💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
☑️ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

የዉመል ቂያማን ማየት (መመልከት) ያስደሠተዉ ሠዉ አል ኢንሽቃቅንና አል ኢንፊጣርን ያንብብ ።

📚ሀዲሱ ኢማሙ አህመድ ፦ቲርሚዚ ዘግበዉታል።
=
የቁርዓን ንባብ ስነ-ስርዓቶች..!
በአቡ ሒበቲላህ ሁሰይን
🏷አድስ ~ሙሃደራ
➛➛➛➛➛➛➛

📖የቁርአን ንባብ ስነ_ ስርዓቶች!!

☑️ ክፍል 

📍ቁርአን ስንቀራ ልንላበሳቸው የሚገቡ አደቦች ወይም ስርአቶች !!

🎙በአቡ ሒበቲላህ ሁሰይን حفظه الله

➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🔖شــهرالقــرآن

المـرأة التيے تعمـل فـِيے المطبـخ وتسمـ؏
#القـران .. يحصـل لـہـا الأجريـن ،، أجـر العـمل فيے البيـت وأجـــر سمـا؏ القُّــران ..

◉| الشيـخ صالـح الفوزان حفظه الله
《العشر الأواسط أفضل من العشر الأوائل

قال العلامة ابن عثيمين -رحمه الله- :

" العشر الأواسط أفضل من العشر الأول، والعشر الأواخر أفضل من العشر الأواسط، وتجدون هذا في الغالب مطرد؛ وأنّ الأوقات الفاضلة آخرها أفضل من أولها، ويوم الجمعة عصره أفضل من أوّله، ويوم عرفة عصره أفضل من أوله، والحكمة من هذا والله أعلم: أنّ النفوس إذا بدأت بالعمل كَلَّتْ وملت؛ْ فرُغِّبت بفضل آخر الأوقات على أولها؛ حتى تنشط فتعمل العمل الصالح ".

📓اللقاء الشهري(٧١/٤)].

https://t.me/https_Asselefya1
የሞተዉ ቲክቶከር
NABAWI TUBE
🎙ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

📲ሞተህም ወንጀልህ ይቀጥላል!

t.me/NABAWITUBE
|من هم أهل القرآن🌸|

قال الإمام ابن القيم-رحمه الله:

أهل القرآن هم العالِمُون به، العامِلُون بما فيه وإنْ لم يَحفَظُوهُ عن ظهرِ قلب

وأمّا مَنْ حَفِظَهُ ولم يفهمه ولم يعمل به فليسَ مِنْ أهلِه، وإنْ أقامَ حُرُوفَهُ إقامةَ السهم!

📚زاد المعاد 1/402.

t.me/https_Asselefya1
ኹጥባ ረመዷን ተጋመሰ!!
ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
🔖ኹጥባ ረመዷን ተጋመሰ....!!

🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله

𝐓𝐞↬ t.me/abumuazhusenedris
ቁርአን ጁዝ ➀➄
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


ጁዝ  አስራ አምስት

الليلة(15)  رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله


ከሱረቱል ኢስራዕ አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ከህፍ አንቀፀ
74

   ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/11700
☑️ በቀን ውስጥ ከዋጅብ ሰላት በፊትና በሗላ የሚሰገዱ ሱና ሰላቶች


ረዋቲብ የሆኑት 12 ረከዓዎች

👉እነዚህኞቹ በጣም የጠነከሩትና በየቀኑ እንዳንተዋቸው የታዘዝናቸው ሱና ሰላቶች ናቸው

🔹እነሱም

♻️ ከዙህር በፊት 4 ረከዓ
🔹 ከዙህር በሗላ 2 ረከዓ
🔹ከመግሪብ በሗላ 2 ረከዓ
🔹 ከኢሻ በሗላ 2 ረከዓ
🔹 ከሱብሒ በፊት 2 ረከዓ
,
ለዚህም መረጃው፦

📩 ኢማም ትርሚዚ በዘገቡት ሀዲስ ላይ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም  "እነዚህ አስራ ሁለት ረከአዎች በየቀኑ የሰገደ ሰው አላህ ጀነት ውስጥ ቤትን ይገነባለታል" ብለዋል።

=
t.me/https_Asselfya
በእውነት ወደኸው የመረጥከው ነገር
ያንተ ሳይሆን ሲቀር
አላህ ከዛ የበለጠ
ውብ የሆነውን እንደሚሰጥህና የበለጠ
እንደምትወደው እርግጠኛ ሁን ።


http://t.me/selahudin_Islamic_knowlages