💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
[ሱንዩ አስተማሪ ... ]

1- ተወሒድን ያነግሳል ሺርክን ያረክሳል።
2- ሱናን ያስተምራል ቢድዐን ያስጠነቅቃል።
3- በመልካም ያዛል ከመጥፎ ይከለክላል።
4- ያላወቀን ያስተምራል የረሳን ያስታውሳል።

https://t.me/Abulbuhari
✍️ከዚሁ ከሚድያ የተገኘ ነዉ........!!
الزموا رباط الأجور، في رمضانَ سيدِ الشُّهور؛ فليس بينكم وبين الفلاح سوى العزيمة والصَّبر والشَّجاعة والثَّبات، قال ابن القيم: "فبين العبد وبين السَّعادة والفلاح قوَّة عزيمةٍ، وصبرُ ساعةٍ، وشجاعةُ نفسٍ، وثباتُ قلبٍ، والفضلُ بيد اللّه يؤتيه من يشاء، والله ذو الفضل العظيم".
مغرب الخميس 15-9-1444هـ
﴿هُوَ الَّذي يُصَلّي عَلَيكُم وَمَلائِكَتُهُ لِيُخرِجَكُم مِنَ الظُّلُماتِ إِلَى النّورِ وَكانَ بِالمُؤمِنينَ رَحيمًا﴾
سماع القرآن ممن أوتي صوتا حسنا جميلا طيبا خاشعا له أثر على القلوب  .
       

🎙 الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله.

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
🔍የኢባዳ ጥፍጥና ማግኘት ከፈለግክ ከወንጀል ራቅ።

📍የኢባዳ ጥፍጥና የአላህ ስጦታ ነው። ይህ ደግሞ ለወንጀለኛ አይሰጥም።

🎙الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله

🌐 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🍁🍂


"ذهب الظمأ وابتلت العروق
وثبت الأجر إن شاء الله"
هذا
#الدعــاء ،، يقال بعد الإفطار وليس قبله

📓الشيخ سليمان الرحيلي

🍁🍂
ቁርአን ጁዝ ➀➅
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


ጁዝ  አስራ ስድስት

الليلة(16)  رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله


ከሱረቱል ከህፍ አንቀፀ
75 እስከ ሱረቱል ጠሀ አንቀፀ 135

   ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/11719
«ቁርአን መቅራት ያለዉ ደረጃ»
አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
🔖ቁርአንን መቅራት ያለው ደረጃ!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abuUseyminabdurehman
ሰለፍይ ወንድሜ
ኑረድን አል አረቢ
ሰለፍይ_ወንድሜ__!!

በወጣትነትህ በእድሜህ ልምላሜ፡
አዛውንትም ስትሆን በሽምግልና እድሜ፡
በሀቅ ላይ ጠንክር ሰለፍይ ወንድሜ፡


🎙በኑረዲን_አል_አረቢ

(ሰኔ 22/2013
)

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/https_Asselefya1
ረመዷን የህይወታችን ትልቁ አጋጣሚ


۞በዚህ ታላቅ ወር ብዙ የኸይር ድግስ ተደግሷል!!


የመልካም በሮች ሁሉ ክፍት ተደርገዋል!
↬መልካም ነገራቶች እጅግ የበዙ ሆነዋል
↬ትንሽ ሰርተን ብዙ የምናተርፍበት አጋጣሚ ተመቻችቷል!
↬አንድ መልካም ስራ በብዙ እጥፍ ድርብ ይባዛል!
↬አላህም ከየትኛውም ጊዜ በላይ ለባሮቹ ቅርብ ሆኗል
!
ልመናችንም ለመቀበል ቃል ገብቷል!
↬ትልቁ ጠላታችን ሸይጧን ታስሯል
!
የጀነት በር ተከፍቶ የጀሀነም በር ተዘግቷል
ይህ ሁሉ ተደርጎልን እድሉን ተጠቅመን ሰበቦችን በማድረስ የዘልአለማዊውን ሀገር ጀነትን መውረስ ሲገባን ከነዚህ ሁሉ ኸይራቶች እራሳችን አርቀን እንገኛለን። ይህንን ትልቅ አጋጣሚ እንደዋዛ ችላ ብለነዋል።
ከዚህም አልፎ በሌላ ነገር ቢዚ እንሆናለን። በዛታታና በተራ ነገር ጊዜያችንን እንገላለን። ይባስ ብሎም በዚህ ወንጀሎች ሁሉ በሚማርበት ወር አላህን በማመፅ ወንጀል የሚሰበስብና ከኸይር የራቀ ብዙ ነው።
ጥቂት የሆኑ አላህ መልካም የወፈቃቸው
↛የእድሜያቸው ትንሽነት የተረዱ
↛የዱንያ ጠፊነት የተገነዘቡ
↛የዚህ ወር ትልቅነት የገባቸው
↛የዚህን ወር ቀናቶችና ሰአታቶች ውድነት ያወቁ ካልሆነ በስተቀር ሌላው በከንቱ ቀርቷል።


↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
መጎረር
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

መሬት ላይ እየነጠሩ መሔድ

t.me/NABAWITUBE