💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«አቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን » – ❝ኢብኑ ተይሚያህ የሱናዉ አንበሳ❞⓶⓹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
abu Useymin abdurheman – የአህባሾች መንዙማ ⓻
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአሕባሾች መንዙማ ⑧
𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧
❝ የአሕባሾች መንዙማ በቁርአን በሀዲስ ሚዛን ....!? ❞
👉⭕️የአህባሾች የሽርክ መንዙማ!!
👉🎙 ከራሳቸው ድምፅ ጋር ዳሰሳ!!
🔖👉ክፍል ⑧
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1
👉⭕️የአህባሾች የሽርክ መንዙማ!!
👉🎙 ከራሳቸው ድምፅ ጋር ዳሰሳ!!
🔖👉ክፍል ⑧
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
«ስደት የአላህ ታላቅ ኒእማ ነው።»
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
☞እጥፍ ድርብ ክስረት ማለት አላህ ስደትን ወፍቆሺ ድንሽን ሳትማሪ በሌላ ነገር ተጠምደሺ ስለራስሽ አለባበስ በአንችላይ ምን ዋጅብ ምን ሱና እንደሆነ ስለ አለባበስሺ እንኳን ሳታቂ ሶሻል ሚድያ እየተጠቀምሺ ግዜሺን በከንቱ የምታሳልፊ ከዛ ሀገርሺ የምትገቢ!!!
☛እመኒኝ አንች እጥፍ ድርብ ኪሳራ ላይ ነሺ ፊል ሀቂቃ አላህ ከዋለልን ውለታ ስደት ነው።
☞ምንም እንኳን ያለ መኽረም መጓዛችን ሀራም ቢሆን አላህ ትልቅን ውለታ ውሎልናል ወለከልሀምድ ስደቴ ትምህርት ቤቴ ልዩ የሚወዳደራት የለላት ብቸኛዋ ነች ።
☞ማጣትን ፣ማገኘትን ፣ደስታን፣ ሀዘንን፣ ስቃይን መቻቻልን ፣ፍቅርን ፣ህመምን ፣ጤንነትን ኧረ ምን እሚቀር አለ !!ከዚህ ሁሉ ኸይሯ ይበዛል ጌታየን እዳቀው ሸሪክ አጋር እደሌለው ብቸኛ አምላክ እደሆነ እዳላሻርክበት ያደረገችኝ ስደቴ ስበቤ ስስቴ ነች።
☞ሀቂቃ ቃል የለኝም ልዩ ነሺ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ስደት!!!ምንም እማማርርበት ነገር የለኝም ስደተኛ በመሆነ ደስተኛ ነኝ ምንም እንኳን መከራወች ቢደራረቡ አላህ የዋለልኝን ሳስብነገጧትቀንእደሚወጣልኝእደሚያልፍልኝ በጌታየላይ ትልቅ ተስፋ ስላለኝ መከራወችን አየሳኩ በደስታ በተስፋ አሳልፋቸዋለሁ አልሀምዱሊላህ የጌታየን ፀጋ ሳስታውስ ልቤ በደስታ ትሞላለች !!
☞ስንቶቻችን አላህን አመስግነናል?
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَتَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا ۗ
የአላህንም ፀጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡
❪ሱረቱ ኢብራሂም - 34 ❫
አሏህ ብዙ ፀጋዎችን ውሎልናል። እኛ ግን አናመሰግንም ስንቶቻችን ነን ኢላሂ ለዋልክልኝ ፀጋ አመሰግናለሁ ያልነው።
✑ይሄን ሁሉ ሳስብ በራሴ አስተሳሰብ እደኔ ሀብታም ደስተኛ በአለም ላይ ያለ አይመስለኝም!!!
☞ የኔ ሀብቴ ጤንነቴ ነው ላይ ታች ብየ ምግብ ሳልመርጥ መብላቴ መጠጣቴ እደፈለኩ መንቀሳቀሴ ስራ እንድሰራ ጤንነቱን ችሎታውን አቅሙን ስለሰጠኝ የጌታየን ኒእማ እዳቅ ያደረገኝ ነው !!!ከዚህ በላይ ሀብት የለም።
☞እኔ የበላዮቸን የገንዘብ ሚሊየነሮችን ሳይሆን እምመለከተው ከኔ በታች ያሉትን እማየው አልሀምዱሊላህ በጣም ከሀብታሞች ሁሉ ሀብታም ነኝ በብር ሳይሆን አላህ በኔላይ የዋላቸው ነገሮች ሳስብ ይች አለም በአጠቃላይ ተሰባስባ በብር ካልኩሌሺን ተደርጋ ብትሸጥ የማገዛውን ነገር ስለሆነ የዋለልኝ !!ይሄን ነገር ሳስብ ልቤ በደስታ ይሞላል ከዚህ በላይ ምን አለ !!!
الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَجَعَلَ الظُّلُمَاتِ وَالنُّورَ ۖ
(ሱረቱ አል-አንዓም፣ - 1)
🍂ምስጋና ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው ጨለማዎችንና ብርሃንንም ላደረገው ለአላህ የተገባ ነው፡፡
الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ
(አል-ፋቲሐህ - 2)
🍂ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤
إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
(አል-ፋቲሐህ - 5)
🍂 አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡
✍️ቢንት ጀማል ሀሰን

Audio
⇘ቁርአንን ማንበብ መስማት ማስተንተን ከብዙ ስህተቶች ይገስፃል!!
⇘ ለብዙ ኽይር ስራዎች ያነሳሳል ለሰሪዎችም ብስራትን ይነግራል።
⇘የእዉቀት ሁሉ መሰርት የሆነዉን ቁርአን ጥብቅ አድርገን እንያዝ።
🍂ከቁርአን ጋር እንኑር!🍂
t.me/https_Asselefya1
⇘ ለብዙ ኽይር ስራዎች ያነሳሳል ለሰሪዎችም ብስራትን ይነግራል።
⇘የእዉቀት ሁሉ መሰርት የሆነዉን ቁርአን ጥብቅ አድርገን እንያዝ።
🍂ከቁርአን ጋር እንኑር!🍂
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«አቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን » – ❝ኢብኑ ተይሚያህ የሱናዉ አንበሳ❞⓶⓺
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🏷 በገጠሩ ክፍል ለገጠሩ ማህበረሰብ ቂርአት መቅሪያ ቦታ ማመቻቸት ሀቂቃ ይሄ ትልቅ ነገር ነዉ።
ወደ ገጠሩ የምትደክሙ አላህ ደረጃችሁ ከፍ ያድርገዉ።
✍️
ወደ ገጠሩ የምትደክሙ አላህ ደረጃችሁ ከፍ ያድርገዉ።
✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 – የአሕባሾች መንዙማ ⑧
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአሕባሾች መንዙማ ⑨
Abu Useymin
❝ የአሕባሾች መንዙማ በቁርአን በሀዲስ ሚዛን ....!? ❞
👉⭕️የአህባሾች የሽርክ መንዙማ!!
👉🎙 ከራሳቸው ድምፅ ጋር ዳሰሳ!!
🔖👉ክፍል ⑨
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1
👉⭕️የአህባሾች የሽርክ መንዙማ!!
👉🎙 ከራሳቸው ድምፅ ጋር ዳሰሳ!!
🔖👉ክፍል ⑨
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1
🍁ራስሽን እኔ ጠንካራ ነኝ ብለሽ ካመንሽ እመኒኝ ጠንካራ ነሽ ጠንክሪ!! ✍️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍁እናተኮ ትፈሯታላችሁ እ¡
الدرس 09 النصائح الغالية للمرأة المسلمة (أمهري) - سابعا: إياك والذنوب…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
«አዲስ ተከታታይ ትምህርት»
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞ ክፍል / 09
❝ውድ የሆኑምክሮች ለሙስሊሟ ሴት!!❞
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞ ክፍል / 09
❝ውድ የሆኑምክሮች ለሙስሊሟ ሴት!!❞
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/https_Asselefya1
💥قال الشيخ صالح الفوزان -حفظه الله-:
"الدعوة الصحيحة يبقى خيرها وأثرها على مر الأجيال، أما الدعوة غير الصحيحة، أو الدعوة المغرضة التي يقصد منها أشياء أخرى؛
فهذه وإن تجمهر الناس حولها في وقت من الأوقات، إلا أنها لا بركة فيها، ولا خير فيها، ولا تؤثر في الناس خيرًا".
📓 [إعانة المستفيد بشرح كتاب التوحيد (١٦٣/١)]

ነብዩ ﷺ ( ኑር ) ዲዮም ??
Abu Useymin
🍁ሕፅር ዝበለት መልስ #ንአባሕ
👉 ነብዩ ﷺ ኑር ዲዩም ???
🍂ካብ ኹዝ ዓቂደተክ ኪታብ ደርሲ ዝተወሰደ!!
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
t.me/abuUseyminTigrgna
👉 ነብዩ ﷺ ኑር ዲዩም ???
🍂ካብ ኹዝ ዓቂደተክ ኪታብ ደርሲ ዝተወሰደ!!
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
t.me/abuUseyminTigrgna