💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
قال ابن القيم رحمه الله : "لو كانت ليلة القدر بالسنة ليلة واحدة لقمت السنة حتي أدركها .. فما بالك بعشر ليال ..


ኢብኑል ቀይም : ለይለተል ቀድር (የምትገኘው ) በአመት አንዲት ሌሊት ውስጥ ቢሆን እሷን ለማግኘት አመቱን በሙሉ በቆምኩ (ሌሊት በሰገድኩ .. አላህን በለመንኩ ) ነበር ... በአስር ሌሊቶች ውስጥ ሆናማ ነገርህ እንዴት ይሆናል ?!
ይላሉ

* የተቀሩትን ሌሊቶች አላህን በመፍራት የቻልነውን ሁሉ እናደርግ

አላህ ይምራን
«ገባህ ወይ ጀግናዬ»
➖➖➖➖➖➖

ባንድ ልትቀመጥ ከሱንዮች ጋራ፣
ድንቁን የሏህን ቃል ቁረአን ልቀራ፣
አብረህ ልታጣጥም የተውሂድ ጥፈጥና፣
ሁሉን ነገር ትተህ በል እይው ግባና፣
የነብዪን መንገድ ቀናውን ጓዳና፣
ከቢድአ እርቀህ በል ና እየው በሱና፣
በተውሂድ በሱና ወንድም ሲያስታውስህ፣
ባላህ ቃል ቁረአን እርካታ ሲሰማህ፣
ከዚህ በላይ ደስታ ምን ሊፈጥርልህ፣
ይልቅ ተጠቀመው በርታና ቅመሰው፣
የተውሂድ ትውስታ ጥቅሙን አጣጥመው፣

  âœá‰ áŠ á‰Ą ዑበይዳህ ሶላሁድን

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
هجر القرآن
#تدبر_آية

قال تعالى:
( إِنَّ قَوۡمِی ٱتَّخَذُوا۟ هَـٰذَا ٱلۡقُرۡءَانَ مَهۡجُورࣰا﴾ [الفرقان ٣٠]

《 فمن عدم النصح للقرآن هجر القرآن سواء هجر التلاوة أو هجر التدبر أو هجر العمل بالقرآن 》
🎙 للشيخ عبد الرزاق البدر
አንተ መልካም ሴት እንደምትፈልግ ሁሉ

መልካም ሴት  የምትፈልግህ መልካም ወንድ ሁን።


ግልባጭ ለሴቶችም!!
منقول
🎈የሴቶች ቅናት

ጠበሪ እንዲህ ይላሉ: ቅናት ለሴቶች ይቅር የሚባል ነው ፣ ተፈጥሯዊ ባህሪያቸው ነውና አይቀጡበትም"

📚አል አዳቡ ሸርዒይ


https://t.me/https_Asselefya1
🎈ጀሊሉ መልካም ባል ከረዘቀሺ

እንደ ሚስትነት ብቻ ሳይሆን ልክ እንደ ሁለተኛ እናት ሆነሺ ነው  ልትከባከቢው ሚገባው ።

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
🎈ከሴቶች ሁሉ በላጯ...

ከሴቶች ሁሉ በላጯ መልካም ነገር የምትወድና በመልካም ነገር የምትሽቀዳደም
አሏህን የምትፈራ  መልካም ባህሪ የተላበሰች አይናፍር የሆነች
የሶላት  አውቃት ጠብቃ በኹሹዕ ተሞልታ የምትሰግድ ናት

خير النساء البرة التقية.    
ذات الصلاح العفة الحيية

قد حافظت على الصلاة الخمس
وكل ما فيه زكات النفس
تتلو كتاب الله لا تهجره
ذاكرة لربها تستغفره


الجوهرة المكنونة

🖊 ام عاتكة
https://t.me/https_Asselefya1
☞እስቲ ተጠየቅ??

አስር ቁልፍ ተሰጥቶህ ከነዚህ ቁልፎች ውስጥ አንዱ በወርቅ፣ በብርና በዶላር የተሞላ የመጋዘን ቁልፍ ነው ከፍተህ የፈለከውን ውሰድ ብትባል ምን ታደርጋለህ?

ሀ】በግምት አንዱን ቁልፍ መርጬ ሌላውን እተዋለሁ
ለ】ሁሉንም አልፈልግም ብዬ እተዋቸዋለሁ
ሐ】ትክክለኛው ቁልፍ እስካገኝ አስሩንም እሞክራለሁ

✑መልስህ ያለምንም ጥርጥር "ሐ" እንደሚሆን እገምታለሁ።


☞ለይለተል ቀድርም ልክ እንደዚሁ ምሳሌ ነው።

☞በአስሩ የረመዷን የመጨረሻ ቀናቶች ውስጥ ፈልገው ተብሎ አስር ቁልፍ ቀናቶች ተሰጥቶሀል።
አላህ ይህንን ታላቅ እድል ይወፍቅህ ዘንዳ በአስሩም ሌሊቶች ውስጥ ፈልጋት።


☞ወርቅና ብር እኮ ርካሽ የዱንያ ቁስ ናቸው። ለይለተል ቀድር ግን ከሰማንያ ሶስት አመት በላይ የሆነ ኢባዳ የምታገኝበት፣ ወንጀልህ የሚማርበት፣ የአላህ ውዴታ የምትሸምበትና ጀነት የመግቢያ ሰበብ ነው።


⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎈ይሰማል ሴቶች....!!

⇛ሸይኽ እንዳሉት ሴት ልጂ ጠባብ ልብስ ሴቶች አጠገብም እመህረሞቿ አጠገብም መልበስ አይፈቀድላትም።


⇛ዉጭ ላይ ተወጣጥረዉ እየተዉረገረጉ የሚሄዱትስ ምን እንበላቸዉ እ!?

አላህ ይምራቸዉ።


✍️ቢንት.....

t.me/abuUseyminabdurehman
ለሰዎች ኸይር ነገር በኢኽላስ እንደማሰራጨት የልብ እረፍት የለም ።

🎈መልካም ረፍድ...
ቁርአን ጁዝ ➁➂
الشيخ علي الحذيفي
❝ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!❞


☞ጁዝ  ሃያ ሶስት

▪الليلة(23)  رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله


ከሱረቱል ያሲን አንቀፀ
28 እስከ ሱረቱል ዙመር አንቀፀ 31

   ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/11921
🎈ከረመዷን በኋላ መቀጠል በትዕዛዝ ላይ...