💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎈ከአረብ አገር የመጡ ሴቶችን ችግር የለም እኔ አገባታለሁ.ግን ምን ይዛ መጣች ያችኘዎሥ እዛ ምን ያህልነው እዛ ቆይታ የነበረችው በደብ ሸቅላለችዎይ ምን አላት ቤት ሰርታለችወይ
አላህን አፈራም አንተ
ወድሜ እደህ ያለ አሥተሣሠብም ውሥጥ ገባህ ወንድ ልጅ ነው ሴት ልጅን እድያሥተዳድር ግደታ የተደረገበት ተፍ ተፍ በል አትዳከም ከሠራህ አላህ ይሠጥሀል!!!

🎙በወድም ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abuUseyminabdurehman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎈ወንድ ሆይ !! በደንብ ስማ ከወንድምህ ነዉ መልዕክቱ !!! እንደ አህያ በዱላ የሚቀጠቅጡ ወንዶች አላህ ያቅናቸዉ።

https://t.me/https_Asselefya1
ለራስሽ ስትይ በቂርአትሽ ጠንካራ ሁኚ !!

🎈ደግ እደሩ!
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ


      ↪️  ክፍል  

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/12669
هـدايـة المـسـتـفـيـد ٢٧
𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓶⓻

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
  https://t.me/https_Asselefya1
🍁 እንኳን ወስላ የዶሮ አጥንትም አታገኝ .. ህእ

🎐 ክብርህን ጠብቅ!!!
♕︎ውዷ እህቴ በአሏህ ትዕዛዝ ላይ ፅኚ !!
አንቺ ኮ በእውነት[ሀቅ]  ላይ ነሽ ፣ሃያዕሽ አይናፋርነትሽ  ሂጃብሽ ድልብሽ ንብረትሽ  ነው።


𝐓𝐞 « t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወጣቶች ሆይ!፦አቅማችሁ ከፈቀደ፣ሸሪዐው በሚለው መንገድ ከተያያዛችሁ በአላህ ተመክታችሁ ቶሎ ተጋቡ ጊዜ አታባክኑ።መጠናናት እየተባለ በስልክና በመደዋወል፣ቻትና ሜሴጅ በመፃፃፍ የምታወጡት ገንዘብ ሲሰላ ትዳር ያስመሰርታል!!አላህን ፍሩ ቶሎ ተጋብታችሁ ወላልዱ ሳሙ የአላህንም ተአምር ተመልከቱ!

🎙በውዱ መካሪያችን  ሳዳት  ከማል

http://t.me/https_Asselefya1
🍁 ሪያዶች ተጠቃቀሙ እሺ ከወንዜ ልጂ

✍️✍️✍️✍️✍️✍️
Forwarded from «گونيـﮯ غآليـﮯ‌‏ة عفيـﮯفة»
👉ሁኔታዎች ተመቻችተውልሽ ሳለ በራስሽ ስንፍና ብቻ የተነሳ አላህ ለሰው ልጅ መመሪያ አድርጎ ያወረደውን ቁርኣን መቅራት ካልቻልሽ  ዶክተርም ሁኚ ፕሮፌሰር ኢኮኖሚስትም ሁኚ ኢንጅነር  አንቺ ከመሀይሞች ጎራ ነሽ፡፡

ሙአዝ ኢብኑ ጀበል ረደየላሁ ዐንሁ እንድህ ይላል፦ እውቀትን ፈልጉ ተማሩ እሱን መማር አላህን መፍራት ነዉ። እውቀትን መፈለግ ዒባዳ ነው መማማሩ አላህን ማጥራትነው። ብይኖችን ከእውቀት ፈልጎ ማውጣት ጂሀድ ነው ፡ ለማያውቀው ማስተማሩ ሰደቃ ነው ። ለባለቤቶቹ ማካፈሉ  ወደ አላህ መቃረቢያ ነው
ብቸኛ ስትሆን አጫዋችህ ነው በባዶ ቤት ስትሆን ጎደኛ ነው


https://t.me/Umu_Aisha2
ቄሱ ፦ አንድ ሰው ከአንድ በላይ ሚስት ሊኖረው ይችላል የሚለውን እንዴት ጭንቅላታቸው እንደተቀበለው አላውቅም።

ሙስሊሙ፦ አንተ ይሄ ይገርምሃል'ንዴ? የአንዳንዶቹ ጭንቅላትኮ ሶስት አምላኮችን ተቀብሏል!
=

የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
أواخر سورة المؤمنون
القارئ رعد الكردي
🎧 رَبَّنَآ ءَامَنَّا فَاغْفِرْ لَنَا وَارْحَمْنَا وَأَنتَ خَيْرُ الرّٰحِمِينَ 🎧

•═༻ تلاوات خاشعة ༺═•

👤 القارئ #رعد_الكردي