💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ቁርአን ጁዝ ➀➈
الشيخ علي الحذيفي
❝ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!❞


☞ጁዝ  አስራ ዘጠኝ

▪الليلة(19)  رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله


ከሱረቱል ፉርቃን አንቀፀ
21 እስከ ሱረቱል ነምል  አንቀፀ 55

   ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/11801
የአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን ትምህርቶች በቴሌግራም የሚሰራጩት በዋትሳፕ በቅደም ተከተል ይለቀቃል ! መከታተል የፈለገ ወይም እስከዛሬ ያልተቀላቀለ ቢቀላቀል መጠነኛ በሆነ ሜጋባይት በየ ቀኑ ደርስ ይለቀቃል!ገብቶ መጠቀም ይቻላል።

☟☟
http://chat.whatsapp.com/C5OhVEjUKwhA05nPpKHqqk

ወይም ☟☟
http://chat.whatsapp.com/L7AP36SPhiILUNyr7yDeVg

✍️
☞የሆነ ኺላፍ ሲፈጠር በኡስታዞች መሀል የከሌ ተማሪ ነኝ እያሉ መወገን ግን ምንድነዉ እ ማለቴ የድን ተማሪዎች ነን አለቀ።ኡስታዞች በእዉቀታቸዉ ይተራረሙ እኛ መወገን ምን አመጣዉ። በተለይ አንዳድ ሴቶች አታጨብጭቡ የምር በኡስታዞች መሀል ኺላፊ ሲፈጠር ረድ ሲደራረጉ እኛ ዝም ነዉ ማለት ያለብን የአለ አቅማችን መሀል ገብተን ነገር አናቀጣጥል!!!


https://t.me/https_Asselefya1
☞የሱና እህቶቼ ሆይ ከጭፍን ወገተኛነት እራሳችሁን አርቁ!! ሰዉየዉ በቁርአን በሀድስ መዝኑት ዝም ብላችሁ ባማረ ድምፀ ስላስተማራችሁ እሱን አትንኩ አትበሉ!! ጥፍት ካለበት ማንም ይሁን ማን በቁርአን በሀድስ መታረም አለበት።

ጭፍን ወገተኛነት ኢኽዋኖች ሰፈር ቀረ እሺ!!
ማንንም በጭፍን ተከታይ ልንሆን አይገባም ።

☞ኢኽዋኖች ሰፈር ኡስታዜ እያልን ወግነን አልቅሰን ተከራክረን በቅቶናል። አልሐምዱሊላህ ረድ አድራጊ ኡስታዞች አላህ ያብዛቸዉ ረድ ባይኖር ስንቶቻችን ጭንፍን ተከታይ የኡስታዝ ተከራካሪ ሆነን ነበር በጭፍን ማለት ነዉ። አሁንማ የማንም ተከታይ አይደለን በቁርአን ሀድስ በሰለፎች አረዳድ ቀጥ ብሎ ከሄዴ እንማራለን አለዛ ወዳ ወድህ ወለም ዘለም የሚል ከሆነ አራግፈን እንጥላለን ። ሀቅ በዞረበት እንዞራለን!!


https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قد أقبلت العشر الأواخر فما أنتم فاعلون

الشيخ محمد مزيان حفظه الله
☞የዲን እጦት እና የመልካም ስነ-ምግባር ድርቀት

⇛ሶስት ሰዎች የዲን እጦት እና የመልካም ስነ-ምግባር ድርቀት አንድ ላይ ጠፍንጓቸዋል:-

1⇘ፂሙን ላጭቶ ፂም ባሳደጉ ወንድሞች የሚያሾፍ ጂል።

2⇘ተገላልጣ እየሄደች በተሸፈነች እህት ላይ የምታላግጥ ጂላጂል።

3⇘ባለጌ ሆኖ በጨዋ ላይ የሚሳለቅ ጂላንፎ።

https://t.me/Abulbuhari
የእምነት መሰረቶች .pdf
1.4 MB
☞የእምነት መሰረቶች ዝግጅት

✍ አቡል ቡኻሪ ሰዒድ ሙሳ


https://t.me/Abulbuhari
Forwarded from Sadat_Text_Posts
ትላንትም ዛሬም ነገም በአላህ ፍቃድ ከጠማማዎቹ ኢኽዋነል ሙስሊሚን እና ጠበቆቻቸው የጠራሁ ነኝ። አልሐምዱሊላህ።
https://t.me/SadatTextPosts
☞በሃገራችን ሲቆሙ፣ ሲቀመጡ፣ የሆነ ነገር ሲገጥማቸው "እናቴ ድረሽ" የሚሉ ብዙ ናቸው። ይሄ ነገር እንዴት ነው? በሰዑዲያ ታላላቅ ዑለማዎች በጋራ ፈትዋ የሚሰጡበት ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ እንዲህ ይላል:—
"አንዳንዱ ሰው ሲቆም፣ ሲቀመጥ "እናቴ!" ማለቱ አይፈቀድም። ምክንያቱም የሩቅን ወይም የሞተን አካል በሆነ ጉዳይ ላይ እንዲረዳ መጣራት ነውና። ይሄ ደግሞ የሺርክ እምነት ነው። ስለሆነም ተውሒድን ለመጠበቅ እንዲሁም ከሺርክና ከመንገዶቹ ለመራቅ ሲባል ይህንን አነጋገር መተው ግድ ይላል።"


[ፈታዋ አለ፞ጅነቲ አዳ፞ኢማህ: 26/362]

ፈትዋውን የሰጡት ዓሊሞች:—

1/ በክር አቡ ዘይድ፣
2/ ሷሊሕ አልፈውዛን፣
3/ ዐብዱላህ አልጉደያ፞ን እና
4/ ዐብዱልዐዚዝ ኣሊ ሸ፞ይኽ

https://t.me/IbnuMunewor
split-20-4
<unknown>
🍁🍂

#ليــلةالقــدر

ومـاأدراك ماليــلة القـدر
#تفسيـر_ســورة_القــدر

🎙الشيـخ ابن عثيمــين رحــمه اللــه


🍁🍂
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
معنى "اللهم إنك عفو تحب العغو فاعفوا عنا"

🎙للشيخ ابن عثيمين رحمه الله

https://t.me/https_Asselefya1
-

▪️عنْ عائِشَةَ رَضِيَ اللَّه عنْهَا، قَالَتْ:

قُلْتُ: يَا رَسُولَ اللَّهِ أَرَأَيْتَ إِن عَلِمْتُ
أَيَّ لَيْلَةٍ لَيْلَةُ القَدْرِ مَا أَقُولُ فِيهَا؟ قَالَ: 
قُولي: اللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ تُحِبُّ العفْوَ فاعْفُ عنِّي 

📓رواهُ التِرْمذيُّ .
አያተል ኩርሲ
ማሒ ሙሐመድ
የረመዳን ግብዣዬ

ዛሬ አድስ እንግዳ ይዥላችሁ መጥቻለሁ በቻናሌ

በልጄ ማሒ ሙሐመድ

አያተል ኩርሲ

t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
አዛን
ማሒ ሙሐመድ
የረመዳን ግብዣዬ

ዛሬ አድስ እንግዳ ይዥላችሁ መጥቻለሁ በቻናሌ

በልጄ ማሒ ሙሐመድ

አዛን

t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris