💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«በራስሽ የምትተማመኝ ቆራጥ ሴት ሁኚ!!»


➭ውዷ እህቴ ሆይ በራሷ የምትተማመን ጀግና እንስት ሁኚ!!አወ ከማንም ምንም አትጠብቂ ራስሽን ችለሽ ቁሚ!!አሰናክሎሽ ወድቀሻል?!

➭ተነሽ አንሺ አትጠብቂ !አዘን ግፍ እና መከራ .. ደርሶብሽ ተክዘሻል?! አንገትሽን ቀና አርጊውና ለልብሽ እንድህ በይው " አልሀምዱሊላህ አላህኮ ይህን ያደረሰብኝ ሊፈትነኝ ነው በዛ ፈተና በትግስት ካለፍኩኝ በማይሰፈረው ምንዳ ሊመነዳኝ ነው ስለዚህ ልታገስ እና ምንዳውል ልጠብቅ አላህኮ የሚፈትነው የሚወደውን ነው ለዚህም ቀደምቶች የፈተናን ፅዋ የቀመሱ ምርጥ ሞደሎች አሉኝ !

➭በደረሰብኝም እየቆምኩ እዛው መበስበስ የለብኝም ስለዚህ ነቃ.. የአላህ መልከተኛ እኮ እንድህ ብለዋል" ጠንካራ አማኝ አላህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ ነው ከደካማው አማኝ" እና እኔስ አላህ ዘንድ ተወዳጅ ላለመሆን ምን ያግደኛል!ብለሽ አላህን እያመሰገንሽ እና እገዛውን እየለመንሽ ተነሺ የሆነ አካል መጥቶ አባብሎ እስክያነሳሽ አትጠብቂ!!በራስ የሰሩት ስራ ውጤት ያስደስታል!!

➭ውዴ አንቺ ከማንም በታች አይደለሽም ካሰብሽበት ያሰብሽው ቦታ መድረስ ትችያለሽ!እርግጥ ባንዴ ላትደርሺ ትችያለሽ ግን ውዷ የምር አልመሽ ከተነሳሽበት መቸም ቢሆን የልፋትሽን አታጭም አላማሽ አላህ ዘንድ ከፍ የምያስደርግሽ ቦታ መድረስ ከሆነ እመኝኝ አላህ የስራ ውጤትን አይነፍግም።

➭በራስ መተማመን ይኑርሽ ሙእሚን በጌታው ሙሉ እምነት ካለው ጠንካራ ነው የፈለገ ዶፍ ናዳ ቢወርድበት ብረት ነው አይሰበርም መውደቅ እንዳለ ሁሉ መነሳትም አለ ተነሺ አበባየ ትችያለሽ ት ች ያ ለ ሽ ።

➭በራስ መተማመን ጌጥ ነው በተለይ ለ ለሙእሚን በራስ መተማመን ስል ግን በአላህ እገዛ ብቻ ተማምኖ።
منقول

𝐓𝐞~ https://t.me/https_Asselefya1
ጀግና ነሽ ብርቱ ነሽ አውቃለሁ እህቴ፣
የስደት እንግልት የኔ ማንነትቴ፣
ስራ እንዴት ይዞሻል አፊያ ጤንነት፣
የመፈጠር ትርጉም ድንና ቂርአት፣
አውቃለሁ ብርቱ ነሽ መቸም አትሰንፊ፣
ኢልምን በመፈለግ መርከብ ተንሳፋፊ፣
እናማ በርችልኝ የኔ አስተዋይ ቅመም፣
ሰራሽን አካባሪ ተማኝ ነሽ የማዳም
!

@ለማዳም ቅመሞች ብቻ ነዉ ok!

🌹ጠንክሩልኝ አበቦቼ 🌹

𝐓𝐞 « t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ባረከላሁ ለኩማ  ፣ ወባረክ አለይኩማ፣ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር፣ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱናዋ ጀግና ሀውይ ልታገባ፣ ለዚህ ላደረሳት ምስጋና ይገባ፣ የሱናዋ እህቴ በጣሙን ታምራለች፣ በፆም በዱዐዋ እዚህ ቀን ደርሳለች፣ እሷም ተቆጥባ ፈጣሪዋን ፈርታ ሀላሏ ሲመጣ ዛሬ ስትረታ አነባች ቆንጆዋ በደስታ ተረታ እሰይ የኔ ጀግና እኳን ለዚህ በቃሽ ፈጣሪሽን ፈርተሽ በቃሽ ለትዛዝሽ የአሏህ ፍቃድ ሆና ዛሬ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➭ትላት ምሽት ሀዊቾ ሞቅ ደመቅ አድርገን እህቶቿ እሷም አድማጮችም ይጠቀሙበታል ያልነዉ ምክር+ግጥም+የባህል ዘፈን ሙገሳ በማዘጋጀት ድረናታል! መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ሀዊቾ የኛ ምርጥ! ትቀመጥ! ለትዝታ! በትላቱ ምሽት በሰርጉ ሰበብ ብዙ የሀገሬ ልጆች ተዋዉቄለሁ አልሀምዱሊላህ የጃማ ልጆች ልዩ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ!

✍️ኡሙ ዑሰይሚን አልጃሚ ነኝ!

https://t.me/https_Asselefya1
أًواخر سورة الأنبياء
القارئ ماجد العقل
صلاة الجمعة ٢٧ ذو القعدة ١٤٤٤هـ

@https_Asselefya1
🍁ልበሽዉ ውበት ነዉ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱ 
                

ያንችነትሽ ግርማ ውበት የሴትነት፣
ቁንጅናሽ አብቦ የምትፈኪበት ፣
ጌታሽ ያዘዘሽን የምታከብሪበት፣
ከጥላት አለጋ የምትሸሽበት፣

በማንም ማጣጣል ያልተሸነፍሽበት፣
ወብ ነሽ ደመቂበት ጀግና ነሽ ኒቃቢስት፣


እምነትን አክባሪ ጌታሽንም ታዛዢ፣
ልቅ እደሚሆኑት የምትፈነጥዢ፣

ስንቱን አርበተበትሽ በውበትሽ ግርማ፣
የኒቃቧ ንግስት ጀግና ነሽ አንች አማ፣


         
📝ይገርማል📝

በተገላለጡት አንችን ሲመዝኑሽ፣
ምን ትሁን? እያሉ ሲያሙ ሲቦጭቁሽ፣
ደግሞ ይች እያሉ በጭፍን ሲጠሉሽ፣
ጥላት እርር ይበል አንች እንደሁ ጀግና ነሽ፣

አምርሽ ስትዋቢ ደምቀሽ በኒቃብሽ፣
እንኳን ጀግናው እና ጥላትም ተመኘሽ፣
ግና ይመኝ እንጂ በጭራሽ አይቀርብሽ፣
በሩቁ ይሸሻል ደንብሮ በክብርሽ፣
ዉበት ነው ልበሽው ክብር ያንችነትሽ፣


✍️Selahudin Abu Oubeida

𝐓𝐞~ t.me/selahudin_Islamic_knowlages
[ውዷ እህቴ! የወር አበባ የሚያስገድዳቸው ነገሮች እንዳሉት ታውቂያለሽ!!]

⓵ ገላ ትጥበት፡-  ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል
“የወር አበባ የሚቆይብሽን ጊዜ ያህል ሰላት አቁሚና ከዚያ ታጥበሽ ስገጂ፡፡”
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

⓶ አቅመ ሄዋን መድረስ፦ ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል
“ የወር አበባ የምታይ ሴት ያለ ሻሽ ሰላት ብትሰግድ አላህ አይቀበላትም፡፡”
(አቡዳውድ ቲርሚዚይና ኢብኑ ማጃህ)
በዚህ ሀዲስ ላይ የወር አበባ የምታይን ሴት ሂጃብን አስገድደዋታል፡፡ ግዴታ ደግሞ የሚጀምረው ለአቅመ ሄዋን በመድረስ ነው፡፡ ስለዚህ የወር አበባ መምጣት ለአቅመ ሄዋን የመድረስ ምልክት ነው ማለት ነው፡፡

⓷ቀን ቀጠሮን በወር አበባ መቁጠር፡- የወር አበባ የምታይ ሴት ባሏ ከፈታት ሁለተኛ ሌላ ከማግባቷ በፊት የምትቆየውን ጊዜ መቁጠር ያለባት በወር አበባዋ ነው፡፡
አላህ እንዲህ ብሏል፡-
‹‹የተፈቱ ሴቶችም ነፍሶቻቸውን (ከማግባት) ሦስትን ቁርእ ይጠብቁ፡፡››
(አል በቀራህ 228)

⓸የማህፀን መጥራት የሚወሰነው በወር አበባ በመቁጠር ነው፡፡

🍁ማሳሰቢያ፦

ሴት ልጅ ከወር አበባዋ ወይም ከወሊድ ደም ፀሐይ ከመጥለቁ በፊት ከፀዳች የዕለቱን ዙህርና አስር ሰላት ቀዷ መስገድ ሲኖርባት ጐህ ከመቅደዱ በፊት ከፀዳች ደግሞ የሌሉቱን መግሪብና ዒሻ ሰላቶች ቀዷ መስገድ አለባት፡፡ ምክንያቱም ችግሮች በሚገጥሙ ጊዜ የሁለተኛው የሰላት ወቅት ለአንደኛው ይሆናል፡፡ ይህ የማሊክ ሻፊኢይ አህመድና የአብዛኞች ዑለሞች አቋም ነው፡፡

ውዷ ሙስሊሟ እህቴ! ይህን መልዕክት የሚፈልጉ በርካታ እህቶቼ አሉ ስለዚህ ለአላህ ብለሽ መልዕክቱን አድርሺልኝ።

منقول

https://t.me/https_Asselefya1
ፊትህን ያለበሰዉን እንባ አላህ ያየዋል፣የተሰበረዉን ልብህን አላህ ያውቀዋል፣ከሰው ያገለለህ ሐዘንህን አላህ ይመለከትዋል፣ወደ ዉስጥ የምታሰማዉን የብሶት ድምጽ አላህ ይሰማዋል።

⇛ሁኔታህ ሁሉ ከአላህ የተደበቀ አይደለም። ያያል፣ ይሰማል፣ ያውቃል።

ብቻ ሁሌም ያ ረብ በል።
هل ثبت عن رسول الله ﷺ أنه صام عشرة ذو الحجة؟
🍁 س/ هل ثبت عن رسول الله ﷺ أنه صام عشرة ذو الحجة؟

🎙ج/ الشيخ العلامة الإمام:
    محمد بن صالح العثيمين
         رحمه الله تعالى

t.me/https_Asselefya1
❝በመነሀጅ ሰለፍ ላይ መፀናት❞
አቡ ሀሳን ዓሊይ ዩሱፍ
«አድስ ሙሀደራ ⓵»
⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅

❝በመነሀጂ ሰለፍ ላይ መፀናት!❞

🎙በአቡ ሀሳን ዓለይ ዩሱፍ

⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣
t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
❝ የትዳር አሳሳቢነቱ ❞
አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን
«አድስ ሙሀደራ ⓶»
⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅

❝የትዳር አሳሳቢነቱ....❞

🎙በአቡ ሒበቲላህ ሁሰይን

⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ስኬታማ ትዳር
abdu shikur Abu fewzan
«አድስ ሙሀደራ ⓷»
⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅

❝ስኬታማ ትዳር....!❞

🎙በአቡ ፈዉዛን አብዱሽኩር

⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ከኛ ሰፈር ማዶ አለች አንድ ጀግና
የስደቷ እህቴ   የሱናዋ   አበባ 
የተዉሂዷ አርበኛ  በርችልኝ  እንጠንክር
ሁሊም ሁኚ   የተዉሂድ   ዘበኛ 
አርማም  አዉለብላቢ  
አንች ትለያሽ  የተዉሂዷ ንግስት     


ለኡሙ ኡሰይሚን ✍️ከኡሙ ሙስዓብ!

https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ከኛ ሰፈር ማዶ አለች አንድ ጀግና የስደቷ እህቴ   የሱናዋ   አበባ  የተዉሂዷ አርበኛ  በርችልኝ  እንጠንክር ሁሊም ሁኚ   የተዉሂድ   ዘበኛ  አርማም  አዉለብላቢ   አንች ትለያሽ  የተዉሂዷ ንግስት      ለኡሙ ኡሰይሚን ✍️ከኡሙ ሙስዓብ! https://t.me/https_Asselefya1
ግጥሙ እኔ ባይመጥነኝም ግን የኔ ንግስትዋ የሰፈሬ ልጂ የሙስዓብ ማሚዬ ጀዛኪላሁ ኸይራ
🌹🥀

ኖ መቅናት ብዙ የሀገሬ ልጆች አላህዬ እያገናኘኝ ነዉ የተዉሒድ አርበኞች የሆኑ ሱንዮች🌹
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
በሶላትህ ውስጥ የምትቾክል ከሆነ
ልብ በል…
ልትደርስበት የምትፈልገውና እንዳያመልጥህ የምትሰጋው ነገር ሁሉ ፊቱ በቆምከው ጌታህ እጅ ነው!

ስለዚህ ረጋ ብለህ ስገድ !
ጌታህን በሶላትህ ካስደሰትከው እርሱም ጉዳይህን በማሳካት ያስደስትካል!።
t.me/abdu_rheman_aman
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
የሴት ልጅ ትልቁ የደዕዋ መድረኳ ቤቷ ነው። ምርጥ የኢስላም ልጆችን በኢስላማዊ አስተምህሮት አንፃ ማፍራት ከቻለች በደዕዋዏ ስኬታማ ሆናለች!።
t.me/abdu_rheman_aman