ.

#تغريدات
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " مَا الْعَمَلُ فِي أَيَّامٍ أَفْضَلُ مِنَ الْعَمَلِ فِي عَشْرِ ذِي الْحِجَّةِ ". قِيلَ : وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ؟ قَالَ : " وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ، إِلَّا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ ثُمَّ لَمْ يَرْجِعْ بِشَيْءٍ ".

فلا تضيع أعظم وأجل أيام الدنيا، فالعمل فيها خير من كل خير، وأكبر من كل أمر.
በተለያዩ ማህበራዊ መገናኛዎች ላይ እስካለን ድረስ ወይ እናስተምር፣ ወይ ደግሞ በሌሎች የሚሰጡ ትምህርቶችን እናሰራጭ። ቲክቶክ ላይ ያለ ሰው ቁም ነገር በማስራጨት ላይ አይቦዝን። በዩቲዩብ፣ ፌስ ቡክ፣ ቴሌግራም፣ ትዊተር፣ ... ላይ የሚገኙ ቁም ነገሮችንና ገፆችን ፎሎው፣ ሰብስክራይብ፣ ላይክ፣ ሼር፣ ኮሜንት፣ ኮፒ ፔስት፣ ሪትዊት፣ ... እያደረግን እናሰራጭ። ይህንን ሰናደርግ
1ኛ :- ወደ ኸይር እየተጠራን ነው። ይሄ ትልቅ አጅር ያለው ስራ መሆኑ ግልፅ ነው።
2ኛ፦ ለሚጣሩ አካላት ሞራል እየሰጠን ነው። ይሄ ለበለጠ ጥረት እንዲነሳሱ ሞራል ሊሆን ይችላል።
ኸይር ስራ በተለይም ማስተማርን አንናቅ። የትኛው ስራችን የአላህን እዝነት ለማግኘት ሰበብ እንደሚሆነን አናውቅም። በትንሽ ጥረት ትልቅ ትርጉም ያለውን ኸይር ስራ እንደዋዛ አናሳልፍ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ


      ↪️  ክፍል   ❷❸

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

   ⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/13416
➭ቀሚስ ሰፍሁላችሁ ዉሰዱ ሀድያ ነዉ......!
🛑👉 በነዚህ በዙልሒጃ 10 ወርቃማ ቀናቶች ውስጥ ቁርኣንን ለማኽተም የተዘጋጀ ፕሮግራም


①) የመጀመርያው ቀን
📍ከሱረቱል ፋቲሀ እስከ ሱረት ኣሉ ኢምራን መጨረሻ

②) በሁለተኛው ቀን
📍ከሱረቱ አንኒሳእ እስከ ሱረቱል አንአም መጨረሻ

③) በሶስተኛው ቀን
📍ከሱረቱል አእራፍ እስከ ሱረቱ አትተውባ መጨረሻ

④) በአራተኛው ቀን
📍ከሱረት ዩኑስ እስከ ሱረት አረእድ መጨረሻ

⑤) በአምስተኛው ቀን
📍ከሱረቱል ኢብራሂም እስከ ሱረቱል ካህፍ መጨረሻ

⑥) በስድስተኛው ቀን
📍ከሱረቱል መርየም እስከ ሱረቱል ሙእሚን መጨረሻ

⑦) በሰባተኛው ቀን
📍ከሱረት አሹአራዕ እስከ ሱረቱል አህዛብ መጨረሻ

⑧) በስምንተኛው ቀን
📍ከሱረት አስሰበእ እስከ ሱረት ፋሲለት መጨረሻ

⑨) በዘጠነኛው ቀን
📍ከሱረት አሽሹራ እስከ ሱረቱል ሀዲድ መጨረሻ

①∅ በአስረኛው ቀን
📍ከሱረቱል ሙጃደላህ እስከ ሱረት አንናስ

➡️ እንደሚታወቀው ሰለፎቻችን ለቁርአን የነበራቸው ትኩረት በጣም የተለየ ነበር። ከነሱ መካከል በአንድ ሌሊት ቁርአንን ሙሉ ለሙሉ የሚያኸትም ነበር። በየሶስት ቀን፣ በየአምስት በየሰባትና በየአስር ቀን ሁሌም የሚያኸትሙ እጅግ ብዙዎች ነበሩ።

➡️ አላህ ለወፈቀው ሰው በነዚህ አስር ውድ ቀናቶች ውስጥ ሶስቴ ማኽተም ይችላል። ሌላው ቢያቅተን አንዴ ለማኽተም ጥረት ልናደርግ ይገባል።


➡️ ለእያንዳንዱ ቀን አንድ አንድ ሰአት ለቁርአን ብቻ ብንሰጥ በቀላሉ ሙሉውን ማኽተም እንችላለን። አላህ ያግራልን።


http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ወንዶች እንደዉ እባካችሁ የሴት ልብ አትስበሩ በተለይ በጣም የምትወድህ ለመሠበር ቅርብ ናትና ተንከባከባት!!

የምሬ ነዉ እኛ ሴቶችኮ የዋህ ነን በፍቅር ተያዙን የምሬ የምላችሁ እዚህ የምኖርበት ከባሏ ተጣልታ በቃ የምኮነዉ አጣች ትሳደባለች ትራገማለች መልሳ ትረሳዋለች ከቤት ታባርረዋለች መልሳ ና ትለዋለች በቃ አልቻለችም ፍታኝ አትል ትወደዋለች አድባ አትቀመጥ አናዷታል እህ !!ስቃይ ነዉ!

አላህ ያስማማቸዉ ዱዓ አድርጉላቸዉ
የሚወዱት መለየት ከባድ ነዉ¡

ሴቶች ደሞ ከባላችሁ ስትጋጩ የተጣላችሁበት ከአንቺ እና ከባልሽ ዉጭ አታዉጭ ቀስ ብላችሁ ለመፍታት ሞክሩ ካልሆነ ቤተሰቦቻችሁ እንድያስማሟችሁ ሞክሩ ከዛ ዉጭ ግን ለማንም አትናገሪ!! ከተጣላሽበት ነገር በበለጠ የሰዉ ወሬ የሚያሳብድሽ ነቃ በይ !!


=

@https_Asselefya1
በእነዚህ የተከበሩ አስር ቀናት መልካም ስራዎችን በመስራት ብቻ ሣይሆን ዉሽት፣ ሃሜት፣ ማጭበርበር ፣ ወደ ማይፈቀድ ነገር መመልከትን እና ሌሎች ወንጀሎችን በመራቅም ጭምር ወደ የአላህን ውዴታ ለማግኘት  እንትጋ ፣

አላህን እንፍራ !

በተከበሩ ቀናት ውስጥ መልካም ስራዎችን መስራት  የተነባበረን አጅር እንደሚያጎናፅፍ ሁሉ በእነዚህ ቀናት ወንጀሎችን መዳፈር ለከበደ አደጋ ያጋልጣል !!

በጥንቃቄ እንራመድ

አላህ ይምራን


MuhammedSirage M.NUR
السلفية
https://t.me/Muhammedsirage