💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
✍️ከወንጀል አትጠራምና ተውበትን አብዛ!!

📍‏قال الشيخ صالح الفوزان :

لا أحَد يَسْلَم مِن المعاصي ،
ولكِن بابُ التوبة مفتُوح ولله الحمد .

ሸህ ፈውዛን (حفظه الله) እንዲህ ይላል።

ማንም ሰው አላህን ከማመፅ (ከወንጀል) ሊጠራ አይችልም። ነገር ግን ለአላህ ምስጋና ይገባውና ወደርሱ እንመለስ ዘንድ የተውበት በር ክፍት አድርጎልናል።

📚(إغاثة اللهفان - ١٨جمادى الأولى١٤٣٩)

https://t.me/https_Asselefya1
ሰበር!
~
ሰዑዲያ ዒድ ነገ ጁመዐ እንደሆነ አውጃለች። [ምንጭ:- አሰዑዲያ የዜና ወኪል https://twitter.com/SaudiNews50/status/1649070246681104386?t=gjVElwU_nLMs-1Vy-cEDSg&s=19
]
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል።
=
ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል፦

{ وَٱلۡقَمَرَ قَدَّرۡنَـٰهُ مَنَازِلَ حَتَّىٰ عَادَ كَٱلۡعُرۡجُونِ ٱلۡقَدِیمِ }
"ጨረቃንም የመስፈሪያዎች ባለቤት ሲሆን እንደ ዘንባባ አሮጌ ቀንዘል እስኪሆን ድረስ (መሄዱን) ለካነው።" [ያሲን፡ 39]

የጨረቃ መስፈሪያዎች የተባሉት በየ ወሩ ለ 28 ቀን የሚያልፍበት ቆይታ ነው። ቀጭን ሆና ጀምራ እያደገች ትሄድና ሙሉ ጨረቃ ትሆናለች። እንደገና እያነሰች ሄዳ በምስሉ ላይ እንደሚታየው ልክ እንደ ደጋን የጎበጠ የተምር ቀንዘል ጎብጣ ትቀጥናለች። በመጨረሻ ትጠፋለች።
ወሩ 30 ቀን ሲሆን ጨረቃ ለ 2 ሌሊቶች ትደበቃለች (አትታይም)። ወሩ 29 ቀን ሲሆን ደግሞ ለ 1 ሌሊት ትደበቃለች።
ኢስላማዊው የቀን መቁጠሪያ የጨረቃን እንቅስቃሴ መሰረት ያደረገ ነው። ስለሆነም ዘካ የሚወጣው፣ የልጆች ለአቅመ መጠን መድረስ የሚወሰነው በጨረቃ አቆጣጠር መሰረት ተሰልቶ ነው። በጨረቃው አቆጣጠር አንድ አመት 354 አካባቢ ቀናት ሲኖሩት የፀሐዩ አቆጣጠር ደግሞ 365 አካባቢ ቀናት አሉት። ስለዚህ የ 11 ቀን ልዩነት አለ ማለት ነው።

ማስታወሻ፦
አንዳንዶች የጨረቃን መውጣት ስንከታተል "ጨረቃን ታመልካላችሁ" እያሉ ይከስሳሉ። ለነዚህ አላዋቂዎች የምንላቸው እናንተ የፀሐይን እንቅስቃሴ መሰረት ያደረገውን መቁጠሪያ የምትጠቀሙት ፀሐይን ስለምታመልኩ ነው እንዴ? ለምን በራሳችሁ ላይ ትተኩሳላችሁ?
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ዉድና የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ዒዲኩም ሙባረክ አላህ መልካም ስራችን ይቀበለን መልካም ዒድ ይሁንላችሁ!

https://t.me/https_Asselefya1
ٰ

يا مـــــن أتـمّ الشـهــر يعبــد ربّــهُ
بُشراك بعد الصّدق إنَّ اليَومَ عيدْ .

https://t.me/almuhajir_app
Audio
ረመዷን ስለተለየኸን አዝነናል‼️

አንድ ሙእሚን ከረመዷን በመለየቱ እንዴት አያነባም!?ከአሁን በኋላ በቀረው እድሜ ረመዷንን ተመልሶ ያግኛት ወይም አያግኛት የማያውቅ ሆኖ ሳለ!!

በሰላም አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና የተገባው ነው ።
🎈አህቶች ጥንቃቄ‼️

በዒድ ቀን  እጃችሁ  ጫማችሁ  ጎናችሁ
ካሜራ  እየቀረፃችሁ
መዋል ይቅር   ያ ጥፍታችሁ ሳይቀር  ደግሞ  በሚድያ  መለጠፍ  ይቅር!

ፎቶ  መነሳት ሀራም ነዉ። ሁሉንም  እንጂ እግር  ጎን  ጫማ ሲቀር  የሚል መረጃ የለም።

☞አላህን  እንፍራ!! 

የራሳችን ጥፍት አልበቃ ብሎን በሚድያ እየለጠፍን ሰዉን አዛ አናድርግ!ፊትና ራሳችንን እንጠብቅ

✍️Umu  Useymin

https://t.me/https_Asselefya1
◾️አስተውል‼️

🎈ረመዷን በፍጥነት መሄዱና ማለቁ ብቻ ሳይሆን በዛው ልክ አንተም በፍጥነት ወደ ቀብር እየቀረብክ መሆኑንም ጭምር አስታውስ‼️

🎈እያንዳንዱ ቀን ማለት እድሜህ ነው። አንድ ቀን ባለፈ ቁጥር ከድሜህ አንድ ቀን ተቀንሶ አንድ እርምጃ ወደ ሞት እየገሰገስክ መሆኑን እወቅ።

✍️
📍ከረመዷን በኋላ አታፈግፍግ‼️

💦قَال الإمام ابن الجَوزي - رحمَه الله :

🎈ኢማም ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

«يَا مَن وَفَّى رَمَضَانَ عَلَى أَحسَنِ حَالٍ، لا تتغيّر بَعدَهُ فِي شوال»

🎈ረመዷንን ባማረ ሁኔታ የጨረስከው ሰው ሆይ ከረመዷን በኋላ ሸዋል ላይ አትቀያየር (በዛው ፅና)።

📚 التبصرة (٢/١١٤)

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ