💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
" من اتصف بصفة الاستغفار يسر الله عليه رزقه، وسهل عليه أمره، وحفظ عليه شأنه وقوته ".

📓تفسير ابن كثير (٣٢٩/٤)

t.me/https_Asselefya1
ገደሉን

የሙስሊሙን እንባ  ፊቱን ሳያብሱ፣
የእኛን ማንነት ሳይገነዘቡ፣
እንዳባቶቻቸው ታሪክ ሳይቀይሩ፣
ተራቸውን ዛሬ ደም እየተጠሙ፣
በቀለሃ ጥይት በዚያ በሃሩሩ፣
ገደሉን ባፈሙዝ እንዲያ እየመሸጉ።

ገደሉን በጥይት በቦንብ እያፈኑ፣
የፊት የኋላውን በራፍ እየዘጉ፣
የእምነት ተቋምን እየረጋገጡ፣

ገደሉን ደጋግመው ጊዜ እየጠበቁ፣
መስጂድን በማፍረስ ቦንብ እየታጠቁ፣
ሙስሊሙን በማፅዳት እነሱ ሊኖሩ።

መሞት መጥፋት መስሎ ሁሌ እየታያቸው፣
የአኼራው አገር ሩቅ ሆኖባቸው፣
የጂሀነም እሳት የሌለ መስሏቸው፣
ሙስሊም ማጎሳቆል ደምን ማፍሰሳቸው፣
የስልጣን መቆያ አልማዝ ወርቅ መስሏቸው።
ገደሉን በጅምላ ስልጣን መከታ አርገው፣

ግድያው ቢበዛም ሙስሊሞች አብሽሩ ፣
ይሄፈተና ነው በዱዓችሁ በርቱ፣
በቀድር አምናችሁ አሁንም ታገሱ ።

✍ أبو رسلان الجاميّ

t.me/Jamadegolo/43035
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖


      ↪️  ክፍል   ❶❸

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/13071
አርሽ ከፍጡራን ሁሉ ታላቅ ፍጡር ነዉ።
ሸሂድነትን መመስከር
Daru tewhid
እከሌ [ፉላን ] ሸሂድ ነው ብሎ መመስከር ይቻላልን ?

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

      https://t.me/Darutewhide
﴿لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ ﴾

#تــلاوات
እናንተ አዲስ መድረሳ ኦላይን በተከፈተ ቁጥር የምዘሉ አንዳድ ሴቶች ሆይ ይሄ መዝለላችሁ በቂርአታችሁ ስኬታማ አያደርጋችሁም ስትዘሉ ትኖራላችሁ እንጂ!! እናም እባካችሁ እህቶች አንድ ቦታ ቁጭ ብላችሁ ቅሩ አድስ በመጣ ቁጥር ከዛ ከዚህ አትዝለሉ አሁኑ ግዜችሁ ተጠቀሙ ከአንዱ መድረሳ ወደ አንዱ መድረሳ ስትዘሉ ቁርአን ቂርአታችሁኳ ሳታስተካክሉ ዝም ብላችሁ ስትኖሩ ትንሽኳ አይደብራችሁምዴ?? እረ ተዉ እህቶች መዝለል ይቁም አንድ መድረሳ ፀባያችን አሳምረን ኡስታዝን አክብረን ዝቅ ብለን እንቅራ ስኬታማ እንሆን ዘንድ........!!

t.me/https_Asselefya1
   【ሓደ ሰብ "ጎይታይ ኣላህ እዩ" ስለዝበለ ትቀትልዎ】 (ሱረቱ ቓፊር :28)

{أَتَقْتُلُونَ رَجُلًا أَن يَقُولَ رَبِّىَ اللَّهُ}
[ سوع؊ غافع : 28 ]
✍RESHID ABU ZIKRA
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
አሰላሙአለይኩም ጁመአ እለት የሞተው ወንድማችን አንዋር እና ሌሎቹንም አላህ ጀነት ፊርደውስ ይለግሳቸው።
የወንድማችን አንዋር ሱሩር ቤተሰብን ለመደገፍ
ንግድ ባንክ 1000351012394
ጀሚል ሱሩር (ወንዱሙ)...
ለሞቱ ወንድሞቻችን ሁለት ነገር ማድረግ እንችላልን
1) አላህ የጀነተል ፊርደውስ ወራሾች እንዲያደርጋቸው ዱአ ማድረግ፣
2) ቤተሰቦቻቸውን ማፅናናትና በአቅማችን መርዳት።
አላህ የመጣብንን ፈተና ያንሳልን።
ወንድሜ ሆይ ቆንጆ የሆነችዉን ሴት ሳይሆን ህይወትህን ቆንጆ የምታደርገውን በኢማን የታነፀችውን እርግጠኛ የሆንክባትን ሴት አግባ።
=

𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
ትዝታ ታማኝ ነው ወረትን አያውቅም፡
እንደ ሰው ለገንዘብ ቦታውን አይለቅም፡
=
አልበር እንዳሞራ ሰዉ አርጎ ፈጥሮኛል
ሰዉ ጋር ተቀምጨ ሠዉ ይናፍቀኛል።

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🏷በሙስሊሞች ላይ ግድ ነዉ ከመሞታቸዉ በፊት ተዉባህ ማድረግ ከወንጀል መራቅ!!

🎙ሸይኽ ሷሊህ አል ፈዉዛን حفظه الله

https://t.me/https_Asselefya1