💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
【መልካም ጓደኛ መያዝ አስፈላጊነቱ】
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝መልካም ጓደኛ መያዝ አስፈላጊነቱ❞

«የመልካም ጓደኝነት፦»

☞ጥቅሞች
☞ሰበቦችና
☞ጥንቃቄዎች


🎙በአቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10877
Audio
🎈ወንድ ፊት ከሰጡት አናት ላይ ይወጣል !!

አሉ ሴቶች !! ልክ ልካችን ይገባናል....!!
ሳይኖርም ልዩነት  በመካከላችን
በፍቅር ተሞልቶ የሱናው ቤታችን
ሷሊህ ሷሊህ ልጆች ሲሰጠን ጌታችን
ሱናን ስንከተል እስከ ልጆቻችንህይወት
በቁርኣን በሐዲስ ታንፃ ቀልባችን
ስንሰራ እኖራለን ለዛኛው ቤታችን
!!

ትዳር የመልካም ህይወት መሰረት ነው!!

https://t.me/https_Asselefya1
ዛሬን ከትናንት ነገን ከዛሬ የተሻለ ለማድረግ ጥረት አድርግ!ታገል፣ልፋ ስራ፣አንብብ፣ቅራ፣አቅራ፣ተለወጥ ሌሎችንም ለውጥ ! ጠንካራ ሁን!

@AbuHafsaYimam
🎈ከቁርአን ጋር እንኑር......!!

➷መልካም ለይል!!

=
@https_Asselefya1
"አንድ ሰው በሀሳቡ ከምትስማማውና
ከምትረዳው ሚስቱ በላይ እረፍት የሚያደርግበትና የሚሰክንበት ነገር የለም። ከሷሊህ ሚስቱ በላይ በእዘነቷ በራሱና በቤተሰቡ ላይ የሚራራና የሚጨነቅ የለም። የአንድ ወንድ ክብሩና  የቤቱ ጉዳይ ጥብቅና ንፁህ በሆነች ሴት እንጂ ሊሟላ አይችልም። አለበለዚያ ጉዳዩ ሁሉ የተወላገደ፣ ጎዶሎና የተዛነፈ ይሆናል።"


t.me/abdu_rheman_aman
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖


      ↪️  ክፍል   ❷❶

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

   â‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Š
t.me/https_Asselefya1/13276
በአንዴ ሁሉም ለምን አልተመቻቸልኝም አትበል፣ ነገሮች ቀስ በቀስ ሲመጡ አያያዙንም ትችልበታለህ።

=
t.me/https_Asselefya1
አንድ ሰዉ ጠንክሮ ከሰራ ከሚያስበዉ ትልቅ ደረጃ ላይ መድረስ ይችላል።
=
@https_Asselefya1
🍁ተጠንቀቅ ወንድሜ ተጠንቀቂ እህቴ 🍁
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
➖〰➖

      ① ተጠንቀቅ ወንድሜ !!!

☞ አንዷን አስቀምጠህ አንዷን አታጃጅል ይህ አራድነት ሳይሆን መጃጃል ይባላል አንዷ ላይ ፅና አትወላውል በፌስታል እንደታሰረ ውሃ አትሁን ።

☞ሴት ልጅን አታስለቅስ አቅምህ ለአቅም ትዳር ካልደረስክ አርፈህ ቁጭ በል ካልቻልክ እንድታገባ አልተገደድክም ስለዝህ ካልቻልክ ፁም !!

☞ካልቻልክ ዘለህ ወደ ትዳር አትግባ ስትወጣም ሩጠህ እንዳይሆን ይህ አካሄድ ትርፉ ኪሳራ እንጅ ምንም ጥቅም የለውም !!

☞ ካገባህ ቡሀላ ደግሞ ፦ኒካሕ ካሰርክ ቡሀላ ከማንም ጋር አትጃጃል አትልከስከስ : አርፈህ ቁጭጭጭጭጭ በል ወንድም እንደው ሌላው ቢቀር ለሴት ልጅ ሞራልም ማሰብ አለብህ !!

☞እኔ እንደራሴ ትዳር ማለት ትልቅ ኃላፊነት እስከሆነ ድረስ መጀመሪያ ለትዳር ኃላፊነት ራስን ማዘጋት በሁሏም አቅጣጫ ማለት ስለዝህ ራስህን ፈትሽ ትዳርን ትችላለህ ከቻልክ አግባ !! ካልቻልክ እስኪልየውብለህአትግባትዳርማለትየምትለማመድበት ሜዳ ሳይሆን ሂወትህ ነው ስለዝህ ፁም!! !

      ② እህቴ ሆይ ተጠንቀቂ !!!

✑ ስሚኝማ ውዷ እህቴ ሆይ እንደ ዘመኑ ሴቶች እንዳትሆኚ ትጠፊያለሽ ትከስሪያለሽ እድለ ቢስ ትሆኛለሽ !!

🎈የዘመኑ ሴቶች ምን አይነት ናቸው ካልሽኝ ትንሽ ልንገርሽ ባህሪያቸውን በትንሹ ፦

☞ባሏን አስቀምጣ ከሌላ ጋር የምትጃጃል ! !
☞ ኒካሕ አስራ ከአንድ ሚስኪን ወንድም ጋር እሷ ሌላ አማራጭ የምትፈልግ ከሱ ውጪ ማለት ነው !!

☞ ከ10 ሰው በላይ በአንድ ቃል የምትገባ ጃላጂሊትም አትጠፋም!!

☞ምንም ሶብር የለላቸው ለምን ትዳር እንደሚይዙ ግቡን እና አላማውን የማያውቁ ብዙ ናቸው ።


☞ መሰል እና ታላላቅ ጥፋቶችን ያስከትላልና ራስሽን ፈትሺ እህቴ ሆይ ራስሽን በዲን ላይ ገንቢ አካሄድሽን በሰለፍያት አካሄድ አድርጊ ።

✑ ስለዝህ እህቴ አላፊ አግዳማውን ዝም ብለሽ አትንደፊ በአንድ ቦታ አርፈሽ ቁጭ በይ ይህ መጃጃል ይሆንሻል ።

☞በሌላ መልኩ ደግሞ ያንንም ያንንም ልብ አትስበሪ ትዳርን ካሰብሽ አስተውለሽ ትዳርን ያዢ እንጅ ወንድ ልጅ ላይ መቀለድ ጀግንነት አይደለም !!

📝 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧

⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
🍁ተጠንቀቅ ወንድሜ ተጠንቀቂ እህቴ 🍁 ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖       ① ተጠንቀቅ ወንድሜ !!! ☞ አንዷን አስቀምጠህ አንዷን አታጃጅል ይህ አራድነት ሳይሆን መጃጃል ይባላል አንዷ ላይ ፅና አትወላውል በፌስታል እንደታሰረ ውሃ አትሁን ። ☞ሴት ልጅን አታስለቅስ አቅምህ ለአቅም ትዳር ካልደረስክ አርፈህ ቁጭ በል ካልቻልክ እንድታገባ አልተገደድክም ስለዝህ ካልቻልክ ፁም !! ☞ካልቻልክ ዘለህ ወደ…
«ትንሽጥቆማ ለእህቶች»

🍁እየዉልሽ የኔ እህት አላህ ትዳር ወፍቆሽ ሳለ ትዳርሽ በጥንቃቄ ልትንከባከቢ እንጂ! ቤትሽ አስቀምጠሺ ሌላ ወደ ዉጭ ልትፈልጊ እና ልትጃጃይ አይገባሺም። አንቺ የ1ወንድ ዘዉድ እንጂ! የወንዱ ሁላ አይደለሽም ok!!

🍁ትዳርኮ ያንቺ  መከበሪያሽ መሠተሪያሽ ማዕከል ነዉ። ልብ በይ ወንድ ልጂ ታማኝ ሴት ይወዳል። so ለባልሽ ታማኝ ሴት ሁኚ!! ወደ ዉጭ አታፍጥጪ! ዉጭ ስትወጪ አይንሽ ሌሎች ወንዶች ከመመልከት ስበሪ !!

🍁በርቀት ኒካ ያሰርሺዉ ሆይ! ወደሽና ፈቅደሽ ኒካ ታስረሽ   ሌላ ወንድ በስልክሽ እንኳን መጠባበቂያ ይሄ ባይሆነኝ ያኛዉ አገባለሁ በሚል !! ካገባሽ ከባልሽ ከቤተሰብሽ እና በስራ ከምትገናኚዉ ወንድ ዉጭ ስልክሽ ዉስጥ ሊገኝ አይገባም ተጠንቀቂ !!

🍁እየዉልሽ በላየ ላይ ተጀናጀነብኝ  ጓደኛየ ወሰደችብኝ እያልሽ ከማለቃቀስሽ በፊት  አንቺ   ጥንቁቅ ነሽ ወይ ከሱ ሌላ አታወሪም?? ልሾሽ ፈትሽ አንቺ ጥንቁቅ ከሆንሽ ጥንቁቅ እንጂ ሌላ ወደ አንቺ አይመጣም አያገኚሺም!! አንቺ እየተዝረከረክሽ ከአገኘሺዉ እያወራሽ ግን ጥንቁቅ ወንድ አታገኚም ምክንያቱም   የሀገሬ ሰዉ ምን ይላል መሠለሽ ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ ይላል። So በገዛ እጂሽ የፈፀምሻቸዉ ነገሮች ናቸዉ የሚጎዱሽ ስለዚህ  ንቂ !! አታንቀላፊ!!

🍁ለስደተኛዋ ላጤዋ እህቴ! የኔ ዉድ እህት  አንቺኮ እንቁ ነሽ ምርጧዬ! ልሾሽ ጠብቂ  ለመጣልሽ ሁላ በርሽ አትክፈቺ  ባልም ከመጣ በደንብ ጀርባዉ አጣርተሽ ግቢ ዝም ብለሽ ቶሎ እጂ እንዳትሰጪ ዉዷ ነቃ በይ!! ሲሆን እኔ የምልሽ ስደት ላይ  ድንሽ ተማሪ ባሉ ይቅርብሽ አላህ ሰላም ካደረገሽ እዛዉ ሀገርሽ ገብተሽ በእርጋታ አጣርተሽ ሀያትሽ ብትመሠርቺ መልካም ነዉ። የርቀቱ  እያየሺዉ ነዉ ከልማቱ ጥፍቱ  የበዛ !! የዚህ ነገር አንቺም ሂወት እንዳይመጣ ጠንቀቅ ብለሽ  ሸቅለሽ ወደ ሀገርሽ ከዛ ታስቢበታለሽ! እስከዛዉ  በዱዓ  በሶብር  ድንሽ ተማሪ  ቅሪ  ማቅራት ከቻልሺም  ካንቺ  በታች ያሉ እህቶችሽ አቅሪ በቃ  የምትችይዉ መልካም ሾል ሁሉ ሾሪ ታገይ እድሉ ተጠቀሚበት ወደ ኋላ እንዳትይ! አላህ ካንቺ ጋር ይሁን!!

🎈በጥቅሉ ሴቶች  ለባሎቻችሁ ታማኝ ሁኑ!!

✍𝐘𝐦𝐧𝐭𝐲𝐨𝐜𝐡𝐢 𝐄𝐧𝐚𝐭

𝐓𝐞« https://t.me/https_Asselefya1
▪️قَـالَ العَلّامَـة ابْـنُ عُثَيْـمِينْ رَحِـمَهُ الله

↜والعمل الصالح متنوع↶
قرآن، ذكر، تسبيح، تحميد، تكبير، أمر بالمعروف، نهي عن منكر، صلاة، صدقات، بر الوالدين، صلة للأرحام، والأعمال الصالحة لا تحصى،

◉ إذا تصدقت بدرهم في هذه العشر وتصدقت بدرهم في عشر رمضان فأيهما احب إلى الله؟ الصدقة في عشر ذي الحجة أحب إلى الله من الصدقة في عشر رمضان .

📓اللقاء الشهري" (١٠/٢)


=
የዙል ሂጃ 10ቀኖች ፆም ትሩፍቶች!

▪️قَاَلَ العَلاَّمَةُ ابْنُ عُثَيْمِينَ - رَحِمَہُ اللهُ تَعَاَلَـﮯَ

" صوم عشر ذي الحجة من الأمور المرغب فيها ؛ لقوله ﷺ : (ما من أيامٍ العمل الصالح فيهن أحبُّ إلى الله من هذه الأيام العشرة ، قالوا : ولا الجهاد في سبيل الله؟ قال : ولا الجهادُ في سبيل الله ، إلاَّ رجلٌ خرج بنفسهِ ومالهِ ولم يرجع من ذلك بشيءٍ) ، فإذا صام الإنسان في عشر ذي الحجة كان عمله من أفضل الأعمال " اﻫـ

  📓فتاوى نور على الدرب(ŮŁŮŚŮŚ/٧)


t.me/https_Asselefya1
Forwarded from áˆ’ዳው ኢስላማዊ ድርጅት
ወየውላቸው ያ ቀብር  በእቅፉ ሾር ባረጋቸው ጊዜ ቀብር በገቡ ጊዜ የሚመጣባቸውን ሙሲባ ይወቁ እነዚያ በገንዘባቸው የሚሳሱና ዘካን የማይሰጡ
ወየውላቸው የውመል ቂያማ ያ የሳሱበት ገንዘብ አዛ ሲያረጋቸው


ወየውላቸው እነሱ ደክመው ለዱንያ ባክነው ገንዘብን ሰብስበው ዘካን ሳይሰጡ ወንጀልን የሚሸከሙ የሆኑ እነሱ ከነወንጀል ይሞታሉ በሰበሰቡት ገንዘብ ይጠየቃሉ
የሳሱበትን ገንዘብ ግን ጥለውት ይሞታሉ
ወራሽ  ሳይለፋ ይወርሰዋል ወንጀሉ ግን በእነዚያ ላይ ነው አለ ኢማሙ ዘሀብይ

ወየውላቸው በገንዘባቸው የሚሳሱና ዘካን የማይሰጡ  ጀሃነም ውስጥ በፊታቸው ሲገለባበጡ ዱንያ ላይ ይሳሱበት የነበረው አዛ ሲያረጋቸው አለ


ከስስትና ዘካን ከመከልከል በዲሃ ላይ ከመኩራትና በሰጡት ላይ ከመመፃደቅ እንጠንቀቅ በአኼራ በጣም ከባድ ቅጣት ያለው ነው