💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
♨️ ትግሬ፣ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ጉራጌ፣ ስልጤ፣ ሀደሬ፣ ወለኔ፣ … አረብ፣ ነጭ፣ ጥቁር፣ እና
የመሳሰለው ሁሉምየዘር ሀረጋቸውን ወደላይ ሄዶ ሄዶ ከሰው ልጆች አባት ነብዩላህ አደም (አለይሂ ሰላም) ውጭ አይደለም፡፡ አደም ደግሞ የተፈጠረው ከአፈር ነው፡፡ ከአፈር የተፈጠረው የሰው ልጅ ደግሞ ሲሞት ወደ አፈር ይመለሳል፡፡

🎈 ታድያ ለምን ይሆን ዘሩን እንዲህ የሚመፃደቅበት እና አንዱ አንዱን የሚያንቋሽሽበት?የፍጡራን ሁሉ ፈጣሪ፣ ብቸኛው አምላክ አላህ የሰው ልጆች የሚለያዩት ለእርሱ ባላቸው ፍራቻ ብቻና ብቻ እንደሆነ እንዲህ ሲል ይነግረናል፡፡

يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَٰكُم مِّن ذَكَرٍ وَأُنثَىٰ وَجَعَلْنَٰكُمْ شُعُوبًا وَقَبَآئِلَ لِتَعَارَفُوٓا۟ ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ ٱللَّهِ أَتْقَىٰكُمْ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ


እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው፡፡

🎈አንድ አምላክ ዘንድ የሰው ልጆች የሚበላለጡት እሱን በመፍራታቸው ብቻና ብቻ ነው፡፡ለአእምሮ ባለቤቶች ይህ ትልቅ ትምህርት አለበትና ዘረኝነትን ሁላችንም እንራቀው፡፡

منقول
https://t.me/https_Asselefya1
ይድረስ ለት/ት ሚኒስቴር
Daru tewhid
ኡስታዝ ሳዳት ከማል

ሚኒስከርት አድርጋ ስትገባ ምንም ካላላቹ ሒጃብ ስትለብስ ለምን ትቃወማላቹ?

t.me/Darutewhide
ትንሹ ኢድ
Sadat
🎈 ትንሹ ኢድ.........?

🎙ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ

t.me/SadatKemalAbuMeryem/
ወንድ ልጂ ከምንም በላይ በችግሩ ግዜ ከጎኑ የምትቆም ሴት እጂጉን አብዝቶ ይወዳል!!

🎈
👉እዛጋ ትዳር ፈላጊው ይሰማሀል!!!!

"ትዳር ስኬታማ የሚሆነው፣
ትክክለኛ ሰው በማግኘት ብቻ ሳይሆን:
ትክክለኛ ሰው ሆኖ በመገኘትም ነው።"


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
«አንዲት ሙዕሚን ሚስት ማለት»

🎈ባሏን በጥሩ ነገር አይዞህ የምትል!

🎈በሁሉም ነገር ዋነኛ አጋዡና ረዳቱ የምትሆን!

🎈ዘውትር የምድራዊ ሕይወቷን ብቻ ከመኖርና ከመደሰት ይልቅ ከባሏ ጋር አኺራቸውን ማስታወስ የምትወድና

🎈ለኢኺራቸው ይዘውት የሚሄዱትን ስንቅ በጋራ ለማዘጋጀት ጽኑ ፍላጐት ያላትና ለቧላ ቅን ታዛዥ የሆነች ሚስት ነች።

~
https://t.me/https_Asselefya1
ሚስት ባሏ ሲራዳትና ሲንከባከባት በጣም ደስተኛ ትሆናለች በተለይም ስትታመም ወይም ቅሬታ ስታሰማው የሚስቱን ውዴታ ለማግኘት እና በመካከላቸው ያለውን ቅሬታ ወይም አለመግባባት የሚያጠፋበት መልካም አጋጣሚ ነው ፡፡ 

               👆ለባሎች👆

𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
⇗የጋብቻ አላማህ:
〰➖〰➖〰➖
☞እራስህን ለመጠበቅ
☞ክብርህን ለመጠበቅ
☞ሀራም ላይ እንዳት ወድቅ
☞ስሜትህን በሀላል ለማውጣት
☞በዲንህ ጉዳይ አቋም እንዲኖርህ

☞አሏህን በመገዛት(በኢባዳ) ላይ ተነሳሽነት እንዲኖርህ
☞ በሱና ላይ የተመሰረተ ቤተሰብ ለመገንባትና ልጆችህን በኢስቲቃማ ላይ ለማሳደግ ከሆነ:....

⇘ከጋብቻ ቡሃላ ድህነትን አትፍራ !⇘

ምክኒያቱም አሏህ ሱ.ወ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል :..

﴿ إِنْ يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِنْ فَضْلِهِ ﴾

"ድሀዎችም ከሆኑ አሏህ ከችሮታው ሀብት ይሰጣቸዋል"

➷ትዳር
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
Forwarded from đŸ’ŽŘŁŮŘŽŮ’تِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
ከመትወጂው ሰው ጋር ስትሮሪ
እንክብካቤ አድርጊለት በፍቅር
ስተቱን በሙሉ ጎልጉለሽ አታውጪ
ለቀሪ ሂወትሽ ጓደኛ እንዳታጪ


ዛሬ ላይ እኮ ሺህ መልካም ነገሮች እያሉት አንድ አስቸጋሪ ባህረውን አውጥተው ነገር የሚፈልጉ ከዚህም አልፎ ለፍቺ ደረጃ የሚያደርሱ እህቶች አሉ

ያ ኡኽቲ የሰው ልጅ ሙሉ ሆኖ አያውቅም ሊሆንም አይችልም ሙሉ አና ከስተት የፀዳና የጠራ አላህ ብቻ ነው።

ሲጀመር ትዳር አንዱ የ አንዱን ጎዶሎ ለመሙላት ነው ሚመሰረተው አንቺ ከነገሮች ከጎዶሎ ፀድተሽ ነው ሙስተሂል ጎዶሎሽን ሸፍኖና ደብቆ ቢሆን እጂ ስለዚ መልካም ነገሮቹን ለመመልከት ሞክሪ ተማም!

https://t.me/beytbenatasselfyat
👉 እዉን  ቁርኣን የአላህ ንግግር አይደለምን
   〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖


بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

✅ ክፍል  ➀

⇘በዓለም ላይ ቁርኣን የአላህ ንግግር መሆኑን የሚጠራጠር ሙስሊም የለም። ሙስሊሙ ልጆቹን ቁርኣን እንዲቀሩለት ያላሰለሰ ጥረት የሚያደርገው፣ ያለ ውዱእ የማይነካው፣ ጧት ማታ የሚቀራው፣
የሚማረው፣የሚያስተምረው፣ ማስረጃ አድርጎ የሚያጣቅሰው፣ የሚተገብረው “ቁርኣን የጌታዬ ንግግር ነው” ከሚል ፅኑ እምነት ተነስቶ ነው።

⇛ ግና የፈጣሪ ቃል የማይገታቸው፣ የሰለፎች ኢጅማዕ የማይከብዳቸው ሃፍረተ ቢስ ፍጡሮች ተተኩና “ቁርኣን የአላህ ሳይሆን
የሙሐመድ ወይም የጂብሪል ቃል ነው” አሉ።


⇛ ይሄ ይህ የሰው ቃል እንጂ ሌላ አይደለም ያለውን  ሙሽሪኩ ወሊድ ብኑ ሙጊራን ያስታውሰናል። [አልሙደሢር፡ 25] በተውሒድ ስም የነ አቡ ጀህል ዐቂዳ ዳግም ሲሰበክ አስቡት! የአሕባሾቹ ቁንጮ ዐብደላህ አልሀረሪም ቁርኣን የጂብሪል እንጂ በሐቂቃ የአላህ ንግግር አይደለም ከሚሉት ነው። [ኢዝሃሩል ዐቂደቲ ሱኒያህ፡ 58-59፣ 62] [አደሊሉል ቀዊም፡ 69]

⇛ መግቢያዬ ላይ እንደጠቆምኩት ይሄ ከንቱ
ዐቂዳ የአሻዒራ ዐቂዳ እንደሆነ ይሰመርበት።
[አልኢንሷፍ፡ 147] [ሸርሑ ጀውሀረት ተውሒድ፣ አልበይጁሪ፡ 73] [ሸርሑ ጀውሀረተ ተውሒድ፣ አሚር]

⇛ቁርኣን የአላህ ንግግር መሆኑን ለማስተባበል ያበቃቸው ስለ አላህ
የንግግር ሲፋ ያላቸው የተዛባ እምነት ነው። የአህሉ ሱና አቋም አላህ በፈለገ ጊዜበፈለገው ሁኔታ ይናገራል የሚል ነው።
እነዚህ ግን የአላህ ንግግር የሚስሰማ፣ ሲፈልግ የሚናገረው፣ ሲፈልግ የሚያቋርጠው እንደሆነ አያምኑም።

⇛ ይልቁንም መጀመሪያም መጨረሻም የሌለው፣ አንድ ወጥ የሆነና የማይቋረጥ፣ ድምፅና ፊደል የሌለው በነፍሱ ውስጥ ያለ ውስጣዊ ንግግር ነው ይላሉ። የሚገርመው ለዚህ ከንቱፍልስፍና የሚያጣቅሱት የክርስቲያኑ አኽጦልን ግጥም መሆኑ ነው! [ሙሽኪሉል ሐዲሥ፣ ኢብኑ ፉረክ፡ 169፣ 193-194፣ 212] 

ቁርኣንና ሐዲሥን ጥለው ከዚህ ክርስቲያን ጋር ምን እንዳጣበቃቸው ግራ የሚያጋባ ነው። የአላህን ከዐርሹ በላይ መሆን ገፍተው “ኢስተዋን” “ኢስተውላ”  /ተቆጣጠረ/ ሲሉ የሚያጣቅሱት
قد  استوى بشع على العراق .....

የሚለው የዚህኑ ሰውየ ስንኝ ነው። ለአላህ እጅ መኖሩን ሲያስተባብሉ ማስረጃ የሚያደርጉትም የዚሁኑ ሰውየ ስንኝ ነው። [ሙሽኪሉል ሐዲሥ፡ 235]

⇛ቁርኣን የአላህ ቃል አይደለም ለሚለው አቋማቸው አሽዐርያም ሆነ ማቱሪዲያ
የሚራኮቱበት፡


إن  الكلام  لفي الفؤاد .. وإنما جعل الكام  على  السان  دليلا

የሚለው ስንኝም የዚሁኑ ሰውየ ንግግር ነው። [ኢትሐፍ፣ ዘቢዲ፡ 2/146] “ንግግር
ማለት በልብ ውስጥ የሚታሰበው ነው።

✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ...............

✍️ዝግጂት  ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር حفظه الله
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ወንዶች ወንድ ልንሆን ይገባናል!!

በቃ ወንድ ሁኑ!! እኔ አይደለሁም አቡ ዑሰይሚን ያለ
ከፈለጋችሁ ኦዶወ ስሙ¡¡
☝️

✍️ ቢንት.......

t.me/abuUseyminabdurehman/11354
ጂሀድ
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

የዘመኑ  ጂሀድ
አጥፍቶ  መጥፋት

t.me/NABAWITUBE
ከቤትሽ/ህ መጥፋት የሌለባቸው ኪታቦች
Daru tewhid
ከቤትህ ወይም ከቤትሽ ውስጥ መጥፋት የሌለባቸው ኪታቦች......

🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሀፊዘሁላህ

https://t.me/Darutewhide
🎀ፍቅርን በኒካሕ ያገኛሉ!

"በመካከላቹሁም በተጣማሪዎችም
ፍቅርና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው።በዚህም ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አሉ"

       【አልሩም: 21】
            
🍃✍️t.me/https_Asselefya1
☞ከባለቤትሽ ጋር ደስተኛ በሆንሽበት  ጊዜ እነዚያ ቀናት ምን ያህል ቆንጆ ነበሩ:...

ለዚያ ደስታ ምክኒያቱ ባልሽ አይደለም?!

☞ታዲያ በአንዳንድ ድንገት ለሚከሰቱ አለመግባባቶች ምክንያት እነዚህን ቆንጆ ቀናት ለምን ትረሻለሽ?

☞ለምንድን ነው የደስታ ትዝታዎችን ያልመዘገብሽው?

☞ልብሽን ለምንድን ነው የህመም ትዝታዎች ማጠራቀሚያ ያደረግሽው?

🎀ለሚስት👆

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa