💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🎈የሴቶች ቅናት

ጠበሪ እንዲህ ይላሉ: ቅናት ለሴቶች ይቅር የሚባል ነው ፣ ተፈጥሯዊ ባህሪያቸው ነውና አይቀጡበትም"

📚አል አዳቡ ሸርዒይ


https://t.me/https_Asselefya1
🎈ጀሊሉ መልካም ባል ከረዘቀሺ

እንደ ሚስትነት ብቻ ሳይሆን ልክ እንደ ሁለተኛ እናት ሆነሺ ነው  ልትከባከቢው ሚገባው ።

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
🎈ከሴቶች ሁሉ በላጯ...

ከሴቶች ሁሉ በላጯ መልካም ነገር የምትወድና በመልካም ነገር የምትሽቀዳደም
አሏህን የምትፈራ  መልካም ባህሪ የተላበሰች አይናፍር የሆነች
የሶላት  አውቃት ጠብቃ በኹሹዕ ተሞልታ የምትሰግድ ናት

خير النساء البرة التقية.    
ذات الصلاح العفة الحيية

قد حافظت على الصلاة الخمس
وكل ما فيه زكات النفس
تتلو كتاب الله لا تهجره
ذاكرة لربها تستغفره


الجوهرة المكنونة

🖊 ام عاتكة
https://t.me/https_Asselefya1
☞እስቲ ተጠየቅ??

አስር ቁልፍ ተሰጥቶህ ከነዚህ ቁልፎች ውስጥ አንዱ በወርቅ፣ በብርና በዶላር የተሞላ የመጋዘን ቁልፍ ነው ከፍተህ የፈለከውን ውሰድ ብትባል ምን ታደርጋለህ?

ሀ】በግምት አንዱን ቁልፍ መርጬ ሌላውን እተዋለሁ
ለ】ሁሉንም አልፈልግም ብዬ እተዋቸዋለሁ
ሐ】ትክክለኛው ቁልፍ እስካገኝ አስሩንም እሞክራለሁ

✑መልስህ ያለምንም ጥርጥር "ሐ" እንደሚሆን እገምታለሁ።


☞ለይለተል ቀድርም ልክ እንደዚሁ ምሳሌ ነው።

☞በአስሩ የረመዷን የመጨረሻ ቀናቶች ውስጥ ፈልገው ተብሎ አስር ቁልፍ ቀናቶች ተሰጥቶሀል።
አላህ ይህንን ታላቅ እድል ይወፍቅህ ዘንዳ በአስሩም ሌሊቶች ውስጥ ፈልጋት።


☞ወርቅና ብር እኮ ርካሽ የዱንያ ቁስ ናቸው። ለይለተል ቀድር ግን ከሰማንያ ሶስት አመት በላይ የሆነ ኢባዳ የምታገኝበት፣ ወንጀልህ የሚማርበት፣ የአላህ ውዴታ የምትሸምበትና ጀነት የመግቢያ ሰበብ ነው።


⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎈ይሰማል ሴቶች....!!

⇛ሸይኽ እንዳሉት ሴት ልጂ ጠባብ ልብስ ሴቶች አጠገብም እመህረሞቿ አጠገብም መልበስ አይፈቀድላትም።


⇛ዉጭ ላይ ተወጣጥረዉ እየተዉረገረጉ የሚሄዱትስ ምን እንበላቸዉ እ!?

አላህ ይምራቸዉ።


✍️ቢንት.....

t.me/abuUseyminabdurehman
ለሰዎች ኸይር ነገር በኢኽላስ እንደማሰራጨት የልብ እረፍት የለም ።

🎈መልካም ረፍድ...
ቁርአን ጁዝ ➁➂
الشيخ علي الحذيفي
❝ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!❞


☞ጁዝ  ሃያ ሶስት

▪الليلة(23)  رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله


ከሱረቱል ያሲን አንቀፀ
28 እስከ ሱረቱል ዙመር አንቀፀ 31

   ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/11921
🎈ከረመዷን በኋላ መቀጠል በትዕዛዝ ላይ...
ባል ስትመርጪ ከዲኑ ከስነ_ምግባሩ ጋር ወንዳ ወንድ እንድሁም ንፀህናዉን የጠበቀ ኮፍጣና ይሁን!!ጨርሻለሁ¡

🎈


𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1