💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ጥብቅ ማሳሰቢያ ለመጅሊስ!
~
ሰሞንኛውን የጉንችሬ ሙስሊም ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለውን የመብት ረገጣ ተከትሎ አንዳንዶች መጅሊሱ በኒቃብ ጉዳይ ላይ ሙስተሐብ ነው፣ ዋጂብ ነው፣ ... በሚለው ላይ ፈትዋ እንዲያወጣ እየጠየቁ ነው። እንደማጠናከሪያም ኒቃብ ከልክለዋል ያሏቸውን የሙስሊም ሃገራት እያጣቀሱ ነው። ይሄ እጅግ ቆ^ሻ ^ሻ የሆነ አካሄድ ነው። ሲጀመር እከሌ አገር ተከልክሏል ብሎ ማጣቀስ ለኢስላም ጠሎች ድንጋይ ማቀበል እንጂ ቁም ነገር ሆኖ የሚጠቀስ አይደለም። እጅግ በርካታ ሙስሊም ያልሆኑ ሃገራት እንደማይከለክሉ እየታወቀ ይህንን እያጣቀሱ ከእህቶቻችን ጎን መቆም ሲገባ እንደ ቱኒዚያ ባሉ ሃገራት ፀረ ኢስላም የፖለቲካ ሃይሎች የሚፈጥሩትን ጫና እየጠቀሱ ለበዳዮች ድንጋይ ማቀበል ወይ እንቅ^ልፋምነት ነው፤ ካልሆነ ግን ብል ^ግና ነው።
ለማንኛውም መጅሊሱም ሆነ ሌላ አካል በዚህ ጉዳይ ላይ የሚጠበቅበት ከግፉኣን ጎን መቆም ብቻ ነው። ጉዳዩ የፈትዋ ጉዳይ አይደለም። ጉዳዩ የመብት ጉዳይ ነው። ያያያዝኳቸውን ፎቶዎች ተመልከቱ። የትምህርት ቤት ቅፅር ግቢ ውስጥ ነው ይህ እየሆነ ያለው። ይህንን እያየ ፊት መሸፈን ዋጂብ ነው ሱና የሚል አካል ካለ ሲበዛ ሙغፈል ነው።
ደግሞ ይታወቅ። ማንም ቢሆን ግለሰብም ይሁን ተቋም አስገዳጅ ፈትዋ ሊያወጣ አይችልም። ቡድናዊ ፍላጎትን የተከተለ፣ ጠላትን የሚያስደስት ፈትዋ በማውጣት በእህቶቻችን ህይወት ላይ ከመቀለድ ባለፈ ራሱን ነው የሚያቀለው። ፈፅሞ የመብት ጥያቄ እና የፈትዋ ርእሶችን ማደበላለቅ አይገባም። ችግሩን መፍታት ባትችሉ እንኳ አጉል ፈትዋ ከምታወጡ ጉዳዩን በዝምታ እለፉት። ኢንሻአላህ ዛሬ ወይም ነጋ መብቱን የሚያስከብር ትውልድ ይመጣል።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
ወላሒ ጥግ የደረሰ ጥላቻ እና ምቀኝነት አላቸው።
=============

👉የጉንችሬ ሙሰሊም ተማሪዎች ኒቃብ የሚለብሱ ከሆነ እኛም ነጠላ ለበሰን እንማራለን አሉ......ድንዙዛን ናችሁ እንጅኮ እኛ መች አትልበሱ ብለን እናውቃለን ብትሸፋፈኑማ መልካም ነበር.... ሁሌም ልበሱ እኛ የማይመቸን ራቁታችሁን ስትሄዱ ነው ።

መሸፈን ለሸይጧን አይመቸውም ቢሸፈንም ለምቀኝነት ነው እንጅ ስትሰክሩ ታወልቁታላችሁ።

ሰካራሞች አይደላችሁ እንደ በእምነታችሁ መች ትፀናላችሁና ነው።

👉መጥፎ ነገሮች ሁሉ የናንተ መገለጫወች ናቸውኮ..አታውቁም እንዴ!!

✅ እኛ ሙስሊሞች ነን እንደናንተ የቀልድ እምነት የላግጣ እምነት የምቀኝነት እምነት የለንም።


http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
✍️ውዴ ጠንካራ አይበገሬ ሁኚ!!
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖


የነፈሰው ሁላ አይወዝውዝሽ
ባጉሎ ነፋስ የምትበር ናፋ አትሁኚ
ኮስታራ የክብራ የድኗ የቤቷ ፍትሃዊ ወታደር ሁኚ!!

ውዷ ሳትታገይ አትሸነፊ!!

ለሽንፈት ቦታ እና ጆሮ አትስጪ
ከቦታው ሸርተት ከአላማሽ ዝቅ ልያደርግሽ የሚመክርን ነብር ሁኚበት ላ ላ ድመት አላልኩም ነብር !!

አንዳንዴ ነብር መሳይ ድመቶች ስላሉ ነው!!

በቀደር እመኝ ምንም ነገር አይከሰትም አላህ ቀድሞ የፃፈው እና ያወቀው ቢሆን እንጂ ምንም ነገር አይደርስብሽም.ከደረሰብሽም " አልሀምዱሊላህ " ብለሽ ከልብሽ ፈገግ ብለሽ ያን ልፍስፍስ ሸይጧን አንጀቱን አሳርሪው ሶብርሽን ትግስትሽን ሊሰልብሽ የሚሰለጥን የተረገመ ሸይጧን በእጥፍ አሳርሪውና አሸናፊ ሁኚ ጀባሩ ዘንድ ውድ ትሆኚ ዘንድ!!

ጀግና ልጅ ታሳድጊ እና ጅግና ፍሬወችን ትተኪ ዘንድ ጀግና ሁኚ !!

ለሁሉ አታጎንብሽ!ዱንያ የጦር ሜዳ ናት ተማም?!!

منقول
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
#የ_ሱ_ና_ዋ__!!
------------------------
አንችኑ ብዬ እንጅ፤
ሌሎች ሲገደሩ ከኋላ ያስቀረኝ፡
አንችን መርጨ እንጅ፤
ይህን ያክል አመት ብቻየን ያኖረኝ፡
አንችን ፈልጌ እንጅ፤
ስጠበስ የኖርኩት እሳቱ ሲወረኝ፡
ተርፎኝ ያስቀመጥኩት ነፍስ መች ነበረኝ፡
                              
ነፍሴ አንችን ፈልጎ፤
አይንሽን ለማየት አይኔ እንዲህ ቢሰጋ፡
ለብዙ ዘመናት፤
ሳላገኝሽ ቀረሁ ባካል ባይነስጋ፡
የሆንኩትን እንጃ፤
አንችን እያሰበ ልቤ መች ረጋ፡
-------------------------------------------
የናፍቆቴ ሲበዛ፤
መምጫሽ ሲርቅብኝ ሐሳቤ በርክቶ ቢበተንብኝም፡
ዛሬ ላይ ሆኜ እንኳን፤
ነይ ከማለት ዉጭ የምልሽ የለኝም፡
--------------------------------------------
#ለማንኛውም__!!

በፍቅር አብበሸ፤
በኒቃብ አጊጠሽ እኔኑ መስክሪ፡
እኔ የምመኘው፤
አንችን ማገኘት ነዉ አደራ እንዳቀሪ፡
-------------------------------------------------
በሩቅ የሚያስታውቅ የመንሀጅ ፋናዋ፡
ተግባሯ እሚገልፀው የተውሒድ ቃናዋ፡
አንችን ብሏል ልቤ አንችን የሱናዋ፡
------------------------------------------------
በኑረዲን አል አረቢ (ከገጠር)2014
                                    
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎈ተዉሒድ ሲገባህ እንድህ ነዉ የባጢል ሰዎች አጥበህ የምታሰጣ......!!

🏷ተዉሒድ ይቅደም ሺርክ ይዉደም!!

https://t.me/https_Asselefya1
‏قال تعالى : ﴿فَلَمّا نَسوا ما ذُكِّروا بِهِ أَنجَينَا الَّذينَ يَنهَونَ عَنِ السّوءِ ď´ž

وهكذا سنة الله في عباده أن العقوبة إذا نزلت نجا منها الآمرون بالمعروف والناهون عن المنكر.

تفسير السعدي
👉ጠላት የመሰከረው ሐቅ....!!

እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር ከ1816  - 1824 በአልጄሪያ ቆንስላ ተመድቦ የነበረው ትውልደ አሜሪካዊው ዊልያም ምለር ስለኒቃቢስት የአልጀሪያ ከዋክብቶች ይህን አስፍሯል፦

"በአልጄሪያ ባሳለፍኳቸው ተከታታይ ስምንት ዓመታት የአልጄሪያዊያንን ሙስሊም ሴቶች ቅርፅና መልክ በህይወቴ ተመልክቼ አላውቅም። ኒቃብ ባህላቸው አይደለም በሙስሊም ሴቶች ልብ ላይ የታተመ ሀይማኖታዊ መመርያ ነው"


http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
↱ፈታዋ ቁጥር ➊❽❷↲
በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ«አል ኸሚሴ»
❪✵❫ السُّـــ↶ــؤَال

❶.አላህ በጠረጠሩኝ እገኛለሁ ብሎ በተናገረውና፤ በተጦዩር ወይም በገዴ ያለውን ልዩነቱንና ተመሣሣይነቱን ቢያብራሩልኝ?

❷.በይቱል መቅድስ ዘንድ እንደ ሀጂ መጎብኘት ይቻላልን? የቤቱ አመጣጥስ በማን ነብይ ግዜ ነበር?


🗒የፈታዋ/ቁጥር ➊❽❷

❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ

🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
❍ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
↱ፈታዋ ቁጥር ➊❽❸↲
በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ«አል ኸሚሴ»
ೃ⁀ ጥያቄ፦የጋብቻ ቀለበት በእስልምና እንዴት ይታያል?

🗒የፈታዋ/ቁጥር ➊❽❸

❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ

🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
❍ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
እህቴ.......

የሺርክ ኩራፍት ከዉስጥሽ ጥርት ብሎ የተዉሒድ ብርሃን ልብሽ እንድሞላልሽ ከፈለግሽ የወንድም ሳዳት ከማል የሚለቃቸዉ ሙሐደራ ከልብሽ ትኩረት ሰጥሽ አድምጪ እመኝኝ ዉስጥሽ ያለ አጉል እሞነት ፀድት የሚልልሽ ካላመንሽኝ አድምጠሽ ሞክሪዉ!!

✍
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/SadatKemalAbuMeryem/317