💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🎈ከመንዙማ ቁ (5 )የተወጡ የሽርክ ስንኞች

1ኛ// ሺርክ ስንኝ
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2751

2ኛ// የሽርክ ስንኝ
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2753

3ኛ// የሺርክ ስንኝ
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2757

4ኛ// የሺርክ ስንኝ
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2766

5ኛ //የሺርክ ስንኝ
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2768

6ኛ //የሺርክ ስንኝ
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2770

7ኛ// የሺርክ ስንኝ
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2774

8ኛ// የሺርክ ስንኝ
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2776

9ኛ// የሺርክ ስንኝ
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2784

10ኛ //የሺርክ ስንኝ
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2786

11ኛ// የሺርክ ስንኝ
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2788

12ኛ// የሺርክ ስንኝ
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2792

13ኛ// የሺርክ ስንኝ
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2804

14ኛ//የሺርክ ስንኝ
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2808

15ኛ //የሺርክ ስንኝ
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2824

16ኛ// የሺርክ ስንኝ
t.me/SadatKemalAbuMeryem/2840

አሏህ ሀቅን አዉቀዉ ከሚከተሉት ባጢልን አዉቀዉ ከሚርቁት ያድርገን!!
አላህ የለሊቱ መጨረሻ ላይ ወደ ቅርቢቷ ሰማይ ይወርዳል
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር

ለአሕባሾች ቅጥፈት
የማያዳግም ምላሽ

"የለሊቱ  መጨረሻ  ላይ አላህ
ወደ  ቅርቢቷ  ሰማይ  ይወርዳል"

t.me/NABAWITUBE
#يا أمهات
ሴት ልጆቻችሁ በ9 ዓመትም ሆነ በ10 ዓመት አው ከዛ በላይ በሆነ ዓመት ሀይድ(የወር አበባ) ካዩ ሶላት + ፆም + ሂጃብ ………… በእነሱ ላይ ዋጂብ ሆኖባቸዋልና እዘዟቸው!!
15 + 16… ………… ዓመት ይሙላቸው እያላችሁ አትከልክሏቸው!!


https://t.me/https_Asselefya1
🎈ለፈገግታ:

ሚስት 👉  «እውነቱን ብቻ እንድትነግረኝ እፈልጋለሁ። ለመሆኑ ከኔ ውጭ ምን ያህል ሴቶች ትወዳለህ ??Âť

ባል 👉 በፈገግታ እና በልበ ሙሉነት ታጅቦ «ራሴ ላይ ባሉት ጸጉሮች ቁጥር ልክ» አላት

ሚስት 👉 እንባዋን መገደብ ተስኗት በጉንጮቿ ላይ ፈሰሰ። «እንግዲያውስ እንተያያለን» እያለች ጠረጴዛውን በቡጢ ደቃቸው። በመሃል ግን አንድ ነገር ትዝ ሲላት ከባለቤቷ ጋር አብረው በሳቅ ፈረሱ።  

ባሏ ጸጉር ማብቀል ያቆመ ራሰ በራ ነበር

እንዲህም ሆኖ የሚያሳዝነው ግን ከግንባሩ ጥግ ላይ ሶስት ፍሬ ጸጉር እንደቀረው መዘንጋቷ ነበር.


#Copy

𝐓𝐞↬ t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሚመለከተው አካል ሁሉ (በተለይም መጅሊሱ) የሚጠበቅበትን ስራ በጊዜ በሚገባ ካልሰራ ገና ብዙ መስጂድ ይፈርሳል። እዚህ አገር ላይ ለመስጂድ ቦታ የሚሰጥ አስተዳደር የለም። ምናልባት የተሰጠ ከኖረም አፈፃፀም ላይ ይታጠፋል። ይህንን የሚያውቀው ሙስሊሙ ህብረተሰብ ሁሌም የሚያደርገው በግለሰብ ስም ተገዝተው የተሰጡ ቦታዎችን መጠቀም ነው። በመሰል ሁኔታ የተሰሩ መስጂዶች በቂ ትግልና ጥረት ካልተደረገላቸው በጥላቻ የተሞሉ አካላት አፍርሰው ይጨርሷቸዋል።
ልብ በሉ! ጉዳዩ ሽፋን እንጂ የህግ ጉዳይ እንዳልሆነ የምታውቁት እነዚህ መስጂዶች በሚፈርሱባቸው አካባቢዎች ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ወይም ቸርቾች በአብዛኛው የማይነኩ መሆናቸው ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
«መጥፎ ጓደኛ መያዝ (ነዉር )ነዉ!»
Abu Abdillah ibnu heyru
☞መጥፎ ጓደኛ መያዝ( ነዉር) ነው!!
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖

⇘የመጥፎ ጓደኛ አደገኝነትና ጉዳት!
⇘ጓደኛ ስትመርጥ ወሳኝ ጥንቃቄ
!
⇘
የጓደኛ ተፅእኖ በህይወት ላይ!
⇘የጥሩ ጓደኛ አስፈላጊነ
ት!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


𝐓𝐞⇝ t.me/https_Asselefya1
*

ሶላት የማይሰግድ ከራማ ቢያመጣ፣

በምድር ቢሽከረከር በሰማይ ቢወጣ፣

ሙስተድረጅ ነው እንጂ አደለም ባለጣ።
ነብዩ ሲነሱ የማይነሽጠው፣
ገጣባ አህያ ነው የማይሸጠው።
ተቀርተዉ ያለቁ የኡስታዝ አቡ ሙስሊም ደርሶች
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/MohamedAljawi/18268
https://t.me/MohamedAljawi/18268
✍️ትንሽም ብቶን በየትኛዉም ቦታ ቂርአትን በማቅራት የተሠማራን እህቶች ሁልጊዜ ይችን አስተንትኗት።

ልዩ የሆነ የመልእክተኛዉ ስጦታ

ከአላህ ቁርአንን (መጽሀፍ )ዉስጥ አንድን አንቀጽ ያስተማረ ሠዉ ያቺ አያ(አንቀጽ)በተቀራችዉ ልክ አጅሩን ያገኛል።

https://t.me/https_Asselfya
🍃አረንጓዴ ቦታ ደስ ይለኛል......🍃የገጠሯ
أرح سمعك
<unknown>
﴿ قُل يا عِبادِيَ الَّذينَ أَسرَفوا عَلى أَنفُسِهِم لا تَقنَطوا مِن رَحمَةِ اللَّهِ إِنَّ اللَّهَ يَغفِرُ الذُّنوبَ جَميعًا إِنَّهُ هُوَ الغَفورُ الرَّحيمُ ﴾ -

ما تيسر من سورة الزمر


እደሩ......!
◾️ማሊክ ቢን ዲናር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

✅ ሰዎችን ማወቅ ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ሲያወድሱኝ ብዙም አልደሰትም። እንዲሁም ሲወቅሱኝም አላዝንም አለ። ለምን ተብሎ ሲጠየቅ፦ ምክንያቱም ሰዎች በማወደስም ሆነ በመውቀስ ላይ ድምበሩ የሚያልፋ ሆነው ስላገኘኋቸው ነው ብሎ መለሰ።
📚[كتاب العزلة للخطابي ص :170]

t.me/https_Asselefya1
۞ በጣም ከሚያናድደኝ እና ከሚያስጠላኝ ነገር ብነግራችሁ.....

✯ ሚስታቸዉ የቆየችዉ ያክል ቆይታ ስደት ሀገር ስትገባ በቪዶወ ይዘዉ በሚድያ የሚንከረፈፎ ወንዶች ናቸዉ።የአኺ የወንድነት ወኔህ የት ገባ!? የገቡበት፣ በወጡበት፣ የገዛችለት የገዛላት፣ የጋበዛት፣ የጋበዘችዉ፣ ይዘዉ ሲጃጃሉ ማየት በጣም የሚያናድደኝ!!ከሚገርመኝ እንድህ ያሉ ባለ ትዳሮች ብዙዎቹ አይሰምሩም ትንሽ ሳይቆዩ ይፍቱና በየ ግላቸዉ ቻናል ከፍተዉ እንድህ አድርጎኝ እንድህ አድርጋኝ እያሉ ወቀሳ ጥላቻቸዉ ይነዛሉ!! ከዚሁ ሁሉ በሚድያ ባትጃጃሉስ ለትዳራችሁ የሚዘልቅበት ሰበቡ እያደረሳችሁ ቤታችሁ ቢበቃችሁ መልካም ነዉ።
~
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1