💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➭ሂጃብ

ሂጃብ አላህን በማፍቀር አገልጋይ ባሪያው የሆኑ እንስቶች የሚደርቡት የክብር ዘውድ ነው፡፡

በዚህ ዘውድ:-
👑 የወጣትነት ትኩስ ስሜት ይረታል
👑 የነፍስ ወከባ ይገታል፣
👑ጨዋነትና ቁጥብነት ይገለፁበታል።

ይህ የክብር ዘውድ ፈውስ ላጣው በሽታ መድሀኒት፣ ለተቅበጥባጭ ነፍስ ልጓም፣ ለአመፀኛ ልብ ሰንሰለት ነው።በሉ! ሂጃቡን እ የ ለ በ ሳ ች ሁ!


➭ሂጃብ!!

የንግስቶች አርማ    የጀግኖች መታያ
የሴትነት ክብር        አጉልቶ ማሳያ
ልዩ ግርማ ሞገስ    የውበት መለያ
ለአምላክ ታዛዥነት  በተግባር ማሳያ
ልሾ አስከብሮ   ሕይወት የሳምራል፤
ውበትና ክብር   ሰብስቦ ይቸራል።
ከመርዛማ ዓይኖች     የሚሆን ከለላ
ከሙስሊሞች ውጪ   የማይገኝ በሌላ
አለ አንድ ስርዓት   በሙስሊም ሴቶች ላይ
እምነት ፅናታቸው   በተግባር የሚያሳይ።
ሒጃብ የተሰኘ      የአለባበስ ስርዓት
የጌታችን ትዕዛዝ   የእምነታችን ኩራት!!

✍️ام رسلان

@https_Asselefya1
Audio
✅ የዙልሒጃ አስር ቀናቶች
〰〰〰〰〰〰〰〰

📌አዲስ ወቅታዊ ምክር

📝በነዚህ ውድ ቀናቶች፦
▪️የሰዎች መዘናጋት
▪️ግንዛቤን ማስፋት
▪️ከረመዷን ይበልጣሉን?

【ክፍል፦ ①】

🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል……

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الواجب عند المصيبة الصبر والاحتساب || الإمام عبدالعزيز بن باز « رحمه الله تعالى »
Audio
📍የቁርአን ግብዣ❞
ሱርቱል በቀራ ከ 197-202
አንዳዴ የዉጭ አየር ያምረናል.......

በተለይ እኛ የማዳም ቅመሞች እና ሸሪዓዊ አለባበስ መስፈርት ካሟላን የሚከለክለን የለም።

ያዉ መሄዴ ነዉ ልላችሁ ነዉ ህእ¡ መኪናም አልሻ የእግር ጉዞ ናፍቆናል ቅመሞች👟👟 ሽዉ¡

አድስ ነገር ካለ የምለጥፍላችሁ ይሆናል እ¡

=
صفات المنافقين.pdf
2.3 MB
✍                      ŘľŮŘ§ŘŞ Ř§Ů„Ů…Ů†Ř§ŮŮ‚ŮŠŮ†

           የሙናፊቆች ባህሪያት  
 

                   ዝግጅት
      
        አቡል`ቡኻሪ ሰዒድ ሙሳ

https://t.me/Abulbuhari
ጨረቃ በመታየቱ ነገ ሰኞ የዙል ሂጃ የመጀመሪያው ቀን ይሆናል።
አባቶቻችን ሁለየም የምንወዳቸዉ የልባችን ንጉሶች እንጂ በአመት 1የ የምንወዳቸዉ አይደሉም። አትጃጃሉ የአባቶች ቀን እያላችሁ ሆ!

=
أحيوا سنة التكبير

اللہ أڪبر
الله أڪبر
الله أڪبر لا إله إلا الله،
الله أڪبر
الله أڪبر
الله أڪبر ولله الحمد،
ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
🍁ልበሽዉ ውበት ነዉ ➱➱➱➱➱➱➱➱➱                   ያንችነትሽ ግርማ ውበት የሴትነት፣ ቁንጅናሽ አብቦ የምትፈኪበት ፣ ጌታሽ ያዘዘሽን የምታከብሪበት፣ ከጥላት አለጋ የምትሸሽበት፣ በማንም ማጣጣል ያልተሸነፍሽበት፣ ወብ ነሽ ደመቂበት ጀግና ነሽ ኒቃቢስት፣ እምነትን አክባሪ ጌታሽንም ታዛዢ፣ ልቅ እደሚሆኑት የምትፈነጥዢ፣ ስንቱን አርበተበትሽ በውበትሽ ግርማ፣ የኒቃቧ ንግስት ጀግና ነሽ አንች…
🎈ልበሽው ወበት ነው!!


የኢስላም መገለጫ ክበር ያንችነትሽ፣
የሴትነት ውበት ክብር ነው ጅልባብሽ፣


በርሽ ዝግ የሆነ በመጥፎ እማጠሪ፣
ሽፍንፍኗ ቆንጆ ፈጣሪዋን ፈሪ፣


የማንም አልጫ ዘሎ እዳይወጣብሽ፣
የሴትነት ክብር ጅልባብ ነው ውበትሽ፣


በሱና ተዉበሽ ኒቃብ ስትደርቢ፣
ሁሉም ያከብርሻል ደምቀሽ ስታብቢ፣
ምን ትሆን እያሉ በሩቅ የሚሸሹሽ፣
ድንኳን ለባሽ ብለው ሁሌ የሚያጥላሉሽ፣
ደግሞ እሷ እያሉ ስም ሲለጥፉልሽ፣
ሲያቁት ያንችን ክብር እደዚክ አሉልሽ፣
ቢያቁት ያንችን ወበት እጅጉን ጓጉልሽ፣
ሳያገኙሽ ቀርተዉ ቀንተው አበዱልሽ፣

ትሸፋፈናለች ፈጣሪዋን ፈርታ፣
ማንም ሳያግዳት አምና በዉደታ፣

       🎈አወ ዉበትሽ ነው!!


አወ ዉበትሽ ነው የጅልባቧ ንግስት፣
ቁጥብ እቁ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት፣
እምነትን አክባሪ የኢስላም ነሽ ድምቀት፣
አሪያ ሁኛቸው ይህን ለማያቁት፣

ለብሰው ላለበሱት ሙስሊም ነን ለሚሉት፣
ሁሌም ወደ ፊትና ሰውን ለሚጠሩት፣
ተምሳሌት ሁኛቸው ዛሬም ድመቂበት፣
ልበሽዉ ድመቂ ጅልባብሽ ነው ዉበት፣


✍️አቡ ዑበይዳህ ሶላሁድን

𝐓𝐞 ~ t.me/selahudin_Islamic_knowlages
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ጀግና ነሽ ብርቱ ነሽ አውቃለሁ እህቴ፣ የስደት እንግልት የኔ ማንነትቴ፣ ስራ እንዴት ይዞሻል አፊያ ጤንነት፣ የመፈጠር ትርጉም ድንና ቂርአት፣ አውቃለሁ ብርቱ ነሽ መቸም አትሰንፊ፣ ኢልምን በመፈለግ መርከብ ተንሳፋፊ፣ እናማ በርችልኝ የኔ አስተዋይ ቅመም፣ ሰራሽን አካባሪ ተማኝ ነሽ የማዳም! @ለማዳም ቅመሞች ብቻ ነዉ ok! 🌹ጠንክሩልኝ አበቦቼ 🌹 𝐓𝐞 « t.me/https_Asselefya1
🍁አንች የኔ ውድ እህት🍁

የስደቷ እህቴ የኔ ስጦታየ
አንችን ባስብኩ ቁጥር አሰበ አእምሮየ
አሏህ ይጠብቅሽ አዟኙ ጌታየ
የስደት ደካምሽ ባስታወስኩት ቁጥር
ስደት ባትሂድ ብየ ይለኛል እደው ቅር
ግና ጥቅም አለው ድንሽን ማወቅሽ
ልፍት ድካሙንም አሏህ ያቅልልሽ
መልካሙ ነገር ሁሉ ላንች ይወፍቅሽ
ስደት በቃ ብሎ ለሀገርሽ ያብቃሽ
የተሻለ ሀያት እርዚቅ ይወፍቅሽ
ከመታለል ሲራ አሏህ ይጠብቅሽ
በዙ ሰወች አሉ የስደቷን እንስት ለመብላት የኖሩ
እነ ስግብግቦች እነሞት አይፈሩ
ሰው መስለው በመቅረብ እየለሰለሱ
በሁሏ አውሪ ሁነው እየኮሰኮሱ
አየናቸው እኮ ሂወት ሲያበላሹ
አንችን ቁጥብ እንስት አጥምደው ሲሸሹ


ለማዳም ቅመሞች ስጦታዬ ነዉ¡

𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
«የማዳም ቅመሞችዬ የኔ ጀግኖች አላህ ከማዳም ኩሽና እንድያወጣን በነዚህ ዙል ሂጃ 10ቱ ቀኖች በዱዓ እንጠክር አበቦቼ አላህ ከናተ ጋር ይሁን!»

=
‏عن ؚبد الله بن هشام - رضي الله عنه - قال: كان أؾحاب النَّبيِّ  يتعلمون الدُّعاء كما يتعلَّمون القرآن: ؼذا دخل الشَّهر أو السَّنة: "اللَّهم أدخله علينا بالأمن والإيمان، والسلامةِ والإسلام، وجِوارٍ من الشيطان، ورِضوانٍ من الرحمن".
رواه البغويُّ في معجم الصَّحابة، وإسناده صحيحٌ.

#تغريدات