💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
﴿وَلَيالٍ عَشرٍ﴾ 🌿

تلاوة كردية تبهر الأسماع لسورة الفجر
▫️مغرب غُرة شهر ذو الحجة ١٤٤١هـ
لفضيلة الشيخ د. ⁧ ماهر المعيقلي⁩

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w


↪ጣፋጭ የቁርዓን ግብዣ
በሼይህ ማሂር
Audio
💢ጀማኣቱ ኢኽዋነል ሙስሊሚን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

◾️ኢኽዋነል ሙስሊሚን የተሰኘውን ቡድን ዋና ዋና ስህተቶቹና ጥፋቶቹ

↪️ ክፍል 0⃣1⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
قال العلامة مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله (اصرف وقتك فيما ينفع الإسلام والمسلمين)
ሙቅቢል አል ዋዲኢይ አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ
ግዜህን ኢስላምን እና ሙስሊሞችን በሚጠቅም ነገር ላይ ስጥ
(البشائر في السماع المباشر) (ص 16)
Audio
💢ጀማኣቱ ኢኽዋነል ሙስሊሚን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

◾️ኢኽዋነል ሙስሊሚን የተሰኘውን ቡድን ዋና ዋና ስህተቶቹና ጥፋቶቹ

↪️ ክፍል 0⃣2⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢ጀማኣቱ ኢኽዋነል ሙስሊሚን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

◾️ኢኽዋነል ሙስሊሚን የተሰኘውን ቡድን ዋና ዋና ስህተቶቹና ጥፋቶቹ

↪️ ክፍል 0⃣3⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
🎤 የጁሙዐ ኹጥባ

ርዕስ

احْذَرْ الشِّرْكَ قَبْلَ رَمَضَانَ

🌐 ከረመዷን በፊት ሺርክን ተጠንቀቅ❗️

🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ

[شعبان/٢٠ /١٤٤٢]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️የተሳሳተው የረመዷን ዝግጅት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ከባድ ጥንቃቄ ይደረግ
〰〰〰〰〰〰〰
🔻ረመዷን ስለመጣ ተብሎ
①) ቤትን ማስዋብ
②) ግድግዳ ቀለም መቀባት
③) የተለያዩ ጌጦችን መስቀል
🔺ሌሎችም ምግባዊ ዝግጅቶች

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
ኢማም አል ሀሰን አል በስሪ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :-‼️

" ትእግስት የመልካም ነገር ሁሉ ድልብ ነው አላህ እሱ ዘንድ የተከበረ ለሆነ ባሪያው እንጂ አይሰጠውም "
አስ ሰብር ሊብኒ አቢ ዱንያ ( ገፅ - 27 )
መንዙማ ቁጥር 6
Sadat
👆ሙሉ ሙሓደራ➘➘➘
☞ መንዙማ ቁጥር ⓺
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
በድምፅ መስረጃ የተደገፈ

☞ ሺርክ ↔️ ቃጥባሬ፣

☞ አቡል ጀበል፣

☞ አህባሽ ↔️ ሱፍያ፣

☞ ሀድራ ↔️ጫት…


በዉዱ ወንድማችን ሳዳት ከማል ሙሐመድ ሀፊዘሁላህ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💢አምስት ታላላቅ የሸይኽ ፈውዛን አደራዎች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

①🌱‏قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله :
✅ አንደኛው አደራ ✅
〰〰〰〰〰〰〰

◾️الذي نوصي به أنفسنا وإخواننا :تقوى الله والتمسك بمنهج السلف الصالح
↪️ እኛንም ሆነ ወንድሞቻችን አደራ የምንለው፦
🔻አላህን በመፍራትና የሰለፎችን መንሀጅ አጥብቆ በመያዝ ላይ ነው።
📚 [( الأجوبة المفيدة (س112)]

②🌱‏قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله
✅ ሁለተኛው አደራ ✅
〰〰〰〰〰〰〰

◾️الذي نوصي به أنفسنا وإخواننا: الحذر من البدع والمبتدعين
↪️ እኛንም ሆነ ወንድሞቻችን አደራ የምንለው፦
🔻ቢድአና የቢድአ ባለቤቶችን በመጠንቀቅ ላይ ነው።
📚[( الأجوبة المفيدة (س112)]

③🌱قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله :
✅ ሶስተኛው አደራ ✅
〰〰〰〰〰〰〰

◾️الذي نوصي به أنفسنا وإخواننا: العناية بدراسة العقيدة الصحيحة وما يضادها
↪️ እኛንም ሆነ ወንድሞቻችን አደራ የምንለው፦
🔻ትክክለኛውን አቂዳና የሷ ተቃራኒ የሆነውን አቂዳ በመማር ላይ ትኩረት በመስጠት ላይ ነው።
📚 [( الأجوبة المفيدة (س112)]

④🌱قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله :
✅ አራተኛው አደራ ✅
〰〰〰〰〰〰〰

◾️الذي نوصي به أنفسنا وإخواننا: الأخذ عن العلماء الموثوقين في علمهم وفي عقيدتهم
↪️ እኛንም ሆነ ወንድሞቻችን አደራ የምንለው፦
🔻ዲናቸውን በእውቀትና በአቂዳቸው ታማኝ ከሆኑ ከሱና ኡለማዎች ዘንድ ብቻ እንዲወስዱ ነው።
📚[( الأجوبة المفيدة (س112)]

⑤🌱قال ‏العلامة صالح الفوزان حفظه الله :
✅ አምስተኛው አደራ ✅
〰〰〰〰〰〰〰〰

◾️الذي نوصي به أنفسنا وإخواننا :الحذر من دعاة السوء الذين يلبسون الحق بالباطل
↪️ እኛንም ሆነ ወንድሞቻችን አደራ የምንለው፦
🔻ሀቅና ባጢልን ግልፅ ከማያደርጉና ከሚያለባብሱ የጥመት ተጣሪዎችን እንዲጠነቀቁ ነው።
📚[( الأجوبـة المفيـدة (س112)]

️ــــــ ✵✵ ــــــ ✵✵ــــــ ــــــ ✵✵ــــــ ــــــ ✵✵ــــــ

እነዚህ አደራዎች ሲዘረዘሩ
〰〰〰〰〰〰〰〰
①) አላህን መፍራት እንዳለብን
②) የሰለፎች መንገድ አጥብቀን መያዝ እንዳለብን
③) ቢድአን መጠንቀቅ እንዳለብን
④) የቢድአ ባለቤቶችን መራቅ እንዳለብን
⑤) ትክክለኛውን አቂዳና ተውሂድ መማር እንዳለብን
⑥) የተበላሸውን አቂዳና ሽርክ አውቀን መጠንቀቅ እንዳለብን
⑦) እውቀት ከሱና ባለቤቶች ብቻ መቅሰም እንዳለብን
⑧) ከቢድአ ባለቤቶች እውቀት ከመውሰድ መጠንቀቅ እንዳለብን
⑨) ሀቅና ባጢል ከሚያለባብሱ ዱአቶች መጠንቀቅ እንዳለብን የሚያመላክቱ ናቸው።
Audio
የኢኣነቱል ኢኽዋን ተከታታይ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

በደርሱ ውስጥ የተወሱ ወሳኝ ነጥቦች
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️የረመዷን ወር ትሩፋቶች
◾️
በረመዷን ወር አጋጣሚ የሚሰራጩ
ስለተቀጠፉ ደካማ ሀዲሶች


⏭ ክፍል 0⃣3⃣ ⏮
〰〰〰〰〰〰

🎙በኡስታዝ አቡ ሂዛም አብዱረህማን ሰኢድ (حفظه الله)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◾️إذا قيل لك لباسك واسؚ لا يصلح للموضة قولي " لباسكم ضيق لا يصلح للجنة " 

🔸ልብስሽ ሰፊ ስለሆነ ለፋሽን አይመችም ካሉሽ
💢የእናንተ ልብስ ጠባብ ነውና ለጀነት አይመችም በያቸው።

💢ሂጃቤ ከህይወቴ ይበልጥብኛል
ክብሬና ቁጡብነቴ ከነፍሴ በላይ
ውድ ናቸው!!
👑ይች ሴት ናት መልካም ሷሊህ ሚስት የዱንያ መጠቃቀሚያ ማለት🎀

◉አልሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ◉

➩◉ለአንድ ሰው ➷በዲኗ እና በአቅሏ ➷ሷሊህ የሆነች ➷ሚስት አላህ ➷ከወፈቀው ይህ ሰው ➷በድንያ ውስጥ ➷ካሉ መጠቃቀሚያዎች ➷ውስጥ በላጯ ➷ነች‼️

➩◉ምክንያቱም ➷ሚስጥሩን ጠባቂ ➷ገንዘቡን ጠባቂ ➷ልጆቹን ጠባቂ ➷ባጠቃላይ ሁሉን ነገሩ ➷ትጠብቅለታለች‼️

➩◉በአስተሳሰቧ ➷ሷሊህ መልካም ➷ከሆነች ደግሞ ➷በቤቱ ውስጥ ባሉ ➷ነገሮች በልጆቹ አስተዳደግ ላይ ➷ሸሪአን በጠበቀ መልኩ ➷አስተዳደግ ➷ታሳድጋቸዋለች‼️

➩◉ወደሷ ➷በተመለከተ ጊዜ ➷ታስደስተዋለች ከሷም ➷በሚርቅ ጊዜ ሁሉን ነገር ➷ትጠብቃለች‼️

➩◉በማንኛውም ➷ነገር ወደሷ ካስጠጋ ➷አትሸውደውም አደራውን ➷ትወጣለች ይች ➷ሴት ናት መልካም ➷ሷሊህ የዱንያ መጠቃቀሚያ ➷ማለት‼️

#ምንጭ
📚((شرح رياض الصالحين» لابن عثيمين (136))
🔮ልዕልቷ የሀያዕ ብቻ ሳይሆን የኢማን እና የተቅዋም ንግስት ሁኝ!!!!
ጨዋነት የሴት ልጅ ዘውድ ናት ኢማን ሲጨምርበት ደሞ ይበልጡንም ያምራል

ሰው አቀማመጡን ነው የምመስለው አቀማመጥሽን ደሞ አስምሪው ኃደኛ ምረጪ

🌹⁽⁽ጓደኛ ይኑርሽ⁾⁾🌹

በቀናዉ መንገድ ላይ የሚተባበርህሽ በችግርሽ ግዜ የሚትሆን ከጎንሽ ሰዎች ሲሸሹሽ የሚትል አለሁልሽ ከሀራም ነገሮች የሚትከለክልሽ ⁽⁽ይህን አምሳያማ ጓደኛ ይኑርሽ¡¡!!

ሁሉም ሰዎች ሊወዱሽ አይችሉምሁልጊዜም ያለምክኒያት የሚጠሉሽ ሰዎች ይኖራሉ ሳያውቁሽም የሚጠሉሽሰዎች አይጠፋም ይሄ ህይወት ነውና ፈገግ እያልሽ ጉዞሽን ቀጥይ !!!
አሏህ መልካም እህቶችን ያብዛልን!!!?

🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
Audio
የኢኣነቱል ኢኽዋን ተከታታይ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

በደርሱ ውስጥ የተወሱ ወሳኝ ነጥቦች
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
①) ስለ ረመዷ ጾም አጭር ገለጻ
②) ረመዷን የተባለበት ምክንያት
③) ረመዷን ወይስ ሽኽሩ ረመዷን❓
④) የረመዷን ወር ፍርድ (ሁኩሙ)
⑤) ረመዷን ፃም የተደነገገበት ጥበቡ

⏭ ክፍል 0⃣4⃣ ⏮
〰〰〰〰〰〰

🎙በኡስታዝ አቡ ሂዛም አብዱረህማን ሰኢድ (حفظه الله)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#ወጣቶች_ሆይ_አግቡ__!!
-------------------------------------
#በዚህ_ዘመን_ያላገባ_ሰው
#በሸይጣን_መረብ_ውስጥ_መከራን_ይጋታል!!!

☞ ሸይኽ ሳሊህ አል' ፈውዛን ሀፊዞሁሏህ ይላሉ፦

"ሴት ያለ ወንድ በመከራ ላይ ነች። ወንድም ያለ ሴት መከራ ውስጥ ነው። ተመጣጣኝ ጥንዶች በትዳር ከተቆራኙ የተሟላ ፀጋ ውስጥ ናቸው።"

[اعانة المستفد (2/220)]

☞አል' ኢማም አል' ጁወይኒይ አሽ ሻፊዒይ ረሒመሁሏህ ይላሉ፦

"ላጤነት የእብደት ሰበብ እንደሆነ ሁሉ ኒካሕ እብደትን ከሚያስወግዱ ነገሮች አንዱ ነው።"
[نهاية المطلب (12/43)]

☞ኢብኑ ዓባስ ረደየሏሁ አንሁ ይላሉ ፦

"አላህ ልጅ የሰጠው ሰው መልካም ስም ያውጣለት፤ በስነ ስርኣትም ኮትኩቶ ያሳድገው፤ ለአቅመ አዳም የደረሰ ግዜ ይዳረው!"

[رواه ابن ابي الدنيا في العيال (443/1)]

☞ሱለይማን አር' ሩሐይሊይ ሀፊዞሁሏህ ይላሉ፦

"ያለ ምንም ምክንያት ከማግባት የሚያፈገፍግ ሰው ወደ ሐኪም ጎራ እንዲል እንመክረዋለን"

(منقول من محاضرة)

☞ሸይኽ ሙቅቢል አል 'ዋዲዒይ ረሒመሁሏህ ይላሉ፦

"እህትህን ወይም ሴት ልጅህን (ለጣሊበል ዒልም) የሸሪዓ እውቀት ተማሪ ለሆነ ወንድ መዳር ለአንተ ከዱንያና በውስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ በላጭ ነው!"

[البشائر في السماع المباشر ص 13 ]

☞ሸይኽ አሕመድ አን' ነጅሚይ ረሒመሁሏህ ይላሉ ፦

"ወንድ ልጅ መልካም ሴት ጋር ትዳር እስኪመሰርት ህይወቱ የተሟላና ደስተኛ አይሆንም። ሴትም እንደዛው።"

[تأسيس الاحكام (4/172) ]

☞ታላቁ ታቢዒይ ጣውስ ረሒመሁሏህ ይላሉ፦

"እስኪያገባ ድረስ የአንድ ወጣት ዒባዳ አይሟላም"
[السير (570/1)]

☞ታላቁ ታቢዒይ ኢብራሂም አን ነኸዒይ ረሒመሁሏህ ይላሉ፦

"አግባ! ቤቷ ሆና የሚመግባት ጌታ በአንተም ቤት አንተንም እሷንም ይመግባችኋል!"

[تاريخ ابن محرز (150)]
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w