💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖


      ↪️  ክፍል   ❸

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/12447
የሃያት ናስር ማስፈራሪያ
Sadat
የሃያት ናስር ማስፈራሪያ
ለ ዘምዘም እና ሂጅራ ባንክ፣
ለባል ኸይር እርዳታ ድርጅት እና ለሌሎችም

t.me/SadatKemalAbuMeryem
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Sadat – የሃያት ናስር ማስፈራሪያ
ሞኝ ስትመክረዉ የቀናህበት ይመስለዋል አሉ!!

ኢላሂ ሲመክሯት የምትመለስ ነፍስ ለግሰን!!

አላሁ አክበር ምክር ብሎ ዝም !ኢላሂ ይጠብቅህ መሠሎችህ ያብዛልን አቦ !!
ዘረኝነት በኢስላም ከጫማ በታችነዉ
አቡ ፍሩቅ ኑረድን አል አረቢ
☞ዘረኝነት በኢስላም ከጫማ በታችነዉ......!!

🎙በአቡ ፍሩቅ ኑረድን አል አረቢ

𝐓𝐞⇘ t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ÂŤđ“𝐾𝐰𝐮𝐡𝐢𝐝 𝐀𝐧𝐝 𝐒𝐮𝐧𝐧𝐚𝐡 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥»
📍እነሱ እያረሩ

ወሬ አይሰለቻቸው ይሄው ይነግሩኛል !
ተሸፋፍኖ ኑሮ ይከብዳል ይሉኛል።

ለእኔ ከእኔ በላይ ይጨነቁልኛል!!
መንገድን እንዲለቅ በር ይከፍቱልኛል።

መች ገባቸውና የሂጃብ ሚስጥሩ!
ገብተው ያላጠኑት ያልተመራመሩ!

እኛን ለማራቆት ጧት ማታ ሲጥሩ!
እንደታዘብኳቸው ቀናት ተቆጠሩ።
በመሸፈናችን እኛ
ስንደሰት እነርሱ እያረሩ።


╭┈──── ••⇣⇣
╰┈➢ t.me/Tewuhid_We_sunnah
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Sadat – የሃያት ናስር ማስፈራሪያ
ኢማሙ አሸውካንይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል የተወ ሰው ወንጀል ሰሪን የሚጋራ ይሆናል። ለአላህ ቁጣና ብቀላም የተገባ ነው።

📙فتح القدير سورة المائدة الآية (78)
የላጤዎች ስቃይ በአሏህ ከማመናቸዉ የተነሳ ነዉ

ኢብኑ ኡሰይሚን እንድህ አሉ፣
ብዙ ግዜ ከወጣቶች በላጤነት ችግር የተነሳ ይሰቃያልከሱጋ ያለዉ በአሏህ ማመን ባይኖር ኖሮመጥፎን (ዝሙትን) ለማደን በሄደ ነበር::

[📚 نور على الدرب 10/15)]

↶↶↶↶↶↶↶
t.me/https_Asselefya1
AUDIO-2019-11-14-00-47-49
<unknown>
( Ů„قد ŮƒŮŘą الذين قالوا إن الله هو المسيح ابن مريم وقال المسيح يابني إسرائيل اؚبدوا الله ربي وربكم إنه من يشرك بالله فقد حرم الله عليه الجنة ومأواه النار وما للظالمين من أنصار (٧٢)


🔹 تلاوة مختارة : من سورة المائدة .

👤 القارئ : عبدالرحمن الماجد.
قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:

ليس في كتاب الله آية واحدة:
يمدح فيها أحد بنسبه.
ولا يذم أحد بنسبه.

📚 مجموع الفتاوى (٢٣٠/٣٥).

t.me/https_Asselefya1
ይድረስህ

👉 ሳዳት !!

እናሳስርህ ብሎ ማንም ቢያስፈራራህ፡
በፅናት ተራመድ ለውጥ አምጥቷል ስራህ፡
ተግሳፅና ምክርህ አንጀት ነው የሚያሽር፡
ብዙው በአንተ ሰበብ ተቀይሯል አብሽር፡
--------------------------------------------------
ስሜት ተከታይ ሰው በአንተ ላይ ቢዋሽም፡
በርታ የትንኝ ድምፅ ዝሆን አይረብሽም፡
ጠንክር የኛ ጀግና ሐቅን በማስረዳት፡
የተውሒድ ሰባኪው ዑስታዜ ነህ ሳዳት፡

በኑረዲን አል አረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi
ለብቻሽ የተጋፈጥሻቸዉ ችግሮች ሁሉ የጥንካሬሽ "ማዕረግ" ናቸዉ።

🌱✍️🌱
አምልኮታዊይ የሆኑ ቃላትን በትክክል መጥራት አለብን
ኢብኑ ሙነወር
ሸሪዓዊይ የሆኑ አምልኮታዊይ የሆኑ ቃላትን መጠበቅ !!

🎙በኡስታዝ ሙሀመድ አህመድ ሙነውር ''ሃፊዘሁሏህ''

https://t.me/https_Asselefya1
እውነተኛ የውደታ ጥግ
በዒብኑ ሙነወር
✿↝ለአሏህ ብሎ የመዋደድ ጥግ

⇘መደመጥ ያለበት ግሩም ተግሳፅ!!

🎙በዑስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዞሁሏህ

↷↷↷↷↷↷↷↶↶↶↶↶
https://t.me/https_Asselefya1
☞ ሁለት አጅነብይ ሰዎች በሆነ አስፈላጊ ጉዳይ ላይ መነጋገርና መጻጻፍ ቢኖርባቸው ´`

መልእክታቸውን በተቻለ መጠን በአንድ ጊዜና በተሟላ መልኩ ማስተላለፍ ይኖርባቸዋል።
ማን? ምንድን? መቼ? የት? እንዴት? ለሚሉ ጥያቄዎች መልስ አካትቶ ያልያዘን ሃሳብ በማቅረብ የዉይይቱን ጊዜ ማራዘም ተገቢ አይደለም ማለት ነው።

ለዚህም ገላጭ ምሳሌው
"إن أبي يدعوك ليجزيك أجر ما سقيت لنا "
የሚለው አንቀጽ ነው።


𝐓𝐞 « t.me/https_Asselefya1
تلاوة مليئة بلجمال لايمل سمعاها مهما تستمع لها
﴿قل رب إما تريني…
رعد الكردي
ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በአለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እንደ ቁርኣን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም!!

ሸይኽ ኡሰይሚን ረሒመሁላህ አል-ካፊያ አሻፊያህ(1/198)
↷↺ሀያእ ለሴት ልጅ ብቻ ሳይሆን ለወንድ ልጅም አስፈላጊ ነው! ወንድ ልጅ ሀያእ ሲኖረው አሳዳጊውን ያስመሰግናል! ሴቶች ለሱ ያላቸው ፍላጎትም እየጨመረ ይሄዳል!!!

( الكلم الطيبة189)

↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷
t.me/abuUseyminabdurehman
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖


      ↪️  ክፍል   ❚

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/12468
☞ " መዳንን ፣ ደስታን ፣ ከጥመትም ሰላም መሆን ምትፈልግ ከሆነ አደራህን በሰለፎች(በቀደምቶች) ጎዳና ላይ።"

✍[ ሼኽ ሳሊህ አል-ፈውዛን (ሐፊዘሁላህ) ]