☞ስምሽን በመጠበቅ ላይ ሳይሆኝ መልካም ስነ ምግባርሽ በማነፀ ላይ በርቺ !!
☞መልካም ስነ_ምግባር የአንችን ትክክለኛ ማንነት ሲገልፀ ስያሜሽን ግን በዉስን ሰዎች እይታ ብቻ ላይ ይወሰናል።
☞ለስነ ምግባርሽ እንጂ ለስያሜሽ አትጨነቂ !!
☞ባህሪሽ እና አስተሳሰብሽ የዉበትሽ ግማሺ ናቸዉ!
𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
☞መልካም ስነ_ምግባር የአንችን ትክክለኛ ማንነት ሲገልፀ ስያሜሽን ግን በዉስን ሰዎች እይታ ብቻ ላይ ይወሰናል።
☞ለስነ ምግባርሽ እንጂ ለስያሜሽ አትጨነቂ !!
☞ባህሪሽ እና አስተሳሰብሽ የዉበትሽ ግማሺ ናቸዉ!
𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«አቡ ዑበይዳህ ሶላሁድን» – ❝ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ❞⓽
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን ሩሕ እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ
ፈጣሪህን በመፍራት የታዘዝከው በዚህ ወር ብቻ አይደለም ... ከፀያፍ ነገሮች መራቅ የእድሜ ልክ ግብ እንጂ የአንድ ወር አላማ አይደለም !
ሁሌም ለአላህ እጅ የሰጠህ ሙስሊም ለመሆን ታገል ...
ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን ሩሕ እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ
وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّى يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ
እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡
https://t.me/Muhammedsirage
ከረመዷን በፊት ወደነበርክበት አመፅና ወንጀል ለመመለስ በማኮብኮብ ላይ ያለህ ወንድሜ ሆይ ! አላህን ፍራ! የረመዳኑ ጌታ የተቀሩት ወራቶችም ጌታ ነው ... አሏህን ፍራ! ፈጣሪህን በመፍራት የታዘዝከው በዚህ ወር ብቻ አይደለም ... ከፀያፍ ነገሮች መራቅ የእድሜ ልክ ግብ እንጂ የአንድ ወር አላማ አይደለም !
ሁሌም ለአላህ እጅ የሰጠህ ሙስሊም ለመሆን ታገል ...
ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን ሩሕ እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ
وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّى يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ
እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡
https://t.me/Muhammedsirage
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Sadat – የልጅቷ ለቅሶ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍የልጂቷ ለቅሶ......💧💧
https://t.me/https_Asselefya1
አንጀቴን አራስከዉ የመርየም አባት ሀቂቃ መሠሎችህ ያብዛልን ወንድ ማለት ነዉ ንገርልኝ አቦ...💪👈https://t.me/https_Asselefya1
☞︎︎︎
ደስታህ በአላህ እጅ ነው ጓደኛም አይቀማህ ወዳጅም አይወስደው በማንም ቁጥጥር ስር አይደለም አንተ ለማንም አልተፈጠርክምበአላህ ተወከል ለደስታህም ኑር!Forwarded from 💎أُخْتِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قال الشيخ مقبل الوادعي رحمه الله: «إن أهم علم هو تعلم العقيدة».
[إجابة السائل ٢٩٦]
[إجابة السائل ٢٩٦]
❝ስለ ኢድ ሶላት ማብራሪያ❞
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝ስለ ኢድ ሶላት ማብራሪያ❞
〰➖〰➖〰➖〰➖
🎈በድጋሜ የተለቀቀ!!
♨️العلم قبل القول ولعمل‼️
🎙 በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10548
〰➖〰➖〰➖〰➖
☞ የኢድ ሶላት ሁክም
☞የሚሰገድበት ወቅት
☞የሚሰገድበት ቦታ
☞ቢድአ የሆኑ ኢዶች
☞ የኢድ ሶላት አሰጋገድ
☞የተክቢራዎቹ ብዛት
☞ የሶላት ተክቢራ አይነቶች
☞ተክቢራ ላመለጠው ሰው
☞በተክቢራ ጊዜ እጅ ማንሳት
☞በተክቢራ መካከልየሚባል ዱአ
☞ያመለጠው ሰውቀዷ ማውጣት🎈በድጋሜ የተለቀቀ!!
♨️العلم قبل القول ولعمل‼️
🎙 በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10548
☞ጓደኛ ማለት ደከምኩ ስትል አይዞህ ብሎ የሚያጠነክርህ እንጂ እኔም ደከምኩ ብሎ አብሮ የሚያሰንፍህ አይደለም!
🌹የኔ ብርታት አንቺኮ የኔ ልዩ ስጦታዬ ነሽ{H}
ኑሪልኝ መልካሙ ሁሉ ያግራልሽ !በሄድሽበት ሁሉ መልካሙ ይግጠምሽ أحبكي كثرا يا أم فاروق🌹
✍️أم عثيمين
https://t.me/https_Asselefya1
🌹የኔ ብርታት አንቺኮ የኔ ልዩ ስጦታዬ ነሽ{H}
ኑሪልኝ መልካሙ ሁሉ ያግራልሽ !በሄድሽበት ሁሉ መልካሙ ይግጠምሽ أحبكي كثرا يا أم فاروق🌹
✍️أم عثيمين
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ➁➆
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ➁➇
الشيخ علي الحذيفي
❝ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!❞
☞ጁዝ ሃያ ስምንት
▪الليلة(28) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
ከሱረቱል ሙጃደላህ አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ተሕሪም አንቀፀ 12
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12025
☞ጁዝ ሃያ ስምንት
▪الليلة(28) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
ከሱረቱል ሙጃደላህ አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ተሕሪም አንቀፀ 12
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12025
☞እንዲህም አይነት ደስታ አለ
~
ከደጋጎቹ_ቀዬ
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
~
ደግ ልብ በሌሎች ደስታ ይደሰታል። በሌሎች ማዘን ያዝናል። ምቀኛና ክፉ ልብ ደግሞ በሌሎች ደስታ ይከፋል። በሌሎች መጎዳት ይፈነጥዛል። "ምቀኛ ከራሱ ማግኘት ይልቅ የጓደኛው ማጣት ነው የሚያስደስተው" ይባል የለ?
በወገኖቹ ደስታ የሚረካ፣ በሃዘናቸው የሚያዝን ሰው ምንኛ የታደለ ነው?! ከወገኖቹ ልብ ውስጥ ደስታን ለማስገባት የሚተጋ አማኝ ምንኛ የላቀ ነው?! ታላቁ ታቢዒይ ሙሐመድ ብኑል ሙንከዲር - ረሒመሁላህ - "ከዱንያ ሁሉ የሚያስደስትህ ምንድነው?" ተብለው ሲጠየቁ "ሙእሚንን ማስደሰት'' ብለው ነበር የመለሱት። [ቀዷኡል ሐዋኢጅ፣ ኢብኑ አቢ ዱንያ፡ 33]
ከደጋጎቹ_ቀዬ
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
☞የሞራል ከፍታ
~
የሆነ ሰው ሰልማን (አልፋሪሲይ) - ረዲየላሁ ዐንሁ - ዘንድ ገባ። እሳቸው ሊጥ እያቦኩ ነበር።
* "
ከደጋጎቹ_ቀዬ
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
~
የሆነ ሰው ሰልማን (አልፋሪሲይ) - ረዲየላሁ ዐንሁ - ዘንድ ገባ። እሳቸው ሊጥ እያቦኩ ነበር።
* "
ምንድነው ይሄ?" አላቸው። እንዴት ይህንን ትሰራለህ ማለቱ ነው።
ሰልማን በዚህን ጊዜ እንዲህ አሉት፡-
"አገልጋያችንን ለሆነ ስራ ልከነዋል። ሁለት ስራ ልንደርብበት ደግሞ አልፈለግንም።" [ሒልየቱል አውሊያእ፡ 1/2ዐ1]
ከደጋጎቹ_ቀዬ
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
✍ ጉደኛው ግመል .... የወሎ ትውስታ ክፍል 2 !!
☞ ይገርማል እንደ ሀገሩም የሰው ሁኔታ ልማድ እና ወግ ይለያያል ወገን እኔማ ብዙ የማላውቃቸውን ነገራቶች የተማርኩበት ግዜ ነበር ።
☞ የሚገርም ነገር ላጫውታችሁ ለፈገግታ ያክል እህት ወንድሞች ፈገግታ ሱና ነው ።
☞ በሰሜን ወሎ #ውርጌሳ ከተማ ላይ ከከተማይቱ ከወደ ላይ በኩል ትልቅ ተራራ አለና ወደዛ መሄድ ከጀልኩና ከአንድ ሰው ጋር ሄድን ሓቂቃ በጣም ይገርማል መንገዱ !!
☞ተራራውን ከታች ሁናችሁ ስታዩት በቀላል መድረስ የሚቻል ይመስላል ግን ጠጋ ብለን ስናየው በጣም ከባድ ነበር
☞ እንደምንም ብለን ግማሹ አከባቢ ደርሰን ትንሽ አረፍ ብለን ወደ ታች ተመለስን ግን ጉዳዩ ስንመለስ ነበር ።
☞ ስንመለስ እየመሸ ነበርና ጫካም ስለነበር ቶለ ቶለ እያልን ቁልቁለቱን እየወረድን ነው ድንገት ግን መንገዳችንን የሆነ ነገር ዘጋብን ምን አትሉኝም ..??
☞ ትልቅ ወንድ ግመል መንገዳችንን ዝግት በየት እንለፍ ?? መንገድ እንዳንቀይርም ከጎን እና ጎን ቤት አለ እኛም #ሼም ያዘን እና ዝም አልን አሳፍሮን ድንጋይ ብንወረውርም አይሰማም ግመሉ ..!!
☞ያለን አማራጭ ቢኖር በድፍረት ማለፍ ብቻ ነበር ከዛም እንደምንም ብለን እየፈራንም ቢሆን አለፍን ግመል ሳይ ያቺ ክስተት ትዝ ትለኛለች ።
☞ የአከባቢውን ባህል እና ወግ ያለመደ ሰው አስቸጋሪ ነው ወገን !!
✍ አቡ ዑሰይሚን
t.me/abuUseyminabdurehman

Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🎈ሰባት የኢድ አልፈጥር በአል ሱናዎች
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
①) ተክቢራ፦ የመጨረሻው የረመዷን ቀን ፀሀይ ከጠለቀችበት ጊዜ ጀምሮ ኢማም ለሶላት እስኪነሳበት ጊዜ ድረስ ማለት ይችላል።
②) ዘካተል ፊጥር ማውጣት፦ ይህም ኢድ ሁለት ቀን አለው ሲባል ጀምሮ ሶላት ተሰግዶ ከመጠናቀቁ በፊት መሆን አለበት።
③) ተምር መብላት፦ ይህም ለኢድ ሶላት ከመውጣታችን በፊት ሲሆን በነጠላ ቁጥር መብላት የተወደደ ነው።
④) ያማረ ልብስ መልበስና ሽቶ፦ ይህ ለወንዶች ሲሆን ሴቶች ግን ሽቶና የሚስብ ልብስ ልትጠነቀቅ ይገባል።
⑤) ገላን መታጠብ፦ ኢብኑ ኡመር ይታጠብ ነበር። ኢማሙ ነወውይ የተወደደ ተግባር በመሆኑ ስምምነት አለ ብሏል።
⑥) መንገድ መቀየር፦ ወደ ኢድ የሄደበት መንገድ ትተን በሌላ መንገድ ወደ ቤት መመለስ። መልእክተኛው ይቀይሩ እንደነበር ተዘግቧልና።
⑦) እንኳን አደረሳችሁ መባባል፦ ሶሀባዎች እርስ በርስ ሲገናኙ የእንኳን አደረሰህ መልእክት ይለዋወጡ ነበር። የተወደደ የሚሆነው ሶላት ከተሰገደ በኋላ ጀምሮ ባለው ጊዜ ነው።
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10557