💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎈ተዉሒድ ሲገባህ እንድህ ነዉ የባጢል ሰዎች አጥበህ የምታሰጣ......!!

🏷ተዉሒድ ይቅደም ሺርክ ይዉደም!!

https://t.me/https_Asselefya1
‏قال تعالى : ﴿فَلَمّا نَسوا ما ذُكِّروا بِهِ أَنجَينَا الَّذينَ يَنهَونَ عَنِ السّوءِ ď´ž

وهكذا سنة الله في عباده أن العقوبة إذا نزلت نجا منها الآمرون بالمعروف والناهون عن المنكر.

تفسير السعدي
👉ጠላት የመሰከረው ሐቅ....!!

እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር ከ1816  - 1824 በአልጄሪያ ቆንስላ ተመድቦ የነበረው ትውልደ አሜሪካዊው ዊልያም ምለር ስለኒቃቢስት የአልጀሪያ ከዋክብቶች ይህን አስፍሯል፦

"በአልጄሪያ ባሳለፍኳቸው ተከታታይ ስምንት ዓመታት የአልጄሪያዊያንን ሙስሊም ሴቶች ቅርፅና መልክ በህይወቴ ተመልክቼ አላውቅም። ኒቃብ ባህላቸው አይደለም በሙስሊም ሴቶች ልብ ላይ የታተመ ሀይማኖታዊ መመርያ ነው"


http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
↱ፈታዋ ቁጥር ➊❽❷↲
በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ«አል ኸሚሴ»
❪✵❫ السُّـــ↶ــؤَال

❶.አላህ በጠረጠሩኝ እገኛለሁ ብሎ በተናገረውና፤ በተጦዩር ወይም በገዴ ያለውን ልዩነቱንና ተመሣሣይነቱን ቢያብራሩልኝ?

❷.በይቱል መቅድስ ዘንድ እንደ ሀጂ መጎብኘት ይቻላልን? የቤቱ አመጣጥስ በማን ነብይ ግዜ ነበር?


🗒የፈታዋ/ቁጥር ➊❽❷

❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ

🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
❍ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
↱ፈታዋ ቁጥር ➊❽❸↲
በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ«አል ኸሚሴ»
ೃ⁀ ጥያቄ፦የጋብቻ ቀለበት በእስልምና እንዴት ይታያል?

🗒የፈታዋ/ቁጥር ➊❽❸

❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ

🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
❍ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
እህቴ.......

የሺርክ ኩራፍት ከዉስጥሽ ጥርት ብሎ የተዉሒድ ብርሃን ልብሽ እንድሞላልሽ ከፈለግሽ የወንድም ሳዳት ከማል የሚለቃቸዉ ሙሐደራ ከልብሽ ትኩረት ሰጥሽ አድምጪ እመኝኝ ዉስጥሽ ያለ አጉል እሞነት ፀድት የሚልልሽ ካላመንሽኝ አድምጠሽ ሞክሪዉ!!

✍
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/SadatKemalAbuMeryem/317
صلاة العشاء
أبو ريس
تلاوة مقتطفة من صلاة العشاء

🎙أبو ريس محمد بن إمام

t.me/abu_reyyis_arreyyis/7022
✍️ባለፈ እዚህ የለጠፍኳት ነበረች የሆነ ቦታ የተገኘች!!
☞ ይፍጠንም ይዘግይ እርግጠኛ ነኝ ያሰብሽው ዓይነት፣ ያለምሽው ዓይነት፣ የተመኘሽው ዓይነት አጋር ይሰጥሻል። ዐይንሽን ከአላህ ላይ አትንቀይ። መልካም ጥርጣሬሽን ንፋስ አይግባው። ኢማንሽን ሸይጧን አይፈታተነው። የቂንሽን ነፍሲያ አትሸርሽረው። አሁንም በፊት እንዳሰብሽው አስቢ።አንድ ቀን መልካም የዲን ቤተሰብ፣ መልካም ሕይወት ይኖርሻል።
~t.me/AbuSufiyan_Albenan
በዝምታ  ውስጥ ብዙ ውብ ነገሮች አሉ
ጫጫታ በበዛበት በዚ  ዘመን ራስን ገለል አድርጎ ከራስ ጋ ትግል ራስን መጠየቅ ከራስ ጋ መወያየት   መቻል  አንዱ የሂወት ስኬት ነው::ከነፍስያ ጋር ጅሀድ መግጠም ነፍስያን ማሸነፍ መቻል   ጥንካሬን  ይጠይቃል  ለመምሰል ሳይሆን ለመሆን ስንጥር ያኔ አሸናፊ እንሆናለን ሂወት ውስብስብና ውጣውረዷ የበዛ   ጠመዝማዛ ነች በዛ በተወሳሰበ  ጠባብ መንገድ ለማለፍ የመጀመሪያው መርህ በራስ መተመመን ነው  ሁል ግዜም ቢሆን በራሳችን ከተማመንና ጠንካራ ከሆን ምንፈልገውን ነገር ለማገኘት ሚያግደን ምንም ነገር አይኖርም ቢኖርም እንኳን በመከራ  ውስጥ ሁነን  የነገን    ብርሀን  በልባችን አልመን   ወደፊት ከመጓዝ ጨለማው አያግደንም ።
እምነት Âą ተስፋ± ሰብር±ብረታት=አንድቀን  ስኬት ይኖራል !

✍️
https://t.me/https_Asselfya
ሀያእ  ከኢማን ነዉ......!!
አቡ አብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ»
🎈ሀያእ ከኢማን ነው........!!
➖〰➖〰➖〰➖〰


☞ ሀያእ ሲወሳ ሴት ልጅ አብራ ትወሳለች!!
☞ ሀያእ ከሌለህ የፈለከውን ስራ ነገር ግን ትመነዳዋለህ !!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/12229
t.me/https_Asselefya1/12229