Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በስሜታዊ ሳይሆን በምክንያታዊ እንመልከትና መላ እንፍጠር...!!
----------------------------------
አይን ካለህ ተመልከትና ተነጋገር፡
ይህች ነች በቃ ይችች ሀገር፡
ሙስሊሙ በአንድ ቆም በል ተመካከር፡
በእምነትህ እየተደራጀህ ተጠናከር፡
-------------------------------------------
ጉዳዩ በድንገት የተፈጠረ ሳይሆን አማኞች ላይ ያነጣጠረ ሲቀመር የኖረ የግፍ አተላ መሆኑን አስረግጨ እነግርሀለሁ።
«ጉዳያቸው ከአንተ ጋር አይደለም ከአስተሳሰብህ ጋር ነው።»
አላማቸው ጭካኔያቸውን እያሳዩ ሙስሊሙን ማዳከምና እያሸማቀቁ በደማችን ላይ ተረማምደው ግባቸውን እውን ማድረግ ነው።
👉ተመልከት..ወላሒ....
አሁን እነዚህ ከሰው ልጅ የተፈጠሩ ናቸው ነው የምትሉኝ⁉️
ምን አይነት ህሌና ቢኖራቸው ነው⁉️
ምን አይነት ጭካኔ ነው!
በዚህ ደረጃ እንደት ሊጠሉን ቻሉ?
ተልዕኳቸው ምንድን ነው!?
እስኪ እየተፈጸመብን ያለውን ግፍ ተመልከቱ!!
አሏህ ሆይ ፦
እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንደ አንተ እዝነት፡
እንደኛ መተኛት ሳይሆን እንደ ኢስላም እንቁነት...ከዚህ በደልና ጭቆና አላቀህ የድል ብስራት አሰማን...!?
~✍️ኑረዲን አል አረቢ
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
----------------------------------
አይን ካለህ ተመልከትና ተነጋገር፡
ይህች ነች በቃ ይችች ሀገር፡
ሙስሊሙ በአንድ ቆም በል ተመካከር፡
በእምነትህ እየተደራጀህ ተጠናከር፡
-------------------------------------------
ጉዳዩ በድንገት የተፈጠረ ሳይሆን አማኞች ላይ ያነጣጠረ ሲቀመር የኖረ የግፍ አተላ መሆኑን አስረግጨ እነግርሀለሁ።
«ጉዳያቸው ከአንተ ጋር አይደለም ከአስተሳሰብህ ጋር ነው።»
አላማቸው ጭካኔያቸውን እያሳዩ ሙስሊሙን ማዳከምና እያሸማቀቁ በደማችን ላይ ተረማምደው ግባቸውን እውን ማድረግ ነው።
👉ተመልከት..ወላሒ....
አሁን እነዚህ ከሰው ልጅ የተፈጠሩ ናቸው ነው የምትሉኝ⁉️
ምን አይነት ህሌና ቢኖራቸው ነው⁉️
ምን አይነት ጭካኔ ነው!
በዚህ ደረጃ እንደት ሊጠሉን ቻሉ?
ተልዕኳቸው ምንድን ነው!?
እስኪ እየተፈጸመብን ያለውን ግፍ ተመልከቱ!!
አሏህ ሆይ ፦
እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንደ አንተ እዝነት፡
እንደኛ መተኛት ሳይሆን እንደ ኢስላም እንቁነት...ከዚህ በደልና ጭቆና አላቀህ የድል ብስራት አሰማን...!?
~✍️ኑረዲን አል አረቢ
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (M MN)
ወንድሞቻችንን አሏህ ይማራቸው!
ጀነትን መኖሪያቸው ያድርግ !
ቤተሰቦቻቸውን በትእግስት ያበርታቸው !
ጀነትን መኖሪያቸው ያድርግ !
ቤተሰቦቻቸውን በትእግስት ያበርታቸው !
Forwarded from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
አሏህ ሆይ !
፨ ወዳንተ ካልሆነ ልመናም ጩኸት ነው!
፨ ባንተ ላይ ካልሆነ ተስፋም ባዶነት ነው!
፨ ስላንተ ካልሆነ ንግግርም ውሸት ነው!
፨ ካንተ ጋር ካልሆነ ንግድም ኪሣራ ነው!
፨ ስለ ክብርህ ካልሆነ ፍቅርም እንግልት ነው!
፨ በመንገድህ ካልሆነ ሞትም መከራ ነው!!
****
፨ አላህ ሲቀር ሁሉም ነገር ጠፊ ነው ።
፨ አኺራ ሲቀር ሁሉም አገር አላፊ ነው ።
፨ ጀነት ሲቀር ሁሉም ድሎት ረጋፊ ነው ።
፨ ጀሀነም ሲቀር ሁሉም መከራ ጤና ነው ።
ያ አሏህ!!
ያ ረሕማን!
ያዘልጀላሊ ወልኢክራም!
ይህ ዉዴታህንና ቅበላህን ከጅለው የተነሱ ባሮችህ ድምፅ ነው።
ወደንሃል ዉደደን፤
ለመንህ ስማን፤
ተማፀንህ ተቀበለን፤
http://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
http://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
፨ ወዳንተ ካልሆነ ልመናም ጩኸት ነው!
፨ ባንተ ላይ ካልሆነ ተስፋም ባዶነት ነው!
፨ ስላንተ ካልሆነ ንግግርም ውሸት ነው!
፨ ካንተ ጋር ካልሆነ ንግድም ኪሣራ ነው!
፨ ስለ ክብርህ ካልሆነ ፍቅርም እንግልት ነው!
፨ በመንገድህ ካልሆነ ሞትም መከራ ነው!!
****
፨ አላህ ሲቀር ሁሉም ነገር ጠፊ ነው ።
፨ አኺራ ሲቀር ሁሉም አገር አላፊ ነው ።
፨ ጀነት ሲቀር ሁሉም ድሎት ረጋፊ ነው ።
፨ ጀሀነም ሲቀር ሁሉም መከራ ጤና ነው ።
ያ አሏህ!!
ያ ረሕማን!
ያዘልጀላሊ ወልኢክራም!
ይህ ዉዴታህንና ቅበላህን ከጅለው የተነሱ ባሮችህ ድምፅ ነው።
ወደንሃል ዉደደን፤
ለመንህ ስማን፤
ተማፀንህ ተቀበለን፤
http://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
http://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ወይኔ ዉርደት! ኒካ አድርገዉ ለብዙ አመታት ሲያወሩ ቆይተዉ ሀገር ሲገቡ ስልክ ላይ ያያት ሴት ሌላ በአካል ሲያገኛት ሌላ ሁናበት ወንድ ጥሎ መጥፍት ነዉ !! ወይ አስባችሁታል ምን እንደሚሰማ...........!! የአላህ አደራህን ከዚህ ከስተት የሱና እህቶቼን ጠብቅልኝ! ከስልክ ካያት ከጠበቃት በላይ አድርግልኝ!! ✍️
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖
↪️ ክፍል ❶❷
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🎈የኪታብ pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/13061
〰➖〰➖〰➖〰➖
↪️ ክፍል ❶❷
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🎈የኪታብ pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/13061
" من اتصف بصفة الاستغفار يسر الله عليه رزقه، وسهل عليه أمره، وحفظ عليه شأنه وقوته ".
📓تفسير ابن كثير (٣٢٩/٤)
t.me/https_Asselefya1
📓تفسير ابن كثير (٣٢٩/٤)
t.me/https_Asselefya1
ገደሉን
የሙስሊሙን እንባ ፊቱን ሳያብሱ፣
የእኛን ማንነት ሳይገነዘቡ፣
እንዳባቶቻቸው ታሪክ ሳይቀይሩ፣
ተራቸውን ዛሬ ደም እየተጠሙ፣
በቀለሃ ጥይት በዚያ በሃሩሩ፣
ገደሉን ባፈሙዝ እንዲያ እየመሸጉ።
ገደሉን በጥይት በቦንብ እያፈኑ፣
የፊት የኋላውን በራፍ እየዘጉ፣
የእምነት ተቋምን እየረጋገጡ፣
ገደሉን ደጋግመው ጊዜ እየጠበቁ፣
መስጂድን በማፍረስ ቦንብ እየታጠቁ፣
ሙስሊሙን በማፅዳት እነሱ ሊኖሩ።
መሞት መጥፋት መስሎ ሁሌ እየታያቸው፣
የአኼራው አገር ሩቅ ሆኖባቸው፣
የጂሀነም እሳት የሌለ መስሏቸው፣
ሙስሊም ማጎሳቆል ደምን ማፍሰሳቸው፣
የስልጣን መቆያ አልማዝ ወርቅ መስሏቸው።
ገደሉን በጅምላ ስልጣን መከታ አርገው፣
ግድያው ቢበዛም ሙስሊሞች አብሽሩ ፣
ይሄፈተና ነው በዱዓችሁ በርቱ፣
በቀድር አምናችሁ አሁንም ታገሱ ።
✍ أبو رسلان الجاميّ
t.me/Jamadegolo/43035
የሙስሊሙን እንባ ፊቱን ሳያብሱ፣
የእኛን ማንነት ሳይገነዘቡ፣
እንዳባቶቻቸው ታሪክ ሳይቀይሩ፣
ተራቸውን ዛሬ ደም እየተጠሙ፣
በቀለሃ ጥይት በዚያ በሃሩሩ፣
ገደሉን ባፈሙዝ እንዲያ እየመሸጉ።
ገደሉን በጥይት በቦንብ እያፈኑ፣
የፊት የኋላውን በራፍ እየዘጉ፣
የእምነት ተቋምን እየረጋገጡ፣
ገደሉን ደጋግመው ጊዜ እየጠበቁ፣
መስጂድን በማፍረስ ቦንብ እየታጠቁ፣
ሙስሊሙን በማፅዳት እነሱ ሊኖሩ።
መሞት መጥፋት መስሎ ሁሌ እየታያቸው፣
የአኼራው አገር ሩቅ ሆኖባቸው፣
የጂሀነም እሳት የሌለ መስሏቸው፣
ሙስሊም ማጎሳቆል ደምን ማፍሰሳቸው፣
የስልጣን መቆያ አልማዝ ወርቅ መስሏቸው።
ገደሉን በጅምላ ስልጣን መከታ አርገው፣
ግድያው ቢበዛም ሙስሊሞች አብሽሩ ፣
ይሄፈተና ነው በዱዓችሁ በርቱ፣
በቀድር አምናችሁ አሁንም ታገሱ ።
✍ أبو رسلان الجاميّ
t.me/Jamadegolo/43035
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖
↪️ ክፍል ❶❸
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🎈የኪታብ pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/13071
〰➖〰➖〰➖〰➖
↪️ ክፍል ❶❸
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🎈የኪታብ pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/13071
«መለኢካዎች ለሰዉ ልጆች ዱዓ የሚያደርጉላቸዉ 7ቦታዎች »
በኡስታዝ አቡ ረይስ
☞አዲስ «ሙሀደራ»
🔖 መላኢካዎች ለሰዉ ልጆች ዱዓ የሚያደርጉባቸዉ 7ት ቦታዎች !!
🎙በኡስታዝ አቡ ረይስ
【በሀርቡ ሰለፍዮች መስጂድ የተደረገ !!】
https://t.me/sefinetunuh/5371
https://t.me/sefinetunuh/5371
🔖 መላኢካዎች ለሰዉ ልጆች ዱዓ የሚያደርጉባቸዉ 7ት ቦታዎች !!
🎙በኡስታዝ አቡ ረይስ
【በሀርቡ ሰለፍዮች መስጂድ የተደረገ !!】
https://t.me/sefinetunuh/5371
https://t.me/sefinetunuh/5371
﴿لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ ﴾
#تــلاوات
#تــلاوات