Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
☞ ትዳር ዉስጥ መቻቻል መተሳሰብ ከሌለ ዘላቂነት የለም። መቻቻል መተሳሰብ ካለ የማይዘልቅበት ምክንያት የለም። so መቻቻል እና መተሳሰብ ሁለየ ሊሰመርባቸዉ የሚገቡ ነጥብ ናቸዉ። 🍁☞ ለፈገግታ ነዉ...
እኔ ትኩረት ስጥቼ የምጠባበቃቸዉ ነገሮች ቢኖር የምግብ ስዓቴ እና የእንቅልፍ ስዓቴ ነዉ። ከራስ በላይ ንፍስ አሉ ህእ¡¡«ገንዘብ አላት ብሎ ፥ መልከ-ጥፉ ማግባት፣
ገንዘቡም ያልቅና ፥ ሁለተኛ ጥፋት።»
🍁ይላል የወሎ ሰው ተረት! እ¡
✍️ከማ ከተበት ፦ t.me/https_Asselfya
ገንዘቡም ያልቅና ፥ ሁለተኛ ጥፋት።»
🍁ይላል የወሎ ሰው ተረት! እ¡
✍️ከማ ከተበት ፦ t.me/https_Asselfya
በፎቶ ተያይቶ መጋባት «ትልቂቱን ሴት ቆንጆ ያደርጋታል»ወንዱንም ከዛሊክ እናም ኺያና አይጠፋውም።
✍️ منقول
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ስነ ምግባሮች❞ ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰 « ክፍል ⓵ » ↷የቤት አገባብና አወጣጥ ስርዓቶች↶ ⓵⇝የቤቱን ሰዉ ማስፈቀድ፦ አንድ ሰዉ የራሱ ያልሆነ ቤት ከመግባቱ በፊት ማስፈቀድ ግደታ ሲሆን የራሱ ቤት ሲገባም ቢያስፈቅድ መልካም ነዉ። { یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ لَا تَدۡخُلُوا۟ بُیُوتًا غَیۡرَ بُیُوتِكُمۡ…
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና ስነ ምግባሮች❞
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
« ክፍል ⓶»
🍁የአመጋገብ ስርዓቶች
➀« ከመብላት በፊት ቢስሚላህ ማለት፦ዑመር ኢብን አቢ ሰለማህ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛۡ ﷺእንዲህ ብለዋል ቢስሚላህ በል፣በቀኝ እጂህ ብላ፣ከፊት ለፊት በኩል ብላ ።
ዓኢሻ ባስተለፉት ሀዲስ ነብዩﷺ እንዲህ ብለዋል"ስትበሉ ቢስሚላህ በሉ በመጀመሪያ ላይ ከረሳችሁ ስታስታዉሱ "ቢስሚላሂ ፊ አወሊሂ ወአኺሪሂ(መጀመሪያዉም መጨረሻዉም በአላህ ስም ይሁን)በሉ።
➁« በቀኝ እጂ መብላት፦ ነብዩﷺ እንዲህ ብለዋል "ስትበሉ በቀኝ እጃችሁ ብሉ፣ስትጠጡም በቀኝ እጃችሁ ጠጡ ሸይጧን የሚበላዉም የሚጠጣዉም በግራ እጁ ነዉ።
➲አንዳድ ሰዎች ግራም እንደ ቀኝ እጂ ነወለ ወይም ቀኝ እጂ ሌላ ስራ ይዟል በሚልና በመሳሰሊ ደካማ ምክንያቶች በግራ እጃቸዉ ሲመገቡ ይስተዋላል። ይህ ችልተኝነት በዚህ ርዕስ ላይ አደገኛ ነዉ። ምክንያቱም አንደኛ ነብዩ ﷺ በግራ መመገብ የሸይጧን ተግባር መሆኑን በመግለፀ በቀኝ እንድንበላ በትዕዛዝ መልክ ተናግረዋል።የእርሳቸዉ ትዕዛዝ መፈፀም ደግሞ ግደታ ነዉ። ሁለተኛ ነብዩ ﷺ አንድን ሰዉ በግራ ሲበላ አይተዉት በቀኝ እንድበላ ቢያዙትም እሱ ግን በመኩራራት "አልችልም"አላቸዉ በዚህ ግዜ ነብዩ ﷺ" አትቻል" ብለዉ ረገሙት! ወድያዉኑ እጁ ሺባ ሆኖ ምግብ ወደ አፎ ማቅረብ አቃተዉ።ይህ ሀድስ የሚያስረዳዉ በዚህም ሆነ በሌላ ርዕሶች ላይ ነብዩን መቃረን አደገኛ መሆኑን ነዉ።
➂« ከፊት ካለዉ እያነሱ መብላት፦ከላይ ባሳለፍነዉ ሀዲስ ነብዩﷺከፊት ለፊትህ ብላ ብለዋል።
➃« ከመብላት በፊትና ከተበላ በኋላ እጅን መታጠብ፦ከነብዩﷺ እንደተዘገበዉ "የምግብ በረከት ከመብላት በፊት ከተበላ በኋላ መታጠብ ነዉ። አቡ ሑረይራ ባስተላለፉት ሀዲስ ነብዩﷺ እንዲህ ብለዋል"እጁ ላይ ቅባት እያለ ሳይታጠብ በመተኛቱ አንዳች ነገር ቢነካዉ እራሱንጂ እንዳይወቅስ።
➄ «ተደግፎ አለመብላት፦ ነብዩﷺእኔ ተደግፌ አልበላም ብለዋል።
➅«በሆድ ተኝቶ አለመመገብ፦ከኢብኑ ዑመር እንዳስተላለፉት ነብዩﷺ አስካሪ መጠጥ የሚጠጣበት ማዕድ ላይ ተጥዶ መብላትና በሆድ ተኝቶ መመገብ ከልክለዋል።
➆« ከሳህን ዳር ዳር መመገብ፦ነብዩﷺእንዲህ ብለዋል "ከሳፍ ዳር ዳር ብሉ ከመሀል አትብሉ በረከት የሚወርደዉ መሐሉ ላይ ነዉ።
➇በወርቅ ወይም በብር ሳህን አለመብላት፦ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል ከወርቅ እና ከብር ኩባያ እንዳትጠጡ በሳህኑም አትብሉ።
➈« በህብረት መብላት፦ ነብዩﷺእንዲህ ብለዋል ምግባችሁ ላይ ተሰባሰቡ የአላህንም ስም ጥሩበት ይባርክላችኋል። ሌላም ሀዲስ እንዲህ ብለዋል"አንድ ሰዉ ምግብ ለሁለት ይበቃል።የሁለት ሰዉ ምግብ ለአራት ይበቃል የአራት ሰዉ ምግብ ለስምንት ይበቃል።
➉« በሶስት ጣት መብላት፦ካዕብ ኢብኑ ማሊክ እንዳስተላለፉት ነብዩ ﷺበሶስት ጣታቸዉ ይበሉ ነበር።
✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል◍◍◍◍◍◍◍
📝أم عثيمين الجامية
⇘⇩⇘⇩⇘⇩⇘⇩⇘⇩⇘⇩⇘
https://t.me/https_Asselefya1

الدرس 07 النصائح الغالية للمرأة المسلمة (أمهري) - سادسا: ثوب الحياء…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
«አዲስ ተከታታይ ትምህርት»
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞ ክፍል / 07
❝ውድ የሆኑምክሮች ለሙስሊሟ ሴት!!❞
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞ ክፍል / 07
❝ውድ የሆኑምክሮች ለሙስሊሟ ሴት!!❞
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«አቡ ዑበይዳህ ሶላሁድን» – ❝ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ ❞⓶⓸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም – ኹጥባ የሱና ሰዎች ባይተዋርነት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኹጥባ አህሉሱና ሰለፍዮች ናቸዉ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
«የጁሙዓ ኹጥባ»
➖〰➖〰➖〰
☜أهل السنة هم السلفيون
☞አህሉ ሱና ሰለፊዮች ናቸዉ!!
🕌 ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7527
➖〰➖〰➖〰
☜أهل السنة هم السلفيون
☞አህሉ ሱና ሰለፊዮች ናቸዉ!!
🕌 ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7527
☞
አንዳዴ የሚገርመኝኮ አለ በሉ፦ ስደት ሁኔታዉ በደንብ አዉቀዉት ኖረዉ በቃኝ ብለዉ ገብተዉ ከዛ መልሰዉ ተሰደዉ ስደት እያሉ የሚያለቃቅሱት ነገር መችም ታታቁት አልተመለሳችሁምኮ ሶብር አድርጋችሁ ብትቀመጡ የሚሻል ስደት እያሉ በፓስት ከማለቃቀስ እ¡¡ 👆🎈አዲስ ኪታብ ደርስ ተጀመረ በዋትሳፕ !
ዋትሳፕያልተቀላቀላችሁተቀላቀሉ➴➴➴➴➴➴➴
↬ኮድ ⓵
https://chat.whatsapp.com/Hy8VXIPn2kwDcpSJZ0Y1a1
↬ኮድ ⓶
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://chat.whatsapp.com/D1Sh8x6HoJlJArrzMrwOUD
↬ኮድ ⓷
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://chat.whatsapp.com/D1SwoMDQ5CE7ypmQ2ulTuR
✍️ማስጠንቀቂያ!!መግባት የሚቻል አንድ ላይ ብቻ ነዉ 3ቱም ተመሳሳይ ስለሚለቀቅበት!!!

Forwarded from «𝐓𝐞𝐰𝐮𝐡𝐢𝐝 𝐀𝐧𝐝 𝐒𝐮𝐧𝐧𝐚𝐡 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥»
✅ትሸፍነው
ትሸፍነው እንጂ በመላ አካላቷ
ጅልባቧ ነውና የሴት ልጅ ውበቷ
ጀነት እዲያስገባሽ ነው ና ምኞቴ
የአላህን ትዛዝ ጠብቂው እህቴ''
ክብሯን እዲጠብቅ ዱሪዬ እንደይደፍራት
''ባለጌና አጃቢ በሩቅ እዲፈራት''
ስሞን እንዲጠብቅ ሰውም እዲያከብራት
በውበት ላይ ውበት እንዲጨምርላት''
ለሴት ልጅ መሸፈን አላህ መረጠላት''
ለማስቸገር ሳይሆን መልካም አስቦላት
⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘T⃨e⃨~⃨ t.me/Tewuhid_We_sunnah