💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
📍የቀይኑቃዕ ዘመቻ ታሪክ

🔍አንዲት ሴት ሂጃብ አውልቂ ፊትሽን ክፈቺ ተብላ እምቢ በማለቷ ሰበብ የተከሰተ ጦርነት

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

𝐓𝐞 ~ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
የአቡ ፈውዛን አብዱ ሸኩር ኢብኑ ሙሐመድ ደርሶች

1- አዱሩሱል ሙሂማ ሊዓመቲል ኡማህ
https://t.me/MohamedAljawi/1221

2- መሳኢሉል ጃሂሊያ
https://t.me/MohamedAljawi/4136

3- ዐቂደቱል ዋሲጢያህ
https://t.me/MohamedAljawi/7478

4- አልአጅዊበቱል ሙፊዳ
https://t.me/MohamedAljawi/14723

5- አልአርበዑነ ነወዊያህ
https://t.me/MohamedAljawi/16394

6- ከሽፉ ሹቡሃት
https://t.me/MohamedAljawi/16679

7- የአጋንንቶችን ሴራ ማክሸፍ
https://t.me/MohamedAljawi/16773
በዚች ምድር ላይ እንደ አባት ለሴት ልጁ የሚያስብ የሚጨነቅ የለም። የኔ አባት ኑርልኝ ረጂም እድሜ ከአፍያህ ጋር አላህ ያቆይልኝ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን بابا حبيبي🌹

✍️Bint Aragaw

https://t.me/https_Asselefya1
☞እህቴ ሆይ❗️
➖➖➖➖➖

«በባልሽ ልብ ላቅ ያለ ክብርና ቦታ እንዲኖርሽ  ዘንድ መጀመሪያዉ ላባትሽ ወይም ለሙሕሪሚሽ ላቅ ያለ ቦታ  ልብሽ ዉስጥ ይኑር ማንኛዉም የትዳር ጥያቄ ለሚያቀርብልሽ  በዋናዉ በር ካልመጣህ አላቅህም በይዉ !!

«አባትሽ ቸልተኛ እንኳን ሆኖ አንቺዉ ጨርሲ ቢልሽ አይ የኔ አባት ዲኔ ያስተማረኝ ማንኛዉም የትዳር ዉሳኔ  መጀመሪያዉ ባንተ በኩል  መምጣት እንዳለበት ነዉ!! በዚህ መንገድ ቤተሰብሽ የሱና ምንነት እንዲረዱ  እንዲሁም  አንችን  ለትዳር ፈልጎ በቀረበሽ  ሰዉም ያንቺ ምንነት ከፍ እንዲልና ባንቺ ያለዉ ፍላጎት እንዲጨምር ያደርገዋል በዚህ መገድም እዉነተኛዉ የትዳር ፈላጊና ዉሸታሙ ለመለየት ያስችልሻል!!

«አቡ በቱል ኢብራሂም አደም (رحمه الله )
ወንድማችን አላህ ይዘንለት ዱዓ እናድርግለት


⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/https_Asselefya1
🎈ለሚስትክ ፍቅርክን ግለፅላት‼️

➬አሁን እንደ ሚታየው በየ ሚዲያው ታግ እየተደራረጋጉ ማሬ ውዴ አንቺ ለኔ ምንጥሴ ተባባሉ ማለት አይደለም!!

➬ ውዴታክ የእውነት ከሆነ በቤትክ ሰተር አድርገክ ተንከባከባት ፍቅርክን በተግባር አሳያት!!

➬አንተ ሀያእህን አጥተክ ባለቤትክንም ሐያእዋ እንዲወገድ ምክንያት አትሁን!!

➬አንዳንዶችማ  ባል ተብየው ታግ ያደርጋትና ያወድሳታል በአደባባይ ከዛምእሷ ኮሜንት ላይ ትገባና ባባዬ ሹክረን ቅብርጥሴ እያለች ትጃጃላለች አሏህ ይስቱር!!

ሱንይ ነን ካላችሁ የምር ሱንይ ሁኑ‼️

منقول
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
فوض أمرك إلى الله في كل صباح ؟ - فضيلة الشيخ الدكتور _ عبد الرزاق…
فوِّض امرك الى الله ..
ጉዳይህን ወደ አሏህ አስጠጋ------

🎙️ الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله تعالى
በኢባዳ ላይ መፅናት
abdu shikur abu fewzan
↪️ አዲስ ሙሐደራ
   〰➖〰➖〰


☞ በዒባዳ ላይ መፅናት !!

🎙በአቡ ፈዉዛን «አብዱ ሽኩር»

🕌በኢማሙ ማሊክ መስጅድ አሶሳ

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
(وَإِن تَعُدُّوا۟ نِعۡمَةَ ٱللَّهِ لَا تُحۡصُوهَاۤ
(وَإِن تَعُدُّوا۟ نِعۡمَةَ ٱللَّهِ لَا تُحۡصُوهَاۤۗ..
| القارئ رعد الكردي
| مسجد احمد الحباي _دبي
✍️ክብርሽነዉ ልበሽዉ ‼️
➬➬➬➬➬➬➬➬➬

ሂጃብን አድርገሽ  ሙሉ ሁነሽ ሳይሽ
ወላሂ  ከልቤ በጣም ኮራሁብሽ!
ሂጃብሽን ትተሽ  ስትወጪ ከቤትሽ
ተገረምኩኝ ባንች ክብርሽን መጣ
ል
ሽ!


ንጉስ  ለጉብኝት ወደጭ ሲዉጣ
ሰዎች እንዳይ ደፍሩት አግኝተዉ ገላጣ
አጃቢዎቸ አሉት ክብሩን እንዳያጣ  
አጃቢ ከለለዉ ሰወች ይደፍሩታል
ይዞ ሰላልወጣ ክብሩን ነጥቀዉታል


አየሽ ኡክቲ  አንችማ

ንግስት ነሽ አንች ኢስላምም ያላቀሽ
ኢጃብሽን አርጊ ከሴቶች በላይ ነሸ
ክብርሽን ጠብቂዉ ላፍታኳ አይለይሽ
ብትኮሪበትጂ ማፈሪያም አሆንሽ

ጥሩነትን አይተዉ ያድርጉሽ መማሪያ
ዉበት ይለኩብሽ ሁኛቼ አረአያ!
ነኩኝ ብለሽ አጣይ የዉበትን አርማ
ሂጃብሽ ክብርሽነዉ ትዛዝ ከረበና


ደግሞኮ መለያሽ ከካህድ ሴቶች
ናቸዉ አረአያ የሰለፍያ እንሰቶች!


=
Audio
النهي عن انتعال نعل واحد
ومالحكمة من نهي النبي ﷺ ؟

በአንድ ጫማ ብቻ መሄድ በተመለከተ..!!

الشيخ الدكتور : عبد الرزاق البدر حفظه الله .


t.me/https_Asselefya1
እየውልሽ ውዴ....

በህይወቴ  መቸም  የማረሳቸው  ውብ  ክስተቶች  አሉ..!

ክስተቶቹ  ያን  ያህል  ልዩ  ሁነው   ሳይሆን  አንቺ🌹 በመኖርሽ  ብቻ  ልዩ ስላደረግሻቸው  ነው።

       ~በላትና ልቧን በደስታ አፍካት ሀላልክን!

እንኳን የምትባለዋን ምታነበዋንም ልብ ያፈካል እናማ ሀላልክን ብዙዎች ባልዘወተሯት ባላወቋት ውድ ቃላት ዘወትር አንተ ጥራት!
منقول

ጀባ በያለሁ ለጥንዶች👆

https://t.me/https_Asselefya1
تلاوة من سورة "فُصِّلَت"
القارئ/ فهد واصل المطيري
﴿ وَيَومَ يُحشَرُ أَعداءُ اللَّهِ إِلَى النّارِ فَهُم يوزَعونَ ﴾ فصلت

تِلَاوَة عَطِرة لِلْقَارِئ فَهْد وَاصِل المْطَيرِي لِمَا تْيسَر مِن سُورة فُصِّلَت

🎈ተጋበዙልኝ መልካም ለይል!!!
➬ኢማሙ አሽሻጢቢይ - ረሂመሁላሁ - እንዲህ ይላል ;-
" አንድ ባሪ ደስተኛ የመሆኑ ምልክት

🍃ለሱ አላህን መታዘዝ መግራቱ
 đŸƒáˆľáˆŤá‹ ሱናን የገጠመ መሆኑ
  đŸƒ ሳሊሆችን መጎዳኘቱ
  đŸƒáŠ¨á‹ˆáŠ•á‹ľáˆžá‰š ጋር ፀባዩ ማማሩ
  đŸƒáˆˆáˆ°á‹Žá‰˝ መልካም መስራቱ
  đŸƒáˆˆáˆ™áˆľáˆŠáˆžá‰˝ ጉዳይ ትኩረት መስጠቱ
       ጊዜውን መጠበቁ " ናቸው

አል ኢዕቲሳም   ( 2/152 )

t.me/https_Asselefya1
👉የአላህ መልዕክተኛ()  እንዲህ ይላሉ

" ነብያት ብርን ወይም ወርቅን አይደለም አውርሰውት የሄዱት ሸሪዓዊ እውቀትን እንጂ:: ከሸሪዓዊ እውቀት የተቋደሰ በእርግጥም ከእነርሱ ውርስ ተቋድሳል::" 
ቲርሚዚይ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ በለውታል··✍🏻

t.me/https_Asselefya1
🎈ሀበሻዊ ቃሪዕ ዉብ ድምፀ.......🍃

ሳዑድ ላይ የተቀራ !
🎈ሀበሻዊ ቃሪዕ   ዉብ ድምፀ.......🍃

ዱባይ ላይ የተቀራ!
«ባል ሆይ»
    
ባለቤትህ የሚያስፈልጋት ማረፊያና አስቤዛ ብቻ አይደለም!ከምንም ነገር በላይ...

እልህን የሚያጠፋ መልካም ንግግርን፣
ልቦናን የሚገራ እዝነትና ቅንነትን፣ ልፋቷን የሚያስረሳ ርህራሄን፣ትፈልጋለችና ተንከባከባት።


🎈
🎈ፍቅር ማለት.......

ፍቅር ማለት የአመታት ብዛት
አይደለም። አንዳንዴ አንድ ሠዉ እንደጋጣሚ ህይወትህ ዉስጥ ይገባል.

☞በዉስን ጊዜዎች ዉስጥ ልብህን ይገዘዋል የልብህ ንጉስ ይሆናል።

☞ከሱ በላይ መኖር አልችልም እስክትል ድርስ ለህይወትህ አላስፈላጊ ሁኖ ታገኘዉአለህ

ፍቅር_ማለት_የልብ_መገናኘት_እንጂ
የእድሜ ብዛት አይደለም..!!

      ✍ ሀያት ቢንት ከድር