💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
✍️حال_السلف_في_رمضان

الإكثار من التلاوة

«من هدي السلف الإكثار من تلاوة القرآن والحرص على تكرار ختمات القرآن؛ لأنه فرصة مع التدبر والتعقل وإذا ضم إلى ذلك حفظ ما تيسر في أوقات أخرى من الشهر يجمع بين المصلحتين يكثر من التلاوة ويجعل وقتًا خاصًا لحفظ ما تيسر من ذلك فهذا حسن».

[الموقع الرسمي للشيخ عبد العزيز بن عبد الله بن باز رحمه الله]

𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
✍️فتاوى_قرآنية

︎يجوز للمرأة الحائض أن تقرأ القرآن الكريم، بدون أن تمسه مباشرة، فلا دليل صحيح صريح يمنعها من قراءة القرآن.

قال الشيخ ابن عثيمين:

«تقرأ الحائض ما تحتاج إلى قراءته من كتاب الله عز وجل، ولكنها تقرأه إما عن ظهر قلب وإما بالمصحف مع حائل من منديل أو قفاز أو نحوه»

📚[«فتاوى نور على الدرب» (309)]

𝐓𝐞 √ t.me/https_Asselefya1
«የመጨረሻዋ ጉዞ»
በኡስታዝ አቡል አባስ
የመጨረሻዋ ጉዞ......!!

🎙በኡስታዝ አቡል አባስ حفظه الله

⇙⇙⇙⇙⇙⇘⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/https_Asselefya1
تذكرة 📜

قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله تعالى:

‏" الباب مفتوح والخير كثير والرب قريب مجيب، ‏ولكن نحن الذين نُبعد أنفسنا عن هذه الخيرات وهذه المواسم ‏ننشغل مع المنشغلين ونلهو مع اللاهين، ‏إلا من وفقه الله تعالى وعرف قدر عمره وقدر شهوره ‏وقدر أيامه وقدر ساعاته وقدر هذا الشهر العظيم ".

📔‏[٢ -‌ رمضان  ⁩١٤٣٩هـ]

𝐓𝐞↬ t.me/https_Asselefya1
فوائد رمضانية
الشيخ صالح فوزان حفظه الله
💥جديد💥 فوائد_رمضانية

☑️كلمة في بيان فضائل العشر الأواخر من رمضان

🎙 للشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله

🗓الأحد ١٨ رمضان ١٤٤٤هـ

http://t.me/https_Asselefya1
የጎዳና ኢፍጧር..!!
በኑረዲን አል አረቢ
🔖የጎዳና ኢፍጧር....!?

ረሀብ ቢርበኝ ለድንገት ብደርስም፡
በጎዳና ኢፍጧር ፆሜን አላፈርስም፡
የቢዲዐን ድግስ እኔ አልቋደስም፡
ከጠማሞች ተርታ አልልከሰከስም፡
መስመር ላይ ወጥቼ አልርመሰመስም፡
ለኢኽዋኖች ጥሪ እንደ ቦይ አልፈስም፡

🎙 በኑረዲን አል አረቢ ከደሴ

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ቻትና ጫት

ቻት ላይ የተጠመዱ ሴቶች፣ ከተለያዩ ወንዶች ጋር ቻት በማድረግ የቆጡን የባጡን በመለፈፍ ግዜ የጠበባቸው እንስታዊያን ስብዕናዎች ለትዳርና ቁም ነገር አይመጥኑም። ሲመሽና ሲነጋ በስላቅና ኢሞጂ ጋጋታ የተዝረከረኩ ሴቶች የወሬ ሱሳቸው ከባድ ነዉና ተጠንቀቁ። ለአንድ ሰላምታ አስር የመልስ እሩምታ ናዳ የሚያወርዱ ሲሆን ተለክፈዋል።

ጫት በማኘክ የተለከፉ ወንዶችም ቂም ነገራቸው የበዛ ቁም ነገራቸዉ ያነሰ ነው። ከሚያኝኩት ቅጠል ጋር ኑሮኣቸውን አብረው እያኘኩ አኼራቸውንም እያሸማቀቁ መሆኑን በብዙ አልተረዱም። እነዚህንም ተጠንቀቁ። ጫትና ቻት በወዝንና ማዕና የሚቀራረቡ ሆነው አገኘኋቸውና ይህን ከተብሁ። ሰናይ ቀን!!
منقول
↱ፈታዋ ቁጥር ➊0❺↲
በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ«አል ኸሚሴ»
~አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
❪✵❫ السُّـــ↶ــؤَال

❶.አንድ ሰው ሸሪአዊ እውቀትን ለመማር  ቤተሰቦቹን ሳያሥፈቅድ   ቢንቀሳቀስ እንደት ይታያል?? ቤተሰቦቹ ሥራ እንዳግዛቸው የሚፈልጉ ከሆነ እና እነሱጋ ሆኖ ትምርቱን ለመማር የማይመች ከሆነ⸘

❷.ኪታብ በሪከርድ መቅራት እንደት ይታያል?? በሪከርድ ብቻ ቀርተው የሚያቀሩም አሉ ይቻላልን??

❸.የመንግሥት ሰራተኛን በተመለከተ  መንግሥት ለሰራተኞች የሚከፍለው ወለድ ከሚሰሩ ሰወች፣ሀራም ከሚሰሩ፣  ግብር ሰብስቦ ነው የሚከፍለው ለሰራተኞች  ይህ ነገር ታዳ ሀራም ይሆናል ወይስ አይሆንም  ??


🗒የፈታዋ/ ቁጥር ➊0➎

❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አቡ ሓቲም አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»

╭┈──── ••⇣⇣🍃
╰┈➢
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📝 العنوان : الإعتكاف في رمضان.

المقطع مدتہ : ٥٨ ثانيۃ

🎥 فضيلة الشيخ د./ بدر بن علي العتيبي -حفظه الله-
__

📝Title : I'tikaaf (seclusion) in Ramadan.

Timing : 58 Seconds.

🎥 Dr. Badr Bin Ali Al-Otaibi.
አንቺ ራስሽ እስከጠበቅሽ ድረስ ማንም አይነካሽ!!
እናም እራስሽ ጠብቂ!! መልካሙ ላይ ጠንክሪ መጥፉ ላይ እራቂ !!

✍️
ትጠነቀቂ ዘንድ !!


እደዛማ ካልከኝ ለህቴ ልንገራት
መልካሙን ወፍቆ አሏህ ቢያገራላት

ብትጠነቀቀው ነገ ቢለይላት
ፂም የሚጋጥጠው ያ የወንድ አልጫ ነገ እንድለይላት

በምላስ ሰባብኮ እዳያታልላት
ስንት የወንድ አልጫ መኖሩን እድታቅ

ከምላስ ሽወዳ እንድትጠነቀቅ
ያ አህባሽ ብታይው ፁሙን ይጋጥጣል

ሶፍዬን ብታይው ፍትፍቱን ይውጣል

ኢህዋኑን ብታይው ወንበር ይገትታል
ሀጁሪን ብታይ ተአሱብ ይወዳል
ጀግና ሰለፍዬ ከነዚህ ይለያል
!!

𝐒𝐞𝐥𝐚𝐡𝐮𝐝𝐢𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐎𝐮𝐛𝐢𝐝𝐚
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Audio
Ringtone Maker
•°

🌱‏نصيحة للنساء اللواتي يشتغلن بصنع الحلوى في العشر الأواخر من رمضان

👤: الشيخ سليمان الرحيلي - حفظه الله-
ቁርአን ጁዝ ➀➈
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


ጁዝ  አስራ ዘጠኝ

الليلة(19)  رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله


ከሱረቱል ፉርቃን አንቀፀ
21 እስከ ሱረቱል ነምል  አንቀፀ 55

   ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/11801
የአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን ትምህርቶች በቴሌግራም የሚሰራጩት በዋትሳፕ በቅደም ተከተል ይለቀቃል ! መከታተል የፈለገ ወይም እስከዛሬ ያልተቀላቀለ ቢቀላቀል መጠነኛ በሆነ ሜጋባይት በየ ቀኑ ደርስ ይለቀቃል!ገብቶ መጠቀም ይቻላል።

☟☟
http://chat.whatsapp.com/C5OhVEjUKwhA05nPpKHqqk

ወይም ☟☟
http://chat.whatsapp.com/L7AP36SPhiILUNyr7yDeVg

✍️