💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
۞ በጣም ከሚያናድደኝ እና ከሚያስጠላኝ ነገር ብነግራችሁ.....

✯ ሚስታቸዉ የቆየችዉ ያክል ቆይታ ስደት ሀገር ስትገባ በቪዶወ ይዘዉ በሚድያ የሚንከረፈፎ ወንዶች ናቸዉ።የአኺ የወንድነት ወኔህ የት ገባ!? የገቡበት፣ በወጡበት፣ የገዛችለት የገዛላት፣ የጋበዛት፣ የጋበዘችዉ፣ ይዘዉ ሲጃጃሉ ማየት በጣም የሚያናድደኝ!!ከሚገርመኝ እንድህ ያሉ ባለ ትዳሮች ብዙዎቹ አይሰምሩም ትንሽ ሳይቆዩ ይፍቱና በየ ግላቸዉ ቻናል ከፍተዉ እንድህ አድርጎኝ እንድህ አድርጋኝ እያሉ ወቀሳ ጥላቻቸዉ ይነዛሉ!! ከዚሁ ሁሉ በሚድያ ባትጃጃሉስ ለትዳራችሁ የሚዘልቅበት ሰበቡ እያደረሳችሁ ቤታችሁ ቢበቃችሁ መልካም ነዉ።
~
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖


      ↪️ ክፍል   ❶

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/12411
ከሴቶች ስብስብ፣ ከአሉባልታ ወሬ፣ ከሃሜት፣ ወሬን ከማዋሰድ እና መልካም ስራዎች ከሚያቃጥሉ ስብስቦች ያገለለች እና በቁርኣን እና በሸሪዓ እውቀት እንዲሁም ግንዛቤ የተጠመደች ሴት ምንኛ የተባረከች እና የታደለች ናት!!

منقول
"ብዙ ግድፈቶች እንዳሉብህ እያወቀ ሁሌ ሊያርምህ የማይሞክር ጓደኛህ እውነተኛ ጓደኛ አይደለም።"

በጣም በሚገርም ሁኔታ በአሁን ሰዐት እውነተኛ መካሪዎች እንደ ጠላት እየታየ ጥፋታቸውን እያየ ባላየ የሚያልፋቸውን ከላይ ከላይ ፈገግ የሚልላቸውን የፉገራ የሆኑ የውዴታ ቃላቶችን የሚደረድርላቸውን ሰው ወዳጅ አድርገው ሲይዙ ይስተዋላል! ከወንዶችም ከሴቶችም በኩል ማለት ነው። ግን የአስመሳዮች ወዳጅነት እድሜው አጭር ነው። ከተወሰኑ ጊዜያት በኃላ በአስመሳይነት የተዋደዱ ይመስሉ የነበሩ ሰዎች እርስ በርሳቸው ጠላት ሆነው ይታያሉ!! ዘላቂነት ያለው ወዳጅ የፈለገ እውነተኛ መካሪውን አጥብቆ ይያዘው!


منقول
መጥፎ በሽታ
~~
ከመጥፎ ባህሪዎች ውስጥ፡አንድን መልካም ስራ ለአላህ ሲሉ ከሰሩ ቡኃላ ሰዎች ምን ይሉኝ ይሆን?አጥፍቼ ይሆን ወይስ አሳምሬ?! የሚልን የሰዎችን ግምት ከመልካም ስራ ጀርባ ማስከተል ነው።

አቡ ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
☞በአላህ እምላለሁ!፡፡ አንድ ቀን ዉስጥህን የሚያስደስት፤ ከደስታ ብዛትም የሚያስፈነድቅሽ ነገር ይመጣል፤ ይህን ስልህ ወደፊት ስለሚሆነው ነገር ዕውቀት ኖሮኝ አይደለም፤ ግና በአላህ በርግጠኝነት ስለማምን እና ስለምተማመን ብቻ ነው፤ እሱ ለባሮቹ አዛኝ ነው፡፡  

⇛ወዳጆቼ!ከሐዘን በኋላ ደስታ እንጂ ምን አለ! ማጣትን ማግኘት እንጂ ሌላ ምን ይከተለዋል! ምሽቱስ እየነጋ አይደል የሚሄደው? ከጨለማ በኋላ ብርሃን እንጂ ምን ይመጣል፡፡ 

ኢንሻአላህ የጨለመው ይበራል ።
የጠፋዉም ይገኛል ።
~
t.me/AbuSufiyan_Albenan
☞ነገም ሌላ ቀን ነዉ ሁሉም ያልፍል ብለን እንጂ
ስንት ብሶት እና ናፍቆት ዉስጣችን ተሸክሟል! በተለይ የቤተሰብ ናፍቆት......አላህ ከናፈቅናቸዉ ቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኜን✍️
▫️ብልህ ሰው
▫️ስነምግባሯ ያማረን
▫️በመልካምነቷ የምትታወቅ
▫️ከጥሩ ቤተሰብ ውስጥ የተገኘች
▫️በእድሜዋ ከእሱ ጋር ተቀራራቢ የሆነችን፡
▫️ከደሃ ቤተሰብ ጋር ያደገችን ልጅ ያገባል፡
፡
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በድህነት ያደገች መሆኗ ባለቤቷ የሚያመጣላት ትንሽ ነገር ብትሆንም ብዙ እንዳመጣላት በመቁጠር በትዳሯ ደስተኛ እና የተብቃቃች እንድትሆን ያደርጋታል፡፡
✨✨✨✨✨✨

💎ከኢብኑል ጀውዚ ምክር የተወሰደ

منقول
4_5992433951581407150.opus
528.4 KB
🍃ارح قلبك 🍃
ቁረአን የልብ ሰኪና ነዉ!

𝐓𝐞«
t.me/https_Asselefya1
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖


      ↪️  ክፍል   ➋

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/12426
#ነሽሩል_ዒልም

“ከሞተ በኋላ ስራው እንዳይቋረጥበት  የወደደ ሰው እውቀትን ያሰራጭ”

[አተዝኪራ
፣ ሊብኒል ጀውዚ: 55]
ዲኑ ሞልቷል
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

ዲኑ ሞልቷል አዲስ ነገር አይፈልግም

   t.me/NABAWITUBE
ما بعد رمضان ؟؟
Abu Useymin
👉ካብ ረመዷን ንዳሓርስ ???

🎙ብአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

𝐓𝐞« t.me/abuUseyminTigrgna
☞አላፊ አግዳሚውየሚረግጥሽ እርካሽ ሳይሆን

☞አንድ የተውሒድ ጀግና የሚያነሳሽ እንቁ እንስት ሁኚ!


𝐓𝐞 © t.me/https_Asselefya1